ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድሜ አመሰግናለው አክብረክ ስለጠራከኝ🙏🙏🙏
❤❤🎉
እኔም ከልብ አመሰግናለው 🙏
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አስለቀስከኝ😢😢😢😢
❤❤❤❤
ቡራዬ የኔ ትሁት እናትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ የምትሉ ደምሩኝ🙏🙏🙏
ሀይሚየ ይሄ ልጂ ለእናቱና ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር የትም የሌለ ነዉ የኔ ወዲም እግዚአብሄር ይጠብቅልህ ቡራ ሀይሚም አደራ ከጎኑ ሁኝለት ለቡራ እኔጃ ባጠቃላይ ያለዉ ክብር የሌለ ነዉ ከምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ አይደለቺም
❤❤❤❤❤
leba
ሀይምየ ብሩኬን የወደድኩት በምክንያት ነዉ ለሤትልጂ ያለዉ ክብር ማሚንም አላህ ያሺራት😢😢😢😢
በእውነት ጌታ ፍቃዱ ሆኖ ሀሚናና ብሩኬዬዬ ተጋብተው ባየው እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤
እህት ደምሪኝ
Demregn ema
ጀግና ነህ ክብሯ ዋጋዋ ድካሟ ማወቅህ መረዳትህ ብቻ በቂ ነው ተባረክ
ሁሉም ስለ እናት 😢ቢወራ አይጠግብም እፍፍፍፍፍ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤
ማርያምን እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ሀሚና ብሩኬ ተጋብተው ባየው እንዴት ደስ እንደምል ❤
እኔም❤🙏
❤❤❤
እኔም ወለሂ
ብሩክዬ ከሀይሚ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ተጨምሮበት አብራችሁ ለመሆን ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ
Amen❤
@@Mimi-d7u3v iaholacheneme megote nawe ammmmmen
Demregn wede
👍👍👍👍
ማነዉ ብሩኬ ስለናቱ ሲያወራ ሆዱ የባባ 😢
እኔ😢😢😢😢
እኔ❤😢
እኔ😢😢
እኔአስለቀሰኝ ረጂም እድሜ እና ጤናይስጥልን ለእናቶዎቻቺን❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር💞💞💞💞🙏🙏🙏
😢እናት በቃላቶች አትገለፅም❤መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ብሩክ
ውይ ብሩኬ የሴት ወንድ ጀግና እናት በጥሩ ስብዕና ያሳደገች እናትህ ሽ ዓመት ትኑርልህ አንተም ውለታዋን ለመክፈል ያብቃህ።
ግን በጣም የገረመኝ ብሩኬ ሲያዩት አስተዳደጉ በጣም የሀብታም ልጅ ሆኖም በቅንጦት ያደገ ነው የሚመስለው : አይዞህ ጠንክር በርታ❤❤❤❤❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ🎉
😢እኔ እራሱ
ፍትህ ለህፃኗ የቡታጅራ ልጆች ለእናቶቻቸው ያላቸው ፍቅር ይለያል ለሴት ያላቸው ክብር ይለያል የምትሉ ደግሞ ደምሩኝ በቅንነት
ደምረኙ ዉዴ
Hulum sewu lenatu kalat yelewum enesu bcha ayidelum enata ewedshalehu hulam destegna hugnilgni snt skayi ayiteshi endasadegshigni awukalehu
በጣም
@@genetteshome3906 እሽ አለም ነይ
ሌላች ለእህት እነ ለሴት ክብር የላቸውም ወይ አረ ተይ
ብሩኬ እና ሃይሚ ይፋቀራሉ ግን ይፈራራሉ አንድቀን ያፈነዱታል ዋናው የእግዚአብሔር ፍቃድ ይጨመርበት ❤❤❤❤❤
አወ እሁለቱምጋ መዋደድና ፍቅር አለ ግን ማዉጣት አልፈለጉም እሷም አላማ አላት እሱም አላማ ማሳካት ይፈልጋል ለሀይሚ ፍቅርህን ግለጥ ሲለዉ ዉይ አንቀጠቀጠኝ አለና እንባ አነቀዉ ና አለቀሰ ባያፈቅራት ይከ ስሜት አይፈጠርም አደለ መዲዬ❤❤❤❤
አንቀጠቀጠኝ ያለው እናቱን ነው@@Jkeesum
@@MisterAssefa ቪዶ አሰሙም ማለት ነዉ።
@@MisterAssefaትክክል
@@MisterAssefaእዉነትኛፍቅርነዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ያሰፈራል
ለካ ሁሉም ሚስቀዉ ከላይ ነዉ ወስጡ ብዙ የታመቀ ታሪክ አለዉ ለናት አባቶች እዲሜ ጤና ይስጥልን ብዙ ዉጣ ዉረዲ አይተዉ ላሳደጉን ሳይበሉ አብልተዉ ሳይለብሱ አልብሰዉ ሳይማሩ አስተምርዉ ተገላተዉ ላሳደጉን ቤተሰቦቻችን ቃል አይገልፃቸዉ ብቻ በጤና ያኑርልን እኔም እዲህ ስለናትና አባቴ ዉስጤ ያለዉን ምተነፍስበት ባገኝ የዉነት አዲቀን እኳን ወዳችኋአለሁ ብያቸዉ አላቅም😢❤❤❤❤❤
።።። ብሩኬ እናትህን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልህ።።ልጄ እናት ልጆች ደርሰውላት እናቴ አይዞሽ ደርሰንልሻል።።ሲሏት እናት ያኔ ከስጦታ የበለጠ ድካሟን ትረሳለች።። እናንተም ኑሩላቸው ሐሳባችሁን ይሙላላችሁ።።።።
ብሩኬ ግን ሀይሚን ትወዳታለህ በጣም ደግሞ ለእናትህ የለህ ነገረ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ❤❤❤😢
ኮኪየ ደምሪኝ
ሀይሚዬ እኮ እንኳን አንተ ቀርበህ ያየሀት ይቅርና ብሩኬ እኛ እንዴት በስስት እንደምንወዳት ብታቅ የኔ ሞናኒዛ ሀይሚዬ ፈጣሪ ፈቅዶ የወደፊት የህይወት አጋርህ ብትሆን ምኞቴ ነው አንተ መልካም ሰው ነህ ምርጡ ሁሉ ይገባሀል ወንድም እንቅፋት አይንካብኝ የእናቶች ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ሁላችንም ይሄንን ህይወት አለፈነዋል ጠንካራ ሆነህ የናትህንም ደስታ የምታይበት ቀን ቅርብ ነው ወንድሜ❤😊😊
ደምርኝ እኔንም@@Zehara9
በትክክል ሀይሚዬ አሰተዋይ ልጅ ናት👌
ትክክል ቀበጧ የኔ ስሥት በጣም ስለምወዳት ፕራክ ሲያደርጓት አልወድም ሀይሚዬ ፕራክ ስታደርግጂ ታናሽ እህቴን ትመስለኛለች የኔ ብልህ የትንሽ ትልቅ ድክመቴ
ትክክክልልልልል❤❤❤❤❤❤
ቡራና ሀይሚ እንዲተጣመሩ ምኞቴ ነው ደሞ ፈጣሪ ያደርጋል ይጣመራል ብዬ በተስፋ እጠብቃለሁ 🙏🥰🥰
አወ ይጣመራሉ❤❤❤❤
Esu Ortdox Aydel eko🤔🤔🤔
@@Senaakoo-yj7kq እኛ ምን ቺግር አለው
ብሩኬ ለናትህ ያለህን ህልም ታሳከዋለል ዳሞ ፈጣሪ ተጨምሮ ከሀይሚጋር አድጋ አርጎ በፍቅር ያኑራችሁ ዳሞ አኮ ትዋደዳላችሉ ይቆያል እጂ አይቀርም ❤❤❤
ብራ ለእናት ሙሉ ጤና ተመኘሁላቸው ❤ሀይሚን ደሞ ትወዳታለ
ትዝ ታየ ደምሪ ኝ
Yes
ድምሩኝ የመድም ቂመም ናኝ ስድታኝዋ አስክ አስዳሲቱኝ 9:02
ብሩክ ለናትህ ትልቅ ቦታ ያለህ ልጅ ነህ አላህ ለናትህ እድሜ ጤና ይሰጣት ሸለሀይሚ የተናገርከዉ እወነት ነዉ እህል ዉሀቹ አንድ ከሆነ የሚለያቹ ለም እሱን ፈጣሪ የቃል❤❤❤❤❤❤
አዩሽየ ደምሪኝ
ዛሬ ርእሱን አይቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😮😮ቡራዬ የኔ አባት እንዴት እንዳስለቀሰኝ😢😢ኡፋፋ መጨረሻህን መድሀኒያለም ያሳምርልህ 😢😢ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢እባካቼሁ ደምሩኝ😮😮
እኔም እኮ ድፍት አልኩኝ😂😂
ደምሪኙ ዉደ
እሺ በርች❤❤❤
ኧረ እኔም አግሬ ተሰብሯል😂😂😂
እኔም
ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት😂ቡራዬን እና ሀይሚዬን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ😮😮❤❤❤❤
እኔም😂😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡርኬ ለእናትህ ያለህ ፍቅር በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እናቱን የሚወድ ሰዉ በጣም ነዉ የምወደዉ እመቤቴ ማርያም ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለእናትህ ያሰብከዉን እድታሳካ ፈጣሪ ይርዳህ❤❤
ደስስ ይላል በእውነት በስነ ምግባር የታነፀ በቤተ ከርቲያን ያደገ ትህትና ያለው ጎበዝ ልጅ ነው በርታ ወድማችን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የምትወዳት እናትህንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤
የናቱ ልኡል 😢ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ❤
😢😢😢😢❤❤ 0:20
በጣም ለየት ያለ ሰው ነው እኮ ቡርኬ እናቱን ቤተሰቦቹን ፈጣሪ ይጠብቅለት ሀሳቡ ተሳክቶ ደስታውን ያሳየን
የኔ ልጅሽ እኮ ይለያል አሜን ፫ የኔ ውድ❤❤❤
❤❤
😢😢😢 ❤❤❤❤
ቡራዬ ሀይሚን በጣም ትወዳታለህ በእናትህ አንድ ላይ ሁኑልን
እዳትለያዩ አደራ❤
ሂወት አንድ ጊዜ ናት ከሚወዱት ጋር መኖር ጀነት ነዉ ህልማችሁን ፈጣሪ አሳክቶላችሁ አንድላይ ለመሆን ለመጣመር ያብቃችሁ እሷም ትማር አንተም ስራ ተዋዶ መኖር ትልቅ ስጦታ ነዉ ተዋደን ተጋብተን ስላየሁት ነዉ ። እንወዳችኋለን በጣም ወሏሂ ቃላት ያጥረኛል ሀይማዬ ብሩኬ ❤❤❤
ዜድየ ደምሪኝ❤
አብሽሪ እሽ@@Zehara9
@@Zehara9ደምሬሻለሁ
ብሩኬ ስለእናቱ ሲያወራ እኔ ውስጤ አልቻለም በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለሁላችንም እናቶች ጤናቸውን ይስጥልን ሽ አመት ይኑሩልን❤❤❤❤
ብሩኬ አይዞህ ሁላችንንም በዚህ አስተዳደግ አባት ወይም እናትን ከዛም በከፋ ሁለቱንም አጥቶ ነው የሚያድግ ቁምነገሩ ግን ውለታቸውን ለመክፈል በሀሳብ፤በቁስ፤ ማዳመጥ፤መከባበርን ጨምሮ እድገታችንን ሳንረሳ መደጋገፍ መቻል ነው።አዳምጣት
የመጀመረያ ኮሞነት ነኝ ብሩኽ የምትወደው አሰከ ❤ብላይክ ኣሳዩኝ👍ብሩኬ ልእናትህ ያለህ ቦታ ሳለድነቅ ኣላለፍም ብቻ ፈጣሪ ከክፊ ነገር ሁሉ ይጥበቅህ ❤
ቀደምሽኙ ዉዴ ደምሪኙ ዉዴ
ደምሪኝ ውደ
ደመርኩሽደምሪኙ ዉዴ
ድምሩኝ የመድም ቂመም ናኝ ስድታኝዋ አስክ አስዳሲቱኝ 6:34
ቡርክ ሲያዝን የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ከሀይሚ ጋ አንድ ያርጋችሁ
ብሩኬ ምርጥ ልጅ ለእናትህ ያለህ አመለካከት በጣም ደስስ ይላል ለእናቴ ያለኝ ፍቅር እንዲጨምር ነው ያደረከኝ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ፈፅሞ እናትክን ለማሳረፍ ያብቃህ💐
@@Zehara9 መደመር ማለት ስብ አድርጊኝ ነው አድርጌሻለሁ
መውለድ መደንትኖ የምበሎ ለዝኖ መልሶ በልጆቻቾ የርፈሉ ለሁሉም እነቶች ረጅም እድሜነ ጤነ ፈጠር ይጨምረቹ❤❤❤❤
ወይ ሀሰን ትገርማለክ ያናዝህ ወለጆች ተገኝተክ ናው በሚድያ እንደዚህ ምትሆናው አለህ ሀደያውን ይስጥክ. እና ማሻ አለህ ለካ ትልቅ ሰው ናክ እኔ እኮ ትንሽ መስለሀኝ በጠም ናበር ምተሰዝናኝ. ለመናኛውም አንተና ሙቢ ያሙስሊም በሀሪ ያዙ ምክር ስሙ
ማለት😂😂
ለእናቱ ክብር ያለው ወንድ ለወደፊቱ ሚስቱ ክብር አለው😢 ስለዚህ ወንዶች ለእናቶቻችሁ ክብር፣ፍቅር ይኑራችሁ😢
ሣህ
ግን የሁሉም እናቶች ተመሳሳይ ሂወት ነዉ ያላችዉ እናት ያላችሁ እረጂም እድሜ ይስጥላችሁ እኔስ ሳላሳልፍላት ትታኝ ሂዳዳለች😭😭😭
እኔም እናትም አባትም ሁና እዚህ አድርሳኝ ላሳልፍላት ስል ሞተችብኝ😭😭
@@TjeLove-dk6sf እናትንማጣትስሜቱ በጣም ከባት ነዉ ብቻ አላህ ጀነተል ፈርዶስ አላህ ይወፍቃቸዉ😭
አብሽሩ ዉዶቸ ሁላችነም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን
አብሽር😥
@@hayathayat9273 አላህ ያብሽርሽ🌹🌹🌹
ፍትህ ለ7 አመቷ በላቲና ሔቨን😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ድምሩኝ የመድም ቂመም ናኝ ስድታኝዋ አስክ አስዳሲቱኝ 8:06 8:08
አብሽር ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው ያሰብከውን ታሳካለህ እናትህን ለዘላለም ያኖረደ የእናት ውለታ መቼም አይከፈልም
ቡራዬ ማርያምን ለእናት ያለው ቦታ እኮ ይለያል ለእናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልህ🙏❤❤❤
አንተ ስለናትህ አዉርተህ ባለቀስክ ቁጥር አብሬህ አለቅሳለሁ የሁሉም እናት የሁላችንም ናት ያለሁት በስደት ነዉ አብሬህ አልቅሼ ይወጣልኛል እኔም❤❤❤❤❤❤❤
ማርያም እኔም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@@HighOne-rt9oi 😘😘😘😘😘አይዞሽ
@@Zamzam-vu1is እሽ የኔ እህት
አተ ጀግና ልጅ ነክ ማርያምን የሁሉም እናቶች ሂወት ነው😢😢😢
ቡራዬ ምርጥ የእናቱ ልጅ እናትህም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልህ እናትህን በደንብ አድርገህ የምትጦር ያድርግህ ስለሀይሚ ቃል አጠረህ እኮ ቅመሟ በጣም የምትወደድ ናት ጠበቅ አድርገህ ያዛት
❤❤❤🎉🎉 0:20
የልቦናህን ሁሉ ፈጣሪ ይፈፅምልህ እውነት ነው ወንድሜ እናት ምንም ቃላት አይገልፃትም ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን የኔም ታሪክ እደቡርኬ ነው እናቴለ ለስንት ነገር ሆናለች የኔ ውድ እናት እወድሻለው
በእውነት እኔም እንደ እሱ ነኝ እናቴ ለዘላኣለም ንሩልኝ ይናፍቅሻለው😢
እናት ለዘለዓለም ትኑር ምግብኳ አልበላም ስላት 😢😢😢እሷም አልበላም ብላ የምትውለው ነገር😢😢😢
ብራየ አተ ጀግና ልጅ ነህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናትህን ለማስደሰት ያብቃህ ከሀይሚየጋ እዴጣምራችሁ ምኞቴ ነው ደግሞም እግዚአብሔር ያደርገዋል
መሲየ ደምሪኝ
ቡራዬ የምር በጣም ነው ያስለቀስከኝ😢😢😢ለእናትክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልክ❤❤❤❤❤
ብሩክየ የኔ ውድ ለእናትህ ያለህ ክቅርና መውደድኮ ይለያን ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ የቤት እመቤት አድርገህ የምታኖርበትን ቀን ቅርብ ያድርግልህ የሰብከው ይሳካ ቡርክየ ❤እናታችን ደሞ የሚሻለውን ያምጣላት
ጋዜጠኛዉ ንግግር ደስ ይላል ትችለላ መጠያቅ
አላዛርዬ እናመሰግናለን ሁለቱም ማኛ የሆኑ የምንወዳቸዉን ልጆች ነዉ ያቀረብክልን
ቡራ ቀብራራዉ እመቤቴ ትጠብቅህ ምኞትህ ይሳካልህ እና ለሀይሚን ያለህን ፍቅር በእንባ ስትገልጠዉ የታመቀ ፍቅር በእንባ ነዉ የሚተነፈሰዉ ቸሩ አምላክ ያጣምርህ በሷ ደስተኛ ትሆናለህ ሂወትህ ሁሉ ያማረ ይሆናል ❤❤ስለት አለብኝ ለናተ 😢😢😢😢እሷም ህልሟን ታሳካ አንተም ህልምህን አሳካ❤❤
ዉይይ ኮሜትሽ ልብ ይነካል አሜን ያሳካላቸው
@@Jkeesum አረ ተረጋጉ ያለቀሰዉ ለእናቱ ነው
ብሩኬ እናትህን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ❤❤ከሀይሚ ጋር ደግሞ እዳልከው እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ የሀሳባችሁን ሞልታቹ ብትጣመሩ ደስ ይለናል።ለሁሉም እርሱ የፈቀደው ነው የሚሆነው። ደግሞ ሳይህ ትልቅ ሰው ነበር የምትመስለኝ ብሩኬ ለካ ትንሽዬ ነህ በእውነት በአንድ አመት ግን ትበልጠኛለህ😅እኔ ይሆው በ15አመቴ ስደት መጥቼ አልሁኝ እደዚሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ የቤተሰቦቼን የሀገሬን የቤተክርስቲያኔን ያደግሁባትን ለማየት ያብቃኝ/ን በእውነት😢😢❤
የኔ ወንዲም ሁሉም ለበጎ ነው ሁሉም ያል ለማሚ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤
ቡራ እዉነቱን ንገረን ታፈቅራታለሀሰ ሃይሚን ሳህ❤❤❤
Sah
ወይ ዘንድሮ ለምን ዝም ኣትሉ ኣሽቀባጮች እጭ😏
😂😂ኧረ አሽቃብጡ😂😂😂😂😂@@ጓልኣክስማዊት
😂😂😂😮
በግድ ነው 🤭 ስሜት የለኝም አለ ጉድ እኮ ነው 😂ዝም በሉ በቃ 😏
ብሩክ ስራት ያለዉ ልጅ ነዉ ባክህ ይህ ስነምግባርህ ይቀጥል❤❤❤❤
ወይኔ ሀይሚ ታድለሽ አለቀሰላት እኮ
ቀናሽደ😂😂😂
ኸረ ለሀይሚ አደለም ተረጋጊ
ተረጋጊ ለሷ አደለም
አረ. ቀስ. ለእናቱ. ነው. ያለቀሰው😂😂
ሆድ ብሶትነዉ እጅበፍቅሩዋ አደለም
ማርያምን ያዚህ ልጅ ኣታሳስብ ልይት ያለ ነው እድመና ጤና ክእናትህ ጋር ይስጥህ ፈጣር 🤲
ብሩክየ አይዞህልኝ ያተህይወት እና የኔህይወት አስተዳደጋችን አድነዉ ለናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን እኔዛራላይ ስደት መጥቸ በቻልኩት አቅም እናቴን ለመቀየር እየሞከርኩ ነዉ አተም ባገርህ ሰርተህ እናትህን የምቀይር እራስህን የምቀይር ያድርግህ የኔመልካም 😢❤❤❤❤
ወይኔ ብሩኬ ዛሬ እደኔ ማነው ደስስስስስ ያለውውውው🎉🎉🎉🎉
አላዛር ደስ ይላል በርታ የምንወዳቸዉ ሰዎች እያቀረብክልን በርታልን ይመች
ቡራ ይለያል የምለው በምክንያት ነው ለእናቱ ያለው ይለያል ሁሉም ስው እናቱን ይወዳል የአንተ ተለየብኝ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ያድልልን ፈጣር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አለሀ ይጠብቅልክ ሙሩክ ለእነት ረጅም እድሜ ና ጥና እስጥልክ❤❤❤❤
ብርኩ አታልቅስ ማልቀስ ጥሩ አደለም እናትህ ፈጣሪ ይጠብቃት የሁሉም እናት ነው ባሉበት እድሜና ጤና ይስጣቸው ውነትህ ነው እናት በምንም አትተካም❤❤❤❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘
ቡራዬ ምርጥ ሰው የሴት አክባራ የእናቱ ልኡል የእናት ውለታ የእናት ፍቅር ምንም ቃላት የለውም😢😢❤❤🎉
ቡራየ የኔ አባት ሀሠንየ የኔ ከሰሜድ እወዳችሀለሁ ዛሬ ትንሽ ተሥፋ አድርጊያለሁ ተሥፋ ቆርጨ ነበር ቡራው ይመችሁ ልፋቴማ በባዶ አይቀራትም ሀይምየ ያንተ ናት አንተም የሀይምየ ነህ ፈጣሪ ካለምክናየት አላገናኛችሁም እኛም ካለምክናየት አልወደድናችሁም መጨረሻችሁ አንድ ላይ እንድሆን ምኞቴ ነው እናትህንም የምታሥደሥታት ያድርግህ. እረጅም እድሜ እምትጦራት ያድርግህ ምኞትህን ሁሉ ያሣካልህ. እኔ ግን አልደክምም እናንተን ባአንድ ሣላደርግ ሁለት ምርጥ ልጆች ለሌላ መሆን አይገባም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ብሩኬ እመብርሃን በውነት ለማሚ የማቱላሳን እድሜና ጤና ሰጦ ያሰብከውን ተሳክቶልህ ማሚን ይቆይልህእናት እደጡጧ ሁለት ብትሆን ምንአለ ብሩኬ በርታ ፀልይ ያሰብከውን ይሳካል ብቻ በፆለት በርታ ቸርች ግን አትበል ይህ ቃል የሌላምነትነው ወንድማችንም በሰላም ትገባለህ አንዷን እሽያርግልህ ብሩኬ ሴትእህት ቢኖርህበየ ተመኘሁ ምስኪነህ እሩህሩህነህ ልባምላክ ዳዊት ምንይላል መሰላችሁ ጠማማጋር የዋለ ጠማማ ይሆናል ከቅንጋር የዋለ ቅንይሆናል ይላል መልካም ጓደኛ ካለህ መቼም ከሀለግከው ትደርሳለህ በርታ ትዳሩም ይደርሳል በፈቀደውቀን ❤
ዋው የሞገስህ ውጤት ለካስ ቃለ ህይወት ቸርች እህህህህ አይ እግዚአብሔር አባት ሆኖ ያሳደገው ሠው እኮ ሞገሱ ይለያል
ኡፍፍፍ ሀሚዬ የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት በጣም ነው ምዎድሽ 💞❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔🥺🥺
ወላሂ ብሩኬ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ አላህ እናትህህ እረጅም እድሜይሥጥልህ ወድም
እኔ እርእሱን አይቸ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂 ደምሩኝ የብሩክና የሀይሚ ደስታ የሚያስደስታችሁ❤❤❤❤❤
እሺ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ተደፍቸ ነበረ ለቡራ ብየ ነው የመጣሁ
ደመርኩሽ የኔውድ❤❤❤
እኔም ወላሂ
አመሰግናለሁ ማሬ@@Sarasara-jz3mg
አይዞህ ቡራየ ያሁሉ አልፎ አሁን ላይ ደርሳችኋል ሁሉም ሠው በህይወቱ ብዙ ስቃይ ፈተና ያሳልፋል ወላጆቻችን ለልጆቻቸው ዋጋ ይከፍላሉ ቡራየ እናትህን ጨርሶ ይማርልህ ለናት ያለህ ፍቅር ያስቀናል እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ❤❤❤🎉🎉
ሠዉን ባለባበሡ መገመት አይቻልም የብሩክ አስተዳደግ ቡራዬ ጀግናነህ ጠካራሁን ❤️❤️❤️❤️❤️
ቡራ እድንገር ልገርህ እድህት እዳታ መልጥህ ፍቅርህን ግለፅላት በሜድያ ሳይሆን በቃአለይድል እድዛ አልኩል እና እሻአላህ እሱም ትውድህለች የቅመም ሥውዳችሁ በርቶ እናትህን አላህ ያሺርልህ አላማህ ያድርሥህ❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤አቺ የገባሽ ነሽ ይመችሽ እናቴ ❤❤
ءژطاطۍخ
ስታለቅስ የማለቅሰው ነገርስ ብራ የምር ሳላደንቅህ አላልፍም ግን እኔ ለናቴ ነው ስደትን የመረጥኩት ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅልህ ከሀይሚ ጋር ያጣምራቺሁ
እኔ የብሩኬ ስርአት አደብ ለናቱ ያለው ፍቅር ሁሌም ያስቀናኛል አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ልብህን አይለውጥብህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን በጣም እወዳችሁዋለሁ አንተም ትንሿ ቅመም ሀሚየም ተስፋለኝ ደግሞ አንድቀን አብራችሁ ተጣምራችሁ ትልቅ ቤተሰብ እንደምታፈሩ ❤❤❤❤
ብሩኬ እናትህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ እመብርሃን ትጠብቅልህ ከክፉ ነገር አባቴ 😢😢😢
እናት እኮ ❤🌏❤አለምናት እማየ እወዲሽአለሁ ❤❤❤❤አባየ አላህ ይራህምህ 💔😭😭ስብራቴ😭😭😭
ቡራማ ለሃይሜ ስሜት አለው በግልጽ ተናገርኮ አላማቺን እዳንስት እጂ ባቀርብላት ደስ ይለኛል አለ
አዎ ፍቅራቸዉን አሁን ይፋ ማረግ አይፈልጉም እሷም ብዙ ህልም አላት እሱም እንደዛዉ ከግዜ ቡሀላ ግን ይጣመራሉ❤❤❤
@@Jkeesum አወ ምርጥ ጥዶቺ ይሆናሉ አነጋገሩ ያስታውቃል ብግልጽ እወዳታለሁ አለ ግን እስዋ መስምርዋን እድስት አይፈልግን ሶ ያስብላታ ማለት ፍቅር አለው አለቀ❤❤❤
ተባረክ ስለእናት ክብር ለገለፅከው ደሞ ደርሰህላታል አይዞህ በርታ
ቡራዬ የኔ ወንድም የኔ ትሁት የኔ ሰው አክባሪ ማርያምን ለእናቱ ያለው ቦታ ኮ ይለያል እድመና ጤና ይስጥልህ እንወድሃለን ወንድሜ 😢❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 0:20
ቡራየ ለናትህ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን የለብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምልህ
ኮሜንት ላለመፃፍ በጣም ታገልኩ አልቻልኩም እናም ብሩኬ ብዙ ጊዜ የእናቴን የአምላክን እናት ስትጠራ አላስችል አለኝ የማታፍርባት ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን ትጠብቅህ ወንድሜ
የአላህ የኔም ባል እንድህ የዉደደኝ ያረቢ🤲🤲🤲🤲
ወይ ቡራ ለእናቱ ያለዉ ክብር❤❤❤እኔ ቃላቷን አላከብር ፍቅሬን አልገልፅ እሷ የማስደስትበት ተግባር የለኝ ኧረ የኔስ😢😢😢😢
@@Zehara9 እሺ የኔ ዉድ
ቡራዬ አይዞክ ጠንክር ሁሉ ነገር ያልፊል ነገ ተርት ሄኖ ታወራዋለክ እናትክ ደግሞ እድሜና ጤና ይስጥልክ ቡራዬ🙏🙏🙏
ወይኔ ቡሩኬ ለእናቱ ያለዉ ፍቅር ያለዉ ክብር ልዬነዉ የኔ የዋህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ አሥለቀሰኝ ቡሩክ ስለናቱሥያወራ😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉አላህእረጂምእድሜ ይሥጣቸዉ ለናቶቻችን
አይዞክ ቡራዬ ሁሉም እናቶች ያሳለፊት ያልፋል አብሽር አሰለቀሰኝ
ፍትህ ለህፃን ለፌቨን 😢😢😢😢😢
የኔአባት ገናላላየው አሥለቀሥከኝ አይዞን ቡራየ ❤ከዚህበላይ ማየት አልቻልኩ ቡራየ እቁምነገር ደረሠህ መጨረሻህን ለማየት ያብቃኝ ማማ ሁሌም ኑሪ❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁሉም በእግዚ አብሔር ፍቃድ ይሆናል ሀይሚ ያተ ሆና ለማየት ያብቃን
ስለናት ስታወራ አለቀስኩ ለናትክ ያለው ቦታ በጣም ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ያቆይልክ
ፍጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቡርኬ ለናትክ ያለክ ክብር ይለያል እድሜና ጤና ይሥጥልክ ሀይሚዩ የኔ ልዪሴት እኖድሻለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ እኔም እናቴን በጣም በጣም 😢😢አይዞን ብራዬ እማምላክ ለእናትህ እረዝም እድሜ ትስጥልህ❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢
ቡራዬ የኔ ትሁት እናትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ ❤❤❤
ብሩኬ በ የዋህነትህ በዚህ ቀጥልእግዚአብሔር ለናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ❤❤❤
ረዥም ሀያት ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን ❤❤❤❤
ብራ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ የሰጣት ❤❤❤❤❤❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

ሂወት አንድ ጊዜ ናት ከሚወዱት ጋር መኖር ጀነት ነዉ ህልማችሁን ፈጣሪ አሳክቶላችሁ አንድላይ ለመሆን ለመጣመር ያብቃችሁ እሷም ትማር አንተም ስራ ተዋዶ መኖር ትልቅ ስጦታ ነዉ ተዋደን ተጋብተን ስላየሁት ነዉ ።
እንወዳችኋለን በጣም ወሏሂ ቃላት ያጥረኛል ሀይማዬ ብሩኬ ❤❤❤

አላዛር ደስ ይላል በርታ የምንወዳቸዉ ሰዎች እያቀረብክልን
በርታልን ይመች
ቡራ ይለያል የምለው በምክንያት ነው ለእናቱ ያለው ይለያል ሁሉም ስው እናቱን ይወዳል የአንተ ተለየብኝ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ያድልልን ፈጣር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደ
❤❤❤❤❤አለሀ ይጠብቅልክ ሙሩክ ለእነት ረጅም እድሜ ና ጥና እስጥልክ❤❤❤❤
ብርኩ አታልቅስ ማልቀስ ጥሩ አደለም እናትህ ፈጣሪ ይጠብቃት የሁሉም እናት ነው ባሉበት እድሜና ጤና ይስጣቸው ውነትህ ነው እናት በምንም አትተካም❤❤❤❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘
ቡራዬ ምርጥ ሰው የሴት አክባራ የእናቱ ልኡል የእናት ውለታ የእናት ፍቅር ምንም ቃላት የለውም😢😢❤❤🎉
ቡራየ የኔ አባት ሀሠንየ የኔ ከሰሜድ እወዳችሀለሁ ዛሬ ትንሽ ተሥፋ አድርጊያለሁ ተሥፋ ቆርጨ ነበር ቡራው ይመችሁ ልፋቴማ በባዶ አይቀራትም ሀይምየ ያንተ ናት አንተም የሀይምየ ነህ ፈጣሪ ካለምክናየት አላገናኛችሁም እኛም ካለምክናየት አልወደድናችሁም መጨረሻችሁ አንድ ላይ እንድሆን ምኞቴ ነው እናትህንም የምታሥደሥታት ያድርግህ. እረጅም እድሜ እምትጦራት ያድርግህ ምኞትህን ሁሉ ያሣካልህ. እኔ ግን አልደክምም እናንተን ባአንድ ሣላደርግ ሁለት ምርጥ ልጆች ለሌላ መሆን አይገባም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ
ወይኔ ብሩኬ እመብርሃን በውነት ለማሚ የማቱላሳን እድሜና ጤና ሰጦ ያሰብከውን ተሳክቶልህ ማሚን ይቆይልህእናት እደጡጧ ሁለት ብትሆን ምንአለ ብሩኬ በርታ ፀልይ ያሰብከውን ይሳካል ብቻ በፆለት በርታ ቸርች ግን አትበል ይህ ቃል የሌላምነትነው ወንድማችንም በሰላም ትገባለህ አንዷን እሽያርግልህ ብሩኬ ሴትእህት ቢኖርህበየ ተመኘሁ ምስኪነህ እሩህሩህነህ ልባምላክ ዳዊት ምንይላል መሰላችሁ ጠማማጋር የዋለ ጠማማ ይሆናል ከቅንጋር የዋለ ቅንይሆናል ይላል መልካም ጓደኛ ካለህ መቼም ከሀለግከው ትደርሳለህ በርታ ትዳሩም ይደርሳል በፈቀደውቀን ❤
ዋው የሞገስህ ውጤት ለካስ ቃለ ህይወት ቸርች እህህህህ አይ እግዚአብሔር አባት ሆኖ ያሳደገው ሠው እኮ ሞገሱ ይለያል
ኡፍፍፍ ሀሚዬ የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት በጣም ነው ምዎድሽ 💞❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔🥺🥺
ወላሂ ብሩኬ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ አላህ እናትህህ እረጅም እድሜይሥጥልህ ወድም
ደምሪኝ ውደ
እኔ እርእሱን አይቸ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂 ደምሩኝ የብሩክና የሀይሚ ደስታ የሚያስደስታችሁ❤❤❤❤❤
እሺ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ተደፍቸ ነበረ ለቡራ ብየ ነው የመጣሁ
ደመርኩሽ የኔውድ❤❤❤
እኔም ወላሂ
አመሰግናለሁ ማሬ@@Sarasara-jz3mg
አይዞህ ቡራየ ያሁሉ አልፎ አሁን ላይ ደርሳችኋል ሁሉም ሠው በህይወቱ ብዙ ስቃይ ፈተና ያሳልፋል ወላጆቻችን ለልጆቻቸው ዋጋ ይከፍላሉ ቡራየ እናትህን ጨርሶ ይማርልህ ለናት ያለህ ፍቅር ያስቀናል እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ❤❤❤🎉🎉
ሠዉን ባለባበሡ መገመት አይቻልም የብሩክ አስተዳደግ ቡራዬ ጀግናነህ ጠካራሁን ❤️❤️❤️❤️❤️
ቡራ እድንገር ልገርህ እድህት እዳታ መልጥህ ፍቅርህን ግለፅላት በሜድያ ሳይሆን በቃአለይድል እድዛ አልኩል እና እሻአላህ እሱም ትውድህለች የቅመም ሥውዳችሁ በርቶ እናትህን አላህ ያሺርልህ አላማህ ያድርሥህ❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤አቺ የገባሽ ነሽ ይመችሽ እናቴ ❤❤
ءژطاطۍخ
ስታለቅስ የማለቅሰው ነገርስ ብራ የምር ሳላደንቅህ አላልፍም ግን እኔ ለናቴ ነው ስደትን የመረጥኩት ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅልህ ከሀይሚ ጋር ያጣምራቺሁ
ደምሪኝ ውደ
እኔ የብሩኬ ስርአት አደብ ለናቱ ያለው ፍቅር ሁሌም ያስቀናኛል አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ልብህን አይለውጥብህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን በጣም እወዳችሁዋለሁ አንተም ትንሿ ቅመም ሀሚየም ተስፋለኝ ደግሞ አንድቀን አብራችሁ ተጣምራችሁ ትልቅ ቤተሰብ እንደምታፈሩ ❤❤❤❤
ብሩኬ እናትህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ እመብርሃን ትጠብቅልህ ከክፉ ነገር አባቴ 😢😢😢
እናት እኮ ❤🌏❤አለምናት
እማየ እወዲሽአለሁ ❤❤❤❤
አባየ አላህ ይራህምህ 💔😭😭ስብራቴ😭😭😭
ቡራማ ለሃይሜ ስሜት አለው በግልጽ ተናገርኮ አላማቺን እዳንስት እጂ ባቀርብላት ደስ ይለኛል አለ
አዎ ፍቅራቸዉን አሁን ይፋ ማረግ አይፈልጉም እሷም ብዙ ህልም አላት እሱም እንደዛዉ ከግዜ ቡሀላ ግን ይጣመራሉ❤❤❤
@@Jkeesum አወ ምርጥ ጥዶቺ ይሆናሉ አነጋገሩ ያስታውቃል ብግልጽ እወዳታለሁ አለ ግን እስዋ መስምርዋን እድስት አይፈልግን ሶ ያስብላታ ማለት ፍቅር አለው አለቀ❤❤❤
ተባረክ ስለእናት ክብር ለገለፅከው ደሞ ደርሰህላታል አይዞህ በርታ
ደምሪኝ ውደ
ቡራዬ የኔ ወንድም የኔ ትሁት የኔ ሰው አክባሪ ማርያምን ለእናቱ ያለው ቦታ ኮ ይለያል እድመና ጤና ይስጥልህ እንወድሃለን ወንድሜ 😢❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 0:20
ቡራየ ለናትህ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን የለብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምልህ
ኮሜንት ላለመፃፍ በጣም ታገልኩ አልቻልኩም እናም ብሩኬ ብዙ ጊዜ የእናቴን የአምላክን እናት ስትጠራ አላስችል አለኝ የማታፍርባት ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን ትጠብቅህ ወንድሜ
የአላህ የኔም ባል እንድህ የዉደደኝ ያረቢ🤲🤲🤲🤲
ወይ ቡራ ለእናቱ ያለዉ ክብር❤❤❤
እኔ ቃላቷን አላከብር ፍቅሬን አልገልፅ እሷ የማስደስትበት ተግባር የለኝ ኧረ የኔስ😢😢😢😢