የበገና ትምህርት ክፍል 7 ፡ በመስቀል ተሰቅሎ l BEGENA TUTORIAL PART - 7

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ተከታታይ የበገና ትምህርት
    ክፍል 7 ፡ የሰላምታ መዝሙሮች
    መዝሙር ሦስት ፡ በመስቀል ተሰቅሎ
    ከዚህ በፊት በቻናላችን የተላለፉ ተከታታይ የበገና ትምህርቶች ሊንካቸውን እነሆ
    የበገና ትምህርት ክፍል 1፡ መግቢያ
    www.youtube.co....
    የበገና ትምህርት ክፍል 2፡ ሰላምታ ቅኝት
    www.youtube.co....
    የበገና ትምህርት ክፍል 3፡ የጣት መልመጃ
    www.youtube.co....
    የበገና ትምህርት ክፍል 4፡ ድምጽና ዜማን መለየት
    www.youtube.co....
    የበገና ትምህርት ክፍል 5 ፡ ሆዴ ልመድ
    www.youtube.co....
    የበገና ትምህርት ክፍል 6 ፡ በጌቴ ሴማኒ
    • የበገና ትምህርት ክፍል 6፡ በጌቴ ...
    የበገና አስተሳሰር ክፍል 1
    www.youtube.co....
    የበገና አስተሳሰር ክፍል 2
    www.youtube.co....
    የበገና አስተሳሰር ክፍል 3
    www.youtube.co....
    አምላከ ቅዱስ ዳዊት አገልግሎታችንን ይባርክልን!

ความคิดเห็น • 27

  • @YealemT
    @YealemT 11 วันที่ผ่านมา +1

    Abatachn kale hiywet yasemaln fetari bedme betsega ytebkewo

  • @annapetter2777
    @annapetter2777 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በጣም ነው የጠቀመኝ በገና እየተማርኩ ነው፡፡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ፡፡

  • @sisaymelaku3262
    @sisaymelaku3262 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በስም ሞክሼ ስለሆንከኝ ዳግሞ በጣም ደስታ ነኝ።

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሲሳይ ብዙ ሌሎች መምህራን አፍርተዋል። እኛንም ለማስተማር በዚህ ገፅ ስላገኘኖት ደስታዬ ወሰን የለውም። እያንዳንዱን ክፍል በናፍቆት እየጠበኩት ነው ። በመሀል የሚሰጡን ጊዜ በደንብ ተለማምደን ለሚቀጥለው ትምህርት ዝግጁ እንድንሆን ይመስለኛል ። አምላከ ዳዊት ይርዳን። መምህር ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @HanaBedlu
    @HanaBedlu 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃልህይወት ይሰማን❤❤

  • @godisgood1049
    @godisgood1049 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይጨምርልዎ። በጣም ጠቃሚ ነው። ትምህርቶትን ከርቀት እየተከተልኩ ነው።

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን ደስስስ ይላል የበገና ትመህርት በርቱለሰን!!!⛪️

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @Serk9944
    @Serk9944 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር በዚህ መልኩ አልነበረም የምመታው አስተካክላለው

    • @Serk9944
      @Serk9944 4 ปีที่แล้ว

      መምህር ቅኝቱንም ቢገልፁልን እንዴት መቃኘት እንዳለብን

    • @Serk9944
      @Serk9944 4 ปีที่แล้ว

      እኔ የምቃኘው guitar tuner app ዳወን ሎድ አድርጌ ነው

    • @amen9673
      @amen9673 3 ปีที่แล้ว +1

      የሚደረደረው ነው የሚባለው መስተካከያ ነው

  • @ethiophia3378
    @ethiophia3378 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሚገርመኝ ትምህርት አሰጣጥ እራሱ ከሌሎች ለየት ያደርግሃልኮ ግሩም ነው
    ይጠብቅልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tewahidowondu
    @tewahidowondu 2 ปีที่แล้ว +1

    selam lerso yihun abate teketatay yerson timihirt feligalew endet lagign youtube lay metsafots gebeya lay ahun yelem endet magignet chilalewu

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏እናመሰግናለን መምህር

  • @darik3
    @darik3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው

  • @sintayehuchane6229
    @sintayehuchane6229 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስይላል

  • @ethiophia3378
    @ethiophia3378 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልን ሲሳያችን መምህርነ

  • @TsegaAbebawAbebe
    @TsegaAbebawAbebe 7 หลายเดือนก่อน +1

    ,አድራሻችን የት ነው በአካል መማር እፈልጋለሁ

  • @tsigemekonen2179
    @tsigemekonen2179 6 หลายเดือนก่อน +1

  • @bettyabebe7435
    @bettyabebe7435 4 ปีที่แล้ว +2

    Memhir I am interested in private lessons.

  • @bettyabebe7435
    @bettyabebe7435 4 ปีที่แล้ว +1

    Memhir I am interested in private lessons. Please reply.

  • @Santue
    @Santue 2 ปีที่แล้ว +2

    ስልክ ቁጥር በሊንኩ ኣስቀምጥልን

  • @LidetYilma
    @LidetYilma 11 หลายเดือนก่อน +1

    Lidet

  • @himehime3300
    @himehime3300 หลายเดือนก่อน

    ከደጆ ይፈልቃል የሚለውን መዝሙር ቢያሳዩን