- 295
- 316 427
SIMA PRODUCTION
United States
เข้าร่วมเมื่อ 14 พ.ย. 2009
วีดีโอ
በሰሜን አሜርካ አህጉረ ስብከት ኅብረት የተሰጠ መግለጫ
มุมมอง 1648 หลายเดือนก่อน
ወቅታዊውን የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ሁኔታ አስመልክቶ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰሜን አሜርካ አህጉረ ስብከት ኅብረት የተሰጠ መግለጫ
ምዕራፍ 40 አፄ ቴዎድሮስ እና የኢትዮጵያ አንድነት በተክለጻድቅ መኩርያ
มุมมอง 29ปีที่แล้ว
ምዕራፍ 40 አፄ ቴዎድሮስ እና የኢትዮጵያ አንድነት በተክለጻድቅ መኩርያ
Somali ❤️❤️
Remmeber there was a army embargo on Ethiopia at the same time Somalia was supported by US and all the Nato
እስክንድርዬ የኔ ጀግና ይችላል እኮ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥላት በዝቶብሀል ለእውነት ስለሆነ የቆምከው ፈጣሪ ይጠብቅሃል!!🥺😢❤❤❤❤🙏
Somalia power off africa ethopia injirley😅😅😅😅
Cuba and Russia won the war for u Am from jigjiga and one day we will be independent nation And free from this poor evil country. Freedom to ogaden/ Somali region
😂😂😂
❤️👏👍
The most useless war in the 20 century, killed and displaced millions, poverty starvation, tribalism and destruction creating a mistrust, oh what a waste, people wake up and build your countries dont be pawns of outsiders.
በጣም ቆንጆ ነው ግን የዋሽንቱን ድምፅ ትንሽ ቢቀነስ ውበት ይኖረዋል
Which war have the raw meat eaters ever won without assistance? Somalis were fighting Cuba, the Soviet Union, Yemen & Libya.
ድምፅህ አሪፍ ነው ሙዚቃው ግን ይረብሻል፣ ቃናው ኢትዮጵያዊ አይደለም
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስነዉ ተራኪዉ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ፡፡
Somalia V.S Soviet Ethiopia Yemen and lipya 😂
Remember 1977 Somalia 🇸🇴 lion 🦁 of Africa
Remember 1977 Somalia 🇸🇴 lion 🦁 of Africa
Remember 1977 Somalia 🇸🇴 lion 🦁 of Africa
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትረካው በእውነት ግሩም ጥዑም ነው። ሌሎች መጻሕፍቶችም በዚሁ ድንቅ በሆነው የአተራረክ መንገዶ ቢተርኩልን እጅግ መልካም ነው🙏🌺 እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🌺
Asgarami sira
Cadowga bushada somaaliyed.ethoipn
Simply the best
እባካችሁ ሽለላውን /ሳክሲፎኑን/ እረዘም አድርጋችሁ ልቀቁት
ምንጊዜም እምዬ ምኒሊክ ❤የኢትዮጵያ ኩራት ❤ ምኒሊክ ሁሌም ንጉስ ነው❤
ሁሉም ባይሆኑ ተማርን የሚሉ ጥቂት የኦሮሞ ሰዎች ታሪክን አይወዱም ፣ እውነት ብለውም አይቀበሉም ፣ አማራ የጻፈው ታሪክ ነው ብለው እያጥላሉ ። እነዚሁ የኦሮሞ ደናቁርት ፣ ታሪክ አልጻፉም ፣ ምኒልክ የተወለደበትን አከባቢ እንኳን መጥቀስ አይችሉም ፣ አዲሱን የኦሮሞን ትውልድ በማደናገር ፣ " የምኒልክ መጤዎች " ብለው እውነታውን ያዛባሉ ። ታሪክ መስተዋት ነው ፣ ታሪክ አጉይ መነጽር ነው ፣ በመሆኑም በዝርያው ግማሸ ግሪክ ፣ ግማሽ አበሻ ፣ ከሆነችው የተወለደውን ዝነኛና ታዋቂ ጋዜጠኛና ፣ ታሪክ ጸሐፊውን ጳውሎስ ኞኞን በጣም አደንቀዋለሁ ። ምኒልክ በሸዋ ውስጥ መወለዱን ፣ እናቱም ምስኪን ደሀ በግርድና ሠርታ የኖረች ፣ ስሟ እጅጋየሁ ላምዶሞ የተሰኘች ፣ የኦሮሞ ዝርያ ፣ ወይም ጉራጌ የነበረች መሆኗን ጳውሎስ አብራርቶታል ። የኦሮሞ ተማርን ባዮች ባለ ዲግሪ ዶክተሮች ፣ ፕሮፌሰሮች ይህን ትረካ የማይቀበሉት እሬት ቢሆንባቸውም ፣ የኦሮሞ አባቶቻቸው አሳምረው ያምናሉ ፣ ያውቃሉ ፣ ምኒልክ ተወልዶ ፣ አድጎ ፣ ለንግሥና በቅቶ ኢትዮጵያን አንድ አርጎ የገዛው ፣ ኦሮሞዎች በኖሩባት በሸዋ እምብርት መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብና ፣ ዓለም የሚያውቀው ዕውነተኛ ታሪክ በመሆኑ ፣ የኦሮሞ አወቅን ባዮች ቢኪዱም ፣ እውነታኛውን ታሪክ መፋቅ አይችሉም ። ለማጠቃለል ፣ አማሮች ፣ ከኦሮሞዎች ባላነሰ በየትኛውም የኢትዮጵያ በሆነችው ግዛቷ ውስጥ ኖረዋልና " የምኒልክ መጤ " የሚለው ውሸታው አጋልጧቸዋል ። እንደተባለውም ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ " እምዬ " መሰኘቱ የሚገባው ነው ። የኦሮሞ "ሊቃናት " ግን ፣ በስንዴው ውስጥ እንክርዳድ ዘርተው ፣ ጡት ቆረጠ ብለው ያልሆነውን ውሸት -ውሸት-ውሸት ይነዛሉ !
sima thank you🎉🎉🎉 adwa
This is wonderful 🎉🎉❤❤🎉🎉
መልካም የሆነ ታሪክ ነው እምዬ ምኒልክ ምርጥ ንጉስ ነበሩ
Many other lame, deformed, with no leg and hands used to beg on the street of Addis Ababa not long ago naturally, don't know now, so the monarchs at that time can not be looked at as vicious to cut the fascist time banda's, aren't "banda's" Asrat Woldeyes MD.MD. making it difficult to Fano Amharas now? So usually these bandas are dealt with serious ermija. However, now days with the fascist PM of Ethiopia the worst 'banda" Asrat woldeyes MD.MD. hurting the country is what has been called fake Biltsegena or prosperity. Get rid of Biltsegena from Ethiopia and the Fano Amhara will make Biltsegena for all Ethiopians as always as soon as Fano Amharas reach Addis Ababa 4 kilo very soon. Del Le Fano Amharas. Mingezem! . "it can be done" Ronald Reagan
There were other Ethiopian people that were cut in pieces like the most vicious was fascist Italy how arbegna Chilfeet a deacon after killing Cilfeet and cut his head and hand took a picture of Chilfeet while the arbegna Chilfeet was giving a salute to the world patriots, but the fascist didn't know what good they are doing after his death but only chekane of the white fascists. How are we Ethiopians doing with the known black galla fascist leaders now in Addis Ababa and Fano Amhara region? Del Le Fano Amharas. Mingezem! GHU JW
Del Le Fano Amharas. Mingezem! Emye Menilik has been praying and expecting for Del, his only language against homemade fascist mediocre regime or any enemy of Ethiopia. GHU JW
Nice thank you so much
ለሜ/ጀነራል መርዳሳ ለሊሰ 1ኛ/ ጻፍኩ በሚሉት መጽሐፎ ገጽ 114 አንቀጽ 2 መጨረሻ ገደማ ‘’ የ80ኛ ታንክ ሻለቃ አዛዥ ሆነህ ትዋጋለህ ተብዬ ወደ ጂጂጋ ሄድኩ’’፤ (80ኛ ታንክ ሻለቃ በጂጂጋ ግንባር አልነበረም) 2ኛ/ በኢሳት ቲቪ ላይ ለቃለ መጠይቅ ቀርበው በሰጡት ቃል ‘’የ1ኛ ታንክ ሻለቃ አዛዥ ሆነህ ትዋጋለሁ ተብዬ ጂጂጋ ሄድከ’’ ብለዋል ( በዚህ ስም የነበረ ታንከኛም አልነበረም) 3ኛ/ sima video ላይ ወደ ጂጂጋ ሄደህ የዘመቻ መኮንን ሆነህ ትሰራለህ ተብዬ ሄድኩ ብለዋል፡፡ (አልሰሩም) ታሪክ ሆኖ ለትውልድ የሚያልፍ ስለሆነ ሁሉም እውነት መሆን ስለማይችል የቱ ነው እውነት?፡ ለምን ይህን ሁሉ ማለት ፈለጉ? ከታዋቂነት ይልቅ ታማኝ መሆን ይበልጣል እያልኩ ምክሬን አስተላልፋለሁ፤፤
ጥሩ የታሪክ መጽሐፍ ስለሆነ ተራኪ በተባለው መተግበሪያ ላይ ቢጫን እናንተ ተጨማሪ ገቢ እኛም የተዛላ አገልግሎት እንደምንገኝ አስባለው :: ጥሩ ነው በርቱ
ججكة رأس المدينة كل يوم فرحة وزينة ستحرر اوعادين من الاستعمار الحبشي العفن عاجلا ام اجلا اوغادين صومالية حرة مسلمة عربية.
ሽዋ ድሮም ጀግና ናቸው
አማራ ሁሉም ጀግና ነው
@@Tsedya ኢትዮጵያ ሁሉም ጀግና ናቸው
ምኒሊክ ስለዚህ ነው እምዬ የተባሉት ጥሩ ሰው ነበሩ
ሰው የሚደበድቡ መሆቸውን ገና ዛሬ ብቻ ነው የሰማሁት።
Current time there is no ethiopia oromia country is coming soon ogadenia country is coming soon no more ethiopia
አሪፍ ስራ ነው በርታልን ተባርክ 🙏🙏 ንጉስ ነገስት እምዬ ምኒልክ 👑✊✊💪
አምየቴድሮስ ከዉጪ ሀገር ስልጣኔ የሚስተምር ሰዉጂ ሊላ አይፈልጉም ነበር የዉጪሀገር ባንዲራ እንኳን በሀገራቺን እንዲዉለበለብ አይፈቅዱም ነበር ትግሬግን ታሪክ እንደሚሳየን ሁልጊዜ ሀገር ቆርሶ ለመሸጥ እንደተዋዋሉነዉ
ከምንም በላይ ድምፅህ መግለጫ ፊደል ስላጣውለት ምንም አልልህም ችሎታህም ልዩ ነው በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን
@fikirtagola8494 በጣም አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለሁ።
1849
እናመሰግናለን
Selam enkuan dehna metah ebakih gize kaleh dekikaw bichemer
Greater Somalia is a broken dream😂
በጣም የምፈልገው ታርክ ነበር አመሰግናለሁ ለላ እንደነ ላላቹ አድማጮች እዝ ታረክ ውስጥ ብዙ የምያኮራን የሚያስተምሩ እና አንድ የሚያደርገን ነገሮች የሞላበት ነውና በተቻለን መጠን መጥፎ የሆኑትን እንዳይ ደገሙ በማድረግ ጥሩ የሆነውን ይዘን እንቀጥል የምል እምነት አለኝ ምክንያቱም እነሱ ሳይማሩ እንደዝህ አይነት ትልቅ ታሪክ ከሰሩ እኛ ተምረናል ሰልጥነናል የምንል ሰዎች ሀገርን ማፍረስ የለብንም አባቶቻችንም ዋጋ የከፈሉት አንድ ለማድረግ እንጂ ለማፍረስ አደለምና
እንኳን በደህና መጣህ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን