Was habt Ihr nur von Beitrag an die Geschichte die Urväter Tigrai als Eritrea und Äthiopien, was ist das von Blödsinn man kann nicht die Geschichte die anderen Klauen aber der wissen kann man lernen und noch machen. Was habt Ihr den aktuellen oder die letzten 20j entwickelt als Eritrea und Äthiopien? Seit 30j Jägen mich eure Götter und westliche Betreuern um euch zu betreuen Ihren Gehalt von mir bezahlt zu werden. Träumt weiter an die Tigrai Vergangenheit Geschichte, um zu beanspruchen Ihr habt aktuelle Geschichte als Massen Mördern an unvorbereitet Zivilisten Frauen Vergewaltiger. Schreibt eure Geschichte das wissen von unsere Urväter bekommt Ihr nicht, die das geschrieben werden Sie jeden Cent zurück zahlen.
ERITREA IS THE NAME OF COLONIZATION . WE ITALIANS GAVE YOU THE NAME . THE REAL NAME IS ABYSSINIA . BUT ALL THISE KNOWLEDGE BELONGS TO THE AXUM KINGDOM .
የምትለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም ገራሚ ናቸው ለኔ ደሞ ይበልጥ እየረዳኝ ነው
መምህር አተን የሰጠን አመላክ ይመሰገን ❤❤😂
ብቻ እኔ የምመኝልህ ረዥም እድሜን፣ጤናን፣ የልብህ መሻት ሁሉ እንዲሳካልህ፣ነው! ቅዱስ ይህያው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
"ለማንም ሳይሆን" ለኢትዮጵያዬ ትስፈልጋታለህ እና
በእድሜ ፣በጥበብ ፣በፀጋ፣ በበረከት ባርኮ ይኑርህ"!
አንተን የሚተኩ ሌላው ቢቀር 20 ታዳጊዎች ላይ ስልጠና እና ትምህርት እየሰጠህ ብታሳድግ መልካም ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ"!
እንዳንተ ያለ መልካም እና ጥበበኛ "ጥበቡን/እውቀቱን
ያለ ምንም ስስት' እሚያካፍል መልካም እና ጥበበኛ ስላላት ኢትዮጵያዬ እጅጉት ኩራት ይሰማታል"! ተባረክ"!
የሚገርመኝ ከምትነገርን ነገር ሁሉ ሳስበው እንዴት ቢገባህ ነው በጣም የሚገርም ባለምጡቅ አእምሮ እድሜ ይስጥህ❤
እግዚያብሄር ይባርክህ
ዶ/ር ሮዳስ የምንግዜም የኔ ምርጥ ኢትዮጲያዊ
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
የተባረከ ወንድመ ንሩልኝ , ኣንተ የኛ ስጦታ ነ
አንተ እንኳን የኛ ሆንክ ወንድመ
አኛም እንወደሃለን እናከብራለን የኢትዮጵያ አይን❤🎉❤🎉❤🎉
እናመሰግናለን
ድንቅ የሀይማኖት መምህር እና ሳይንቲስት ትልቅ ግንዛቤ አግኝቼበታለው ያለህን ዕውቀት ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እድሚ ከጢና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ዶኮትር❤❤❤❤
ዕፁብ ድንቅ ዕውቀት !!! እግዚአብሔር አምላክ የበለጠውን ይግለፅልህ ። የተገለፀልህን ሚስጢር
ያለስስት በማካፈልህ ክብረት ይስጥልን ።
ፀጋውን ያብዛልኝ ዶ/ር መምህር በውነት ያወቁትን ስለሚያስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ይገርማል ይደንቃል😊 ዛሬ ገና የቁጥር ሃያልነት ገባኝ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን🙏
ኢአቀቱ ገን እዝጋብሄር ኣልስጠም ይትግራይ ኣቦቻችን ናቾም፡
እውቀት እና የምግደል ሃይል ይለያያል፡ ለእውቀታችንን ለታሪክቻን ብላቹ ነው ትግራይ ማጥፋት የተነሳቹ ብሄር ብሄረ ስቦች ክኢሬትሪያና ክውጭ ሃገሮች ጋር በሞሆን።
አባቶቻችን እጅግ በእውቀትና በጥበብ ተራቀዋል እኛ ግን አቀላፍተናል የአባቶቻችን እውቀት እንድናቅ አተን እንደ ማላክታን ነው ለማንቂያ የሰጠን!!!
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ በበረከት ይባርክ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ መምህሬ ❤❤❤🙏
Was habt Ihr nur von Beitrag an die Geschichte die Urväter Tigrai als Eritrea und Äthiopien, was ist das von Blödsinn man kann nicht die Geschichte die anderen Klauen aber der wissen kann man lernen und noch machen. Was habt Ihr den aktuellen oder die letzten 20j entwickelt als Eritrea und Äthiopien? Seit 30j Jägen mich eure Götter und westliche Betreuern um euch zu betreuen Ihren Gehalt von mir bezahlt zu werden. Träumt weiter an die Tigrai Vergangenheit Geschichte, um zu beanspruchen Ihr habt aktuelle Geschichte als Massen Mördern an unvorbereitet Zivilisten Frauen Vergewaltiger. Schreibt eure Geschichte das wissen von unsere Urväter bekommt Ihr nicht, die das geschrieben werden Sie jeden Cent zurück zahlen.
መምህረቃለይዉትያስማልኔ ፀዳለማርም
ERITREA IS THE NAME OF COLONIZATION . WE ITALIANS GAVE YOU THE NAME . THE REAL NAME IS ABYSSINIA . BUT ALL THISE KNOWLEDGE BELONGS TO THE AXUM KINGDOM .
th-cam.com/video/b2LPqRLPOPg/w-d-xo.htmlsi=mAzrUQhvZ_Xgbz3l
ድንቅ የምርም ውጤት ነው መምራችን እንኩዋንም የኛ ሆንህ
እድሜ ፀጋውን ይስጥልን መምህር
ሰላመ እግዚአብሔር አይለይህ መጻሕፍቶችንህ አሰራጭልን
መምህር እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ማሰተዋል ይሰጠን
በእውነት መምህር እናመሰግናለን
ዶክተር እናመሰግናለን ረጅም እድኔ ለንደርሶ አይነት ቅን መምህር
በጣም የምወደው ሰው ነው ኔኮላስ ቴስላ
Ayyyyyi yegna new leka
th-cam.com/video/b2LPqRLPOPg/w-d-xo.htmlsi=mAzrUQhvZ_Xgbz3l
በጣም እናመሰግና ለን ❤
ዋው የተከበሩ ሊቀ ጠበብት ሮዳስ እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድም
❤አመሰግናለሁ
ሲገርም 👌👌👌
ዶክተር በጣም ነው እምወድክ .እንዲ ሰው ወድጄ አላቅም ሁሌም ውስጤነክ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኛ አለኝታ ዶ/ር ሮዳስ፡፡የጥበብ አምላክ አብዝቶ ጥበብን ይግለፅልህ!!!
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ የአውሬው መንፈስ የሰፈነባቸውን በቅናት በምቀኝነት እንዳያዩብን የቅዱሳኖች አምላክ ይጠብቅህ
ዶር አደንቅሀለሁ እድሜ ይስጥህ
Wow you are the great God bless you
እግዚአብሄር ይባርክህ ያንተ አይነት ድንቅ ትውልድ እግዚአብሄር ያብዛልን በጣም አመሰግናለሁ
ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
ወንድሜ ተባረክ በእዉነት ታላቅ ሰዉ ነህ
እናመሰግናለን መምህራችን
ያንተን ጥበብ በጣም እቀናለው ያው መንፈሳዊ ቅናት እግዚአብሔር ለኔም ለልጆቼም ይግለጥልን ላንተ የተገለጠውን አሜን የጥበቡ ባለቤት ለኛም ጥበብን ያድለን ይግለጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን።
Am happy 2 looking for 2 this video ...... I will search more and discover new thing ,I hope
እግዚአብሔር ይጠብቅህ💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
DR.Rodas I respect and I love you.I am a kid.
O must be kid
Thank U egziaebihir ybarkh
ዶ/ር ኑርልን
Thank u
ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥልን በቅዱስ ፀጋውም ባርኮ ክፉ ሳያስነካ ያኑርልን
በጣም ኣመሰግናለሁ ዶ/ር ለዘላለም ኑርልን
Egziabher yitebkln, yibarkln Megabe Hadis Dr Rodas!
❤ thank for this video
❤❤❤Dr. rodas Egziabhair yebarkeh kezih belay
ዶክተር በጣም የማከብርህ እና አንድቀን አገኝህ አለዉ !!!!!!🎉
እሚገርም ነገር ነው ዶክተር በጣም እናመስግናለን:: የ
Amazing explanation
እጂግ በጣም የሚገርም ነው እናመሰግናለን መምህር
ጌታ ይባርክ ወንድሜ
ቀጥታ ስርጭት ለጥቂት አመለጠኝ እንጂ በእውነት ስጠብቅ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን አላመለጠኝም እውቀትን ምን ያህል እርቀናት እንደነበር
በጣም ድንቅ ነው እናመሰግናለን ዶክተር
እድሜና ጤና ይስጥህ ያኑርልን
እረ ፈጣሪ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እጅግ በጣምአደንቃሃለሁ
Egzebiher be'edime yitbikilgn!
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤
ከመይ ኣምላኽ ብርኽ የብልካ ነዚ ፍልጠት ዘካፈልካና ብነጻ! በል ብርዕካ ትሰስን::
እየጠበቅን ነበር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ
تلىالى روضاث
Thankyou you are entelegent person.
እንዴት እኛም በህይወታትን እንጠቀም❤
ይበርቱ መምህር
ግሩም ነው
ከዚህም በላይ እውቀትን ይጨምርለዎት
DR TADESE THIS KNOWLEDGE BELONGS TO THE AXUM KINGDOM . APPRECIATE THE AXUMMAWEYAN WITH ALL DO RESPECT
ዶክተር ሮዳስ, በ 3_6_9 የታላቁ ሳይንቲስት የኒኩለስ ተስላ ቀመርን በሚገባ ተንትነህዋል ለዛም ላመሰግንህ እወዳለሁ, ነገርግን ያልተረዳሁት ነገር ቢኖር ቁጥሮቹን እንዴት አድርገን ብንጠቀማቸዉ ነዉ በህይወታችን ዉስጥ ተፅእኖ የሚፈጥሩት ጊዜ ካለህ ለምሳሌ (እነዚህን 3_6_9 ቀመሮችን እንደዚህ አድርጋችሁ ብትጠቀሙባችሁ ብለህ አጠቃቀሙን አሳየን ወይም አስረዳን)maybe የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ስራልኝ አደራህን ያዉ አባብሌ ከተረዳኋዉ እባክህን🙏🙏🙏🙏
There are alot of videos out there you can search
@@Lidiyamisganawቶክሚልን ካወክሽ
መምህሬ ሁሌም ኑርልኝ
እጅግ በጣም ጥሩ እዉቀት ነው ያካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን!!
እድሜ ጤና ይስጥክ ኑርልን አሜን
ስጦታችን የእመብርሀን ልጅ ፀጋውን ያድልህ እንዳልል ፀጋው በብዙ ታድሎሀል እንደ ኃዋርያት በጎች ይርቡልህ ይብዙ ምድርንም ይሙሏት የበጎች እረኛ ሁንልን መምህር🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጡ።
አኦትዮጵያዊነትን የሚያንጸባርቁ ያማሩ ሰሚዞችን ያደርጋሉ እና በጣም ያምራል። እግዚአብሔር ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር አይለየዎት ብርታትን ይስጥዎት።
ጥበብን ይጨምርልን ጥበብ ገንዘብ እግዚአብሔር ን ሀይል እናድርግ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው
You are the great GOd Bless you 🎉
በጣም የሚገርም ጥበብ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ከዚህ በላይ አብዝቶ ጥበብን ያድልህ!
ለእኛም ስላካፈልከን አመሰግናለሁ፡፡
You always have a positive vibe & thank you for your teaching!!!
በጣም ጥሩ ትምህት
Really wonder full very nice research and big scientific input. I will be your constant follower, you shake my mind. Wossen Tessema.
you are amazing spritual mentor, we are lucky to have like you in ethiopia for me you are ethiopian nikola tesla
መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
fetari yitebekehe docter
አሜን 🙏 ፈጣሪ ያንተንም ሰላም ያብዛልህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ!!
በቀጣይ ግዜ ስለ 12ቱ ነገደ እስራኤል ብትነግረን 🙏🙏🙏
በተለይም ወደ ኢትዮጵያ ፈልሷል ስለሚባለው ነገደ ዳን (ቤተ እስራኤል ፈላሻ)
ወረኛ ስሎንክ እንጂ ዝም ብለክ አትኖርም ነገድ ኑግ ምናምን እያልክ እራስክን አታስጨንቅ ስትሞት ሁሉም ይቀር የለ እንዴ
Ewne betam dnk new gn yhen ewket wdemigeletew alem bemn menged enamtaw endet adrgen entekembet
ቀላል በሚባል ቋንቋ ብታብራራልንም ይጠጥርብኛል!ኑርልን
በጉጉት እንጠብቃለን መምህር
Thank you so much
መምሕሬ እድሜ ይስጥልኝ ቅዥት የመሰለውን ትት እውነት እያደረከዉነዉ
ፍቅር ነው ፍትህ ራሱ ወድሃለሁ ጀግና ሰዉ !!
ግሩም ነዉ
Respect❣
Memihir edme tena yadililin
እናመሰግናለን መምህር አሁንማ 999
መፅሀፍ ምታወጣ ይመስለናል
ከልብ እናመሰግናለን
Selam DR
Betam enameseginalen memihr🙏🙏🙏