አጤ ምኒልክ-ክፍል 3 -Menelik part 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • በሲማ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርብ እና በደራሲ ጳውሎስ ኞኞ የተፃፈው ምኒልክ የሚለው መፅሃፍ ሶስተኛ ክፍል

ความคิดเห็น • 16

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 5 หลายเดือนก่อน

    ትረካው በእውነት ግሩም ጥዑም ነው። ሌሎች መጻሕፍቶችም በዚሁ ድንቅ በሆነው የአተራረክ መንገዶ ቢተርኩልን እጅግ መልካም ነው🙏🌺
    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🌺

  • @endalkachewlema1099
    @endalkachewlema1099 4 ปีที่แล้ว +5

    ወንዴ የሚገርም የታሪክ ትርካ ነው ያበርከትከው በዚህ መልአክ ታሪክ እንዲናውቅ ስላርክ ምስጏና ላንተ ይሁን

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምኒሊክ ስለዚህ ነው እምዬ የተባሉት ጥሩ ሰው ነበሩ

  • @artistsurafel
    @artistsurafel ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደስ ይላል ድምፅህም ትረካውም ተነሣሽነቱም ጥሩ ነው

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እናመሠግናለን 🙏

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሽዋ ድሮም ጀግና ናቸው

    • @Tsedya
      @Tsedya 8 หลายเดือนก่อน

      አማራ ሁሉም ጀግና ነው

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tsedya ኢትዮጵያ ሁሉም ጀግና ናቸው

  • @bethelhemayichew2251
    @bethelhemayichew2251 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @الال-ز6ع4ك
    @الال-ز6ع4ك 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማለም

  • @አማራነኝየፋኖግልገል
    @አማራነኝየፋኖግልገል 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግነሠለን

  • @artistsurafel
    @artistsurafel ปีที่แล้ว

    አስተያየት የአጤ ዮሐንስን ደብዳቤ ስታነብ «መልእክት ዘዮሐንስ» ብለህ አቅና (መልእክት ለዮሐንስ ባልከው ፈንታ)

  • @artistsurafel
    @artistsurafel ปีที่แล้ว +2

    8:40 ላይ ያፄ ዮሐንስን ሀገር አፍቃሪነት ልብ በሉ፣ እርስ በርስ አትጣሉ ብለው ምኒልክን ከንጉሥ ተክሌ ያስታርቃሉ እንጂ፣ እንደዛሬው የትግራይ ጁንታ ዘረኛ ከፋፋይ ተከፋፋይ አልነበሩም። ድንቅ ነው የጥንት መሪዎቻችን ብስለት።

    • @hayatgetahun3391
      @hayatgetahun3391 11 หลายเดือนก่อน

      በደብ አዲርገዉ ይስሙ አስተያየት ከመፃፈወ በፊት አፄ ዩሀንስ ሁለቱንም አይወዱም እያስመሰሉ ነዉ እጂ ።

  • @TheTesemahb
    @TheTesemahb ปีที่แล้ว

    Please 🙏🙏You need to fix your unowning background noises, it messed up

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 ปีที่แล้ว

    there is interruption on the tube. it is not clear