ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አኬዋ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
አኪ የታዋሕዱ እቁ እኳንደናመጣሕ እግዛቤር ፀጋውን ያብዛልሕ❤❤
እግዛቤር ❌ እግዚአብሔር ✅
አኬ ቃለ ሀይወት ያሰማልን።ዛሬ ስለ ቅዱሳን (ገድላት)መጻህፍት የስተማርከው በእውነትም በኔ ውስጥ ባለ መረዳት ልክ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! በኔ ግምት ኦርቶዶክስ ለመሆን ቅዱሳን ገድላትንና ድርሳናትን የመቀበል ያለመቀበል ጉዳይ ሳይሆን በትክክል ክርስቶስን መእከል ያደረገ ክርስትና መሆኑ ነው። በዋናነት ጥምቀትንና ቅዱስ ቁርባንን ለድህነት ብሎ ማመን። ይህ የክርስቶስ ህያው ቃሉ ስለሆነ።
ድርሳናትና ገድላት ዶግማ ባይሆንም ነገር ግን እነርሱን መስለን ለመኖር ስለሚረዱን እንቀበላቸዋለን በሌላ አነጋገር ገድል ማለት የቅዱሳን ህይወት ማለት ነው መፅሐፍ ቅዱሳዊም ነው ለምሳሌ የሐዋ.ሥራ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
አኬነት መምህራችን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ♥️♥️♥️
Akiye qala hiwotin yesamalik Anigaf wondimachin ❤
ለምንድነው መዝሙሩን የቆረጥከው😢
Edat nachew ye kiresetos balemoyaoch
አክሊል ገድላትን ቢክድ እኔ አላደንቅም፡፡ እንዳይነሱብህ ደግሞ
አሸናፊ ከነ አሰግድ ጋር የወጣ ነው አይደል እንዴ ?
አኬዋ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
አኪ የታዋሕዱ እቁ እኳንደናመጣሕ እግዛቤር ፀጋውን ያብዛልሕ❤❤
እግዛቤር ❌ እግዚአብሔር ✅
አኬ ቃለ ሀይወት ያሰማልን።
ዛሬ ስለ ቅዱሳን (ገድላት)መጻህፍት የስተማርከው በእውነትም በኔ ውስጥ ባለ መረዳት ልክ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! በኔ ግምት ኦርቶዶክስ ለመሆን ቅዱሳን ገድላትንና ድርሳናትን የመቀበል ያለመቀበል ጉዳይ ሳይሆን በትክክል ክርስቶስን መእከል ያደረገ ክርስትና መሆኑ ነው። በዋናነት ጥምቀትንና ቅዱስ ቁርባንን ለድህነት ብሎ ማመን። ይህ የክርስቶስ ህያው ቃሉ ስለሆነ።
ድርሳናትና ገድላት ዶግማ ባይሆንም ነገር ግን እነርሱን መስለን ለመኖር ስለሚረዱን እንቀበላቸዋለን በሌላ አነጋገር ገድል ማለት የቅዱሳን ህይወት ማለት ነው መፅሐፍ ቅዱሳዊም ነው ለምሳሌ የሐዋ.ሥራ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
አኬነት መምህራችን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ♥️♥️♥️
Akiye qala hiwotin yesamalik Anigaf wondimachin ❤
ለምንድነው መዝሙሩን የቆረጥከው😢
Edat nachew ye kiresetos balemoyaoch
አክሊል ገድላትን ቢክድ እኔ አላደንቅም፡፡ እንዳይነሱብህ ደግሞ
አሸናፊ ከነ አሰግድ ጋር የወጣ ነው አይደል እንዴ ?