በቀጠሮ ቀን ምስክር ከቀረ ምስክሩ ታስሮ የሚቀርብበት አግባብ | Chilot | Ethiopian Law

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • #chilot #lawyer #ethiopian #ethiopianmovie
    በቀጠሮ ቀን ምስክር ከቀረ ምስክሩ ታስሮ የሚቀርብበት አግባብ | Chilot | Ethiopian Law

ความคิดเห็น • 5

  • @amenamen5791
    @amenamen5791 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ መልስልኝ የመጨረሻ ፍርድ ሲሰጥ በዉጪ ሆኖ ሲከራከር የነበረበት አመት ሊሆን ይችላል ያንን ከግምት ዉስጥ ይገባል ለምሳሌ አራት አመት ሲፈረድ ያንንም ጨምሮነዉ አመሰግናለዉ

  • @miheretwerku2983
    @miheretwerku2983 ปีที่แล้ว +2

    ጠቀሚ ምክር ነው ::ነገር ግን ፓሊሥ አጥቸዋለው ካለ ወይም የፍርድ ቤት ትእዛዝ ሣይፈፅም የቀረ ከሆነ ወይም ቸልተኛ ሁኖሣቀርብ በተደጋጋሚ ምሥክር የቀረ ከከሆነ ምን ይደረጋል

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  ปีที่แล้ว

      ፖሊስ በአድራሻው ማግኘት ካልቻለ ምስክሩ የሚገኝበትን ቦታ ምስክሩን የቆጠረው ሰው ካወቀ መጠቆም ያስፈልጋል።
      ፖሊስ በአግባቡ ምስክሩን ሳይፈልግ ከሆነ አላገኘሁትም ያለው ችሎቱ የፖሊስ ጣቢያውን ኃላፊ አስጠርቶ መጠየቅ ይችላል።

    • @naoddire3633
      @naoddire3633 ปีที่แล้ว

      Brave

  • @zerihunhaile8406
    @zerihunhaile8406 ปีที่แล้ว

    Beyetinagnaw anketse?