ካንሰር፣ አልዛይመር ፣ ዲሜንሺያ ያለባቸው ህመምተኞች ጋር እየሄድኩ ነፍሳቸው ሰላም እንድታገኝ በገና እደረድራለው ኤርምያስ በገና | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 133

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 ปีที่แล้ว +47

    አቤት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልዬ❤ የራሴ ሆነሸ እንኳን እቀናብሻለሁ ሊያጠፉሸ የተነሱ ጠላቶችሸ እግዚአብሔር ይገጸጸቸው ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ❤

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +23

    ተዋህዶ ጥልቅ ናት ተዋህዶዬ ክፍ አይንካቹ ህመማቹ ህመሜ ነው ባለ ማህተቦቼ ሁላቹም ማርያምን በስስት ነው ማያቹ ማን እንደ ተዋህዶ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @tsehaytadele
    @tsehaytadele ปีที่แล้ว +54

    በገና በጣም ነው ምወደው እግዚአብሔር ፈቅዶ መማሬ አይቀርም

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan ปีที่แล้ว +17

    በእውነት ከቃል በላይ ነብስን በጣም ደስ ያሰኛል ወንድማችን እግዚአብሔር ሞገስ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥ
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡና እውቀቱን ይጨምርልህ።

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 ปีที่แล้ว +10

    አባት እግዚአብሔር ይባርክህ። ደስ ሲል

  • @mulugetatsega2036
    @mulugetatsega2036 ปีที่แล้ว +7

    እህቶች ወንድሞች ጊዜው አሁን ነውና በአገኛችሁት አጋጣሚ ተማሩ, እንማርእንዳያመልጣችሁ, ምክንያቱም በገናን ያክል የመንፈስ እርካታ(ሰላም)የትም አይገኝምና እና ለእግዚአብሔር ምስጋና የምናቀርብበትነው።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምወደው እንየም የበገና መዝሙር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀገውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ 🙏የበረከት ፆም ያድርግልን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን 🙏እናመሠግናለን ሰይፍሻ 🙏

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 ปีที่แล้ว +12

    በገና መፈስነሰ ያድሳል በርታልን ወድማችን

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 ปีที่แล้ว +14

    ❤በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ማመስገኘችን ነው❤

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 ปีที่แล้ว +5

    ያገልግሎት ዘመነ ይባረክ ❤ወንድም

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete ปีที่แล้ว +9

    ደስ ይላል። ዛሬ ሴፉ ምርጥ ዝግጅት አቀርብክ።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ በገና መደርደር እውዳለሁ ትዝ ይለኛል ቅዱስ ዳዊት

  • @mesertabera5950
    @mesertabera5950 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ እና ጤና የሰጥህ ወድማችን እኔም መማር እፈልጋልሁ እና አድሪሰህን በታሰቅምጥ መልካም ነው

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 ปีที่แล้ว +6

    ❤በእውነት ልብን ምስጥ የሚያደርግ ነው ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ኤርሚያስ❤❤

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 ปีที่แล้ว +13

    በገና መንፈስን ያድሳል🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +5

    _እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ❤አቤት ተዋህዶ መታደልሽ❤_

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስስስስስስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 ปีที่แล้ว +4

    የበገና መዝሙር በጣም ነዉ ምወደዉ

  • @danilay633
    @danilay633 ปีที่แล้ว +12

    እድለኛ ነክ ለዚ ያበቃክ ክብሩ የተመሰገነ ይሁን

  • @kalkidanhailu4971
    @kalkidanhailu4971 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ኤርሚዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። እመአምላክ በእድሜና በሞገስ ትጠብቅህ

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ ปีที่แล้ว +3

    ❤የእኔ አባት የቅዱስ ዳዊት አምላክ ጥበብን እውቀትን ያብዛልኽ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤🙏

  • @helutube9275
    @helutube9275 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏

  • @beritufeleke8218
    @beritufeleke8218 ปีที่แล้ว +7

    I love Begena . God bless you🙏

  • @liyaliya5195
    @liyaliya5195 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +10

    መታደል ነው መማር እፈልግ ነበር ግን አልሆነልኝም ስንት ጊዜዬ 😢😢የቤተክርስቲያን አገልጋይ መሆን መመረጥ ያስፈልጋል 🙏🏿

  • @ምግባርMigibaryoutube
    @ምግባርMigibaryoutube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እንኳን አደረስዎ፣በዓለ መስቀሉ ❤❤❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤እናመሰግን አለን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว +3

    😢😢እንባ ያመጣል ደስ ሲል😊

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ወድም በገና ውስጥም ስርስር አድርጎ የሚገባ ነው😊

  • @አምላከእስራኤልይክበርይመ
    @አምላከእስራኤልይክበርይመ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ😊❤

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ከፈቀደ ሀገሬ ስገባ እማራለሁ

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ 🤲። ቅዱስ ት። ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ.

  • @YAYA21-o6o
    @YAYA21-o6o ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በመማር ከምፈልጋቸው ነገሮች አንዱ በገና ነው እሲቲ እንዲሳካልኝ ጸልዩንኝ😊።

    • @jamilaa9961
      @jamilaa9961 ปีที่แล้ว +1

      ይሳካልሽ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว

      ይሣካልሽ እህቴ

    • @liyaliya5195
      @liyaliya5195 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +4

    መንፈሴ የሚረጋጋበት ሰላም የሚሰማኝ በገና ስሰማነው

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 ปีที่แล้ว +6

    በገና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ መንፈስ የሚያድስ ስጦታችን ነው። መድሀኒትም ነው። ቅዱስ ዳዊት ሳኦልን ያከመበት እኛም የምንታከምበት የመንፈስ ምግብ ❤❤❤

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 5 หลายเดือนก่อน

      Exactly እግዚአብሔር ሲፈቀድ እማራለዉ አይቀርም 💙💛❤️💚☦️☦️☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mhl671
    @mhl671 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህየሰወት ያሰማልን

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው ❤😥😥
    ስትጀምር ግን በስመ አብ ብለህ ብትጀምር ጥሩ ነበር 🙏

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว

    እግዚያቢሔር ይመስገን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว +2

    በገና.እና.አኮርዲዮም.ስወድ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የምወደው በገና

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm ปีที่แล้ว +2

    Wow !! 🙏 🙏 🙏

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሰይፈሻ እንደዚህ ነው

  • @DV-dk3ku
    @DV-dk3ku ปีที่แล้ว

    ዋው ❤❤❤

  • @sunnyhart9260
    @sunnyhart9260 ปีที่แล้ว +1

    Seifu is David Letterman of Ethiopia, Love watching his show 😂😂😂😂😂😂

  • @bizuayehuassefa4560
    @bizuayehuassefa4560 ปีที่แล้ว

    መነኛ መታደል ነው የዚህ ባለቤት መሆን

  • @Betelhamendalew-q6y
    @Betelhamendalew-q6y 5 หลายเดือนก่อน

    እኔም በገና በጣም ነው በገና የምወደው እግዚያቤር ፈቃዱ ቢሆን እኔም ደርዳሪ መሆን እፈልጋለው።

  • @aemeromedia
    @aemeromedia ปีที่แล้ว

    engaging info!
    💪

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 ปีที่แล้ว +1

    Oh! Denk new Begena des yemel God bless you!

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሰይፉ ሚድያህን ለቤተክርስቲያን መስጠትህ መምህር ኤርሚያስን እንዴት እናግኘው በሚድያ ሀገር ስመጣ ህልሜ እና ምኞቴ በገና መማር ነው

  • @kokebewoldesenbet
    @kokebewoldesenbet ปีที่แล้ว +1

    Wendma tagawen yabzalhe zemar milaketn yasemalen❤️🙏

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว +1

    ሳኦል ነፍሱ ሲረበሽ ቅዱስ ዳዊት በገና ይደረድርለት ነበር

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +15

    በገና:-የኢትዬጰያ!የኦርቶዶክስ,ሀይማኖት, ልጆች,ማሽብሽቢያ,ሀብት,ነው !🙏🏾
    🕊✌🏽💚💛❤️

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል ปีที่แล้ว +1

    በሀይለስላሴ ጊዜ ሉካንዳ ሁሉ ዝግ ነበረ በሰላምም እንኖር ነበረ ያ ጊዜ ይመለስ አይመስለኝም

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤wow betme dase yelale

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 ปีที่แล้ว +8

    ስለ በገና ጥቅም ፈረንጅ ቢናገር ወይም መፀሃፍ ቢፅፍ በርግጠኝነት ሁላችንም ቤት ይገኝ ነበር።

    • @rishane9576
      @rishane9576 ปีที่แล้ว

      Tekekele neshe eko ferenji yalewe becha new tekekele yemenellewe

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว

      ቀልል ይገኛል 😌

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 ปีที่แล้ว +1

    በስማምእዴትደስይላል

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 ปีที่แล้ว +1

    እኔም መማር እፈልጋለሁ በጣም እወዳለሁ

  • @רותירותי-כ7צ
    @רותירותי-כ7צ ปีที่แล้ว +1

    🙏❤❤❤❤

  • @Makuye
    @Makuye ปีที่แล้ว +2

    I love Begena so much. ufff. sisemaw embaye hulu new yemifesew.

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ ปีที่แล้ว +1

    ❤ ኤርምያስ በገና

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ปีที่แล้ว +1

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @MeleseAytenew
    @MeleseAytenew 2 หลายเดือนก่อน +1

    Le 10 awtar aderader yemihon yetat lmmd yelem

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏

  • @BatoSamuel
    @BatoSamuel 10 หลายเดือนก่อน

    Yesaw mazemur sareko betam yasferal ewnat

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijbeltube7477
    @lijbeltube7477 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍

  • @zomababey656
    @zomababey656 ปีที่แล้ว

    😍❤❤❤❤❤

  • @tiktokbeautiess
    @tiktokbeautiess ปีที่แล้ว

    🙏queen

  • @ab6488
    @ab6488 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ዳዊት በገና እየደረደረ ሳይጣንን ያወጣ ነበረ :

  • @suminbaki
    @suminbaki ปีที่แล้ว

    የነበረ ምግብ

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 8 หลายเดือนก่อน

    Ameen❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge ปีที่แล้ว

    እኔም መማር እፈልጋለሁ

  • @AfomiaGethaneh
    @AfomiaGethaneh ปีที่แล้ว

    ለሰንበት ት/ቤቶች እንዴት ታስተምራለህ

  • @haptamhaptam1680
    @haptamhaptam1680 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 ปีที่แล้ว

    Des ylal lealem masawek alebn

  • @abnetbezabh5402
    @abnetbezabh5402 ปีที่แล้ว +1

    endenezih aynet sew makreb setchil yoni magna mnamn beleh tazgaleh, please respect ur audience

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal liyu semet alew

  • @Black-lioness
    @Black-lioness ปีที่แล้ว

    Minyaderal you uploaded your gospel on secular platform on Sewsew channel. Egzhabir lebona yestgn

  • @heluheluheluhelu692
    @heluheluheluhelu692 ปีที่แล้ว

    Bbe online yemnmarebat mengedun benagrun Ene eflgalew

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 ปีที่แล้ว

    ስለ አለቃ ተሰማ ወልደ አማኑኤል የሚታወቅ ነገር አለ? ለበገና እንደገና መነሳትና መወደድ ትልቁን ሥራ የሠራው ማኅበረ ቅዱሳን ስለሆነ ሊመሰገንና ሊከበር የሚገባው እሱ ነው።
    አሁን በገና የሚማሩ የሚያስተምሩ መብዛታቸው ትልቅ ደስታ የሚሰጥ ነው።

  • @ethiopialove2158
    @ethiopialove2158 ปีที่แล้ว

    Yehone menfesima gebtobnal miknyatum menfesawi hulgize temelikache yelewum yasazinal

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 ปีที่แล้ว

    ZMARA MELAKT YASEMALN!!!!!

  • @mimimimi5858
    @mimimimi5858 ปีที่แล้ว +1

    Amen🙏🙏🙏🙏💒💒🙏🙏🙏🙏💒💒❤

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 ปีที่แล้ว

    Ye dawet Amalaki tsewan yabezalki Enye match yat temari mehoni Efelgalhu

  • @godislove5271
    @godislove5271 ปีที่แล้ว +2

    Lejen betasetemirlgn

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq ปีที่แล้ว

    በገና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፈጣሪን
    የማመስገኛ መሳሪያ እንጅ የሙዚቃ መሳሪያ ለማድረግ አትሞክሩ

  • @eyerusalembahiru2745
    @eyerusalembahiru2745 ปีที่แล้ว

    ሠው እንዴት ስለ ሰራው መዝሙር ሲጠየቅ ትርጉሙን ለአዳማጭ ትቻለው ይላል ድሮም የተሰረቀ ነገር እንደራስ መናገር አይቻልም ግን በአለማዊ ነገር የምንጠላውን ወደ መንፈሳዊ ደስ አይልም ግን እኮ ብጠይቀው ምንም ማለት አልነበረም።
    ትክክለኛ ይህ ነው
    th-cam.com/video/EIYzrjWr2Lc/w-d-xo.html

    • @eyerusalembahiru2745
      @eyerusalembahiru2745 ปีที่แล้ว

      ሙሉውን ከሰማሽው አንድ ነው ሲጀመር ያለ ባለቤቱ ፍቃድ የሰውን ነገር መውሰድ ሌብነት ነው መስረቅ ደሞ ሀጢያትም ወንጀልም ነው ደሞ ቢጠይቀው እኮ እምቢ አይለውም ነበረ ያው ፈጣሪን ለማመስገን ስለሆነ ።

    • @eyerusalembahiru2745
      @eyerusalembahiru2745 ปีที่แล้ว

      @@bethelhemwegie1208 ይቅርታ የኔህት በዚ ነገር ምን ያህል ዕውቀት እንዳለሽ ባላቅም ግጥምና ዜማ ከዚ በላይ መመሳሰል እንዴት ቢሆን እንደሆነ አልተሰረቀም የምትይው ለማንኛውም ምንም ነገር ያለ ባለቤቱ ስለማይሆን ወደፊት ይታያል ማን ልክ እንደሆነ ።

    • @benjami4359
      @benjami4359 ปีที่แล้ว

      @@eyerusalembahiru2745በኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ያለፋቃዴ ዘመርክ ዘመርሽ ሚባል የለም፥እንደዛ የሚሉ ካሉ ወንጌል እንዳይስፋፋ እንቅፋት የሚሆኑ የሰይጣን ጋደኞች ነው ሚሆነት ሲጀመር የወንጌል ቃሉ የእግዚአብሔር እንጂ የሰዎች አይደለም፥ እነሱ ራሳቸው ቢሆነም የራሳቸው አይደለም የእግዚአብሔር ስራ እንጂ እግዚኣብሔር በፈቀደው ሰዓት ደሞ ወደ አፈር ይመልሳቸዋል፥ የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን ዘማሪ ሆነው ካለ ፈቃዴ የሚሉ ከሆነ በስጋ ነገር እንደ ዘፋኝ እንጂ እንደ መንፈሳዊ ዘማሪ እየኖሩ አይደለም ማለት ነው። ፖሮቴስታንቶች የኦርቶዶክስን መዝሙር በፒያኖ ሲዘፋነት ዝም የሚባሉት ለዘማሪው አስፈቅደው ጉርሻ ሰተው ነው እያልክ/ሽ እንዳይሆን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @tigistnigussu2135
    @tigistnigussu2135 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ