ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በአንተ ቪዲዮ ምክንያት ከአንድ አመት በፊት በ369 አፈርሜሽን ሂወቴ በሙሉ ተቀይሮዋል ከምንም ተነስቼ የፃፍኩዋቸው 9 ትልልቅ ምኞቶች ነበሩኝ በአመት ውስጥ 100% ተሳክተውልኛል ይህ ስፅፍ ብዙ ሰው ላይመስለው ይችላል ስራ የሌለኝ የሰው እዳ የነበረብኝ ኸረ ምበላው ያልነበረኝ ወጣት ነበርኩ ዛሬ ሚሊየነር ነኝ ከኪራይ ቤት ወደ ቪላ ቤት ተቀጥሬ ለመስራት ተቸግሬ የነበርኩት ዛሬ 21 ሰው የስራ እድል ፈጥሬያለሁ ከሰፈሬ ወጥቼ ማላውቀው እንደ ቀላል ሀገራት መጎብኘት ጀምሬያለሁ ብቻ ዶር እባክህ በኔ ላይ የተፈጠረው ተአምር በሆነ መንገድ መመስከር እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝህ እችላለሁ ?
Wow that’s amazing. Thank you for sharing your success here with me and others. Telegram lay tsafelegn: t.me/laekemariam_YWo
Wow
አንተ ደሞ እኛ አስተምረን ምን እንደምናረግ pls
ደስ ይላል በጣም ያንተ መሳካትም የዶክተር ልፋት ፍሬ ማፍራቱም በጣም ደስ ይላል
በሚገባ ደስ ይለኛል
አንተን ያስተዋወቀኝ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ
እኔም የልቤ መሻት ተፈፅሞልኝ ለመምስከር ያብቃኝ በጣም እማፈቅረውን ልጅ አግብቼ
እንዳንተ አይነት ንፁህ ጭንቅላት ያለሁ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን ጥሩ ሰው ነህ
እግዚአብሔር በጣም አብዝቶ ይባርክህ። ለምንጠቀምበትም የእግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ሆኖ እንደ ልባችን መሻት ይሙላልን ፣ይሙላላችሁ።
ከ14 አመቴ ጀምሮ እየዳከርኩ ነዉ ጠብ የሚል ነገር የለም! በዚህ እሳቤ መሞከር እፈልጋለሁ!
ቲክቶክ ላይ ሰምቼህ ተለዉጨብህ ጠፋህብኝ ዛሬ አግቼህ ደስ ብሎኛል❤
Hi 😊
ወንድማለም በርታ ልበ ቀና ነህ እኛን ለመለወጥ የምታረገውን ጥረት አደንቃለው አትጥፋ ❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ መምህር🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜና ጤና ይስጥህ
አመሰግናለሁ ወንድሜ.መጽሐፍ ቅዱስም እንዲህ ይብል " በአንዳንች ነገር ልዩ ሀሳብ ቢኖራችሁ እግዝሐብሄር ደግሞ ይህንን ይገልጽላችኃል" ይላል ይህ ማለት በምንፈልግው ነገር ላይ ጠዋት ማታ ማሰብ ማሰላስል እንደሆነልን አድርገን መቁጠር ነው ፈጣሪ ደግሞ ፍላጎታችንን ያሟልልናል::
ተባረክ ወንድሜ
Great Idea from the Great Person ,,,,,Thank you more Dear Dr...
Dr.❤
Egzabher ybarekeke Amesgnalhu. Hewtay end kyet redtihgale tbareke
ዶክተር 2 ጥያቄ አለኝ::1ኛ.ከ9 ቀን ቦኃላ ወረቀቱን ምን እናድርገው? 2ኛ. ከ9 ቀን ቦኃላ ሌላ ተጨማሪ 9ቀን ጨምረን መቀጠል ንችላለን?የ)ወይም ሌላ አዲስ 3 affirmition ፅፈን manifest ማድረግ ንችላለን?
ተባረክ ላአከማርያም በአንተ ቢድዬች ብዙ ትሞርት አግንቻለው።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት
4:44 የቱን ነው ምናነበው
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔም ካሁን በፊት ተጠቅሜበት ሰርቶልኛል አሁንግን በጣም ተጨናንቄ ለሁ እባክህ እንዴት ውስጤን ንፁህ አድርጌ ልተግብር
ድንቅ አእምሮ ባለቤት
የኔ ውድ ወንድም አመሰግናለሁ እወድሀለሁ Please እርዳኝ እንዴት ላግኝ እችላለሁ ወንድሜ
Betam yemigerem new enie 3 negerochen metsaf jemereku Ena 1gnaw Gena be 3tegnaw Ken new yetesakalegne Ena betam desyilal
Thanks you Dr
እናመሰግናለን ተባረክ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልህ ❤
ከ3 ነገር ይልቅ በጣም የምፈልገዉ አንድ መፃፍ ብቻ ማድረግ ይቻላል።
አመስገን አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ አስገራሚና ጠቃሚ ትምህርት
የምትነግረን ሁሉ ጠቃሚ ነው በርታ
ወንድሜ አመሰግናለሁ
በእውነት ምን ላርግህ ወንድሜ እግዜር ይባርክህ
በጣም ነው የተለወጥኩት አመሰግናለው
ይህ መልዕክት ለኔ ነው የመጀመሪያዋ ማሳካት ያለብኝ እኔ ነኝ 🙏
ከሌብ በድንግል ማርያም ስም አመሠግናለሁ !!!!
አንተን youtube ላይ በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ። ጥሩ ትምህርት ነዉ።
Selam
Your the best
በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
ይመችህ ብሮ
በጣም አመሰግናለሁ ፡፡እንደሚሰራ አምናለሁ ፡ ተጠቅሜው እሄዳለሁ፡፡ያኔ ደውዬ አመሰግንሃለሁ፡፡
Thank you lakeye fetare molota teraf yale edme yesteln
ኤነን ባይስርድሁ
አመሰግናለሁ
ስላም ዶሆክተር እኔዬ የምለው መፃፍ የማይች ስው እዴት ነው መስራት የሚይቺልት
እዉነታዉ ሊገባኝአልቻለም 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው
Thank you! It's informative and concise.
ሳይህ የመጀመሪያ ቀኔ ነው
እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏
❤
Thankyou Dr. Joined telegram but can't make it on time. I will be committed to practice from this video.
Ine iraasen yikirbiyyalew...nurilign wendimme ...betaam new makbrih
telegeram chanalehen endate newu magegente yemchalewu???
ስለና ትምህርት አመሠግናለሁ ክበርለልኝ
ሰላም ላእከ በምታቀርበው ነገር ተጠቃሚ ነኝ አመስግናለሁ። ፈለገ - ግብ መፅሀፍ ትርጉም ክፍል 11,12...ማግኝት አልቻልኩም.አመሰግናለሁ
Emokerewalehu kasakuhut engerehalehu
ኣመሰግናለው ለኣከ(ዶ/ር)የኔ ጥያቄ እነዚህ የተዘረዘሩ ሰኣቶች የራሳቸው ምስጥር ኣለቸው ወይስ?1:30 ብጠቀምስ?
Thank you
ግሩፕ ውስጥ ለመግባት መስፈርቱ ምንድን ነው እና ትምህርቱስ ምንድን ነው ሁሉንም ነገር ንገረን🙏❤️❤️❤️
Ahun moletoal meseferet yelewem
@@laekemariam72 ግሩፑን ለቀው በወጡት ቦታ አስፐባን plz 🙏🙏🙏❤️
@@laekemariam72
ቴሌግራም ቻናል የሱን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
EA 1 gize tsifan nw oy 6 gize manifest minaragew or
Teru temrt new thankyou. Ene melew leloch video yanten say neber ende atomic habit lelochnem ena egnin meshaf keyet new metagegnew botawen betnegregn
WoW amazing bless you More 🙏 thank you for your sharing
ታዲያ እነዚህ 3 6 9 ቁጥሮች ቴክኒኮች ለምን ቴስላን አረዱትም ከታሪኩ አንፃር .... እሱ ላይ እውቀት እንጂ ለውጥ አላየሁም በዚህ ሁኔታ እኛ ላይ እንዴት ይሰራ ?
🙏🙏🙏በርታልን bro. በጣም ትላያለህ
Hi 👋
Tebarekln ❤❤❤❤❤
Thanks so much Dr
አመሰግናለሁ d,c
ስለ ቪዥን ቦርድ የምታውቀውን አስረዳን
Ok
Thanks Dr ❤
Thank you!
My best
Much love Much respect
አደርጋለሁ ይሆንልኛል! አመሰግናለሁ !
Hi selam
እመሰግናለሁ❤
mulu course
Mobile lay metafe yechalale?
Thank you for your kindness
Thank you❤
thanks doctor❤❤❤
እኔ ውጭ ነኝ ያለውት ስአቱ በ ግድ አንተ በ ጽፍከው 🤔? በ ተመቸኝ ስዓት ቢኦንስ? 9ቀን ይኡን እንጂ?
@@ኢትዮጵያየእኝናት anytime yechalal
አገባው 369
እዉነት አልክ ጒቱ አልካቸዉ ከዚያም በላይ
Dr ሚቀጥለው video ስትሰራ ከኋላህ ያለችውን የምትከረከረው ነገር ትረብሻለች ትኩረትን ትወስዳለች።
😂😂😂
Thanks dr
🏁🚶🌄
Thanks
Tnx 👌👌👌
ይቀርታ ዶክተር፤ በመጀመሪያ ለ9 ደቂቃ፣ ለ9 ሰከንድ፣ ለ27ሰከንድ... የትኛውን ከየትኛው፤ ደቂቃ እና ሰከንድ አጠቃቀም ገለፃህ አልገባኝም። ልትረዳኝ ይቻልሐልን?
Kesera ga bekn west 3tun seatat bcha metekem kechaln beki yhonal?
Minim bihon gize ayetefam
Hi doctor ስራዬ የሚያስመሽ ነው።እና በራሴ schedule ለማስተካከል አስቤአለሁ ግን ያልገባኝ።ከዘጠኝ ቀን በሗላስ ምንድነው የማደርገው ?ሌላውን ምኞቴን ነዉ የምቀጥለው ወይስ ሌላ rule አለው ?አመሠግናለሁ
@@amsaletadesse3601 you can use your own schedule. After 9 days you can wish for more things
Dr did u try this and u got change ur life tell as ur experience
bro. wake up ,you are not listing 😂
በሰላም ነው የጠፋሀው?
❤❤❤❤❤❤
በ12:00 ሰዓት 6ግዜ ነው የምንፅፈው ወይስ አንዴ የፃፍነው ብቻ ነው ደጋግመን የምናነበው????
አንዴ የተፃፈው ላይ መደጋገም
በስማም በስንት ጊዜህ ጠፍተህ መጣህ
ምንም አልገባኝም ማኛ
Next endatresagn
👌
ለሹፌሮች ሰዓቱን እንዴት እንጠቀም?
Bemichachihu seat madereg yechalal
የፀሎት ሰአት ሆነኮ ሰአቱን አሳልፎ ማረግ ይቻላልደ
Yechalal
🙏🙏🙏🙏
በአንተ ቪዲዮ ምክንያት ከአንድ አመት በፊት በ369 አፈርሜሽን ሂወቴ በሙሉ ተቀይሮዋል ከምንም ተነስቼ የፃፍኩዋቸው 9 ትልልቅ ምኞቶች ነበሩኝ በአመት ውስጥ 100% ተሳክተውልኛል ይህ ስፅፍ ብዙ ሰው ላይመስለው ይችላል ስራ የሌለኝ የሰው እዳ የነበረብኝ ኸረ ምበላው ያልነበረኝ ወጣት ነበርኩ ዛሬ ሚሊየነር ነኝ ከኪራይ ቤት ወደ ቪላ ቤት ተቀጥሬ ለመስራት ተቸግሬ የነበርኩት ዛሬ 21 ሰው የስራ እድል ፈጥሬያለሁ ከሰፈሬ ወጥቼ ማላውቀው እንደ ቀላል ሀገራት መጎብኘት ጀምሬያለሁ ብቻ ዶር እባክህ በኔ ላይ የተፈጠረው ተአምር በሆነ መንገድ መመስከር እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝህ እችላለሁ ?
Wow that’s amazing. Thank you for sharing your success here with me and others. Telegram lay tsafelegn:
t.me/laekemariam_YWo
Wow
አንተ ደሞ እኛ አስተምረን ምን እንደምናረግ pls
ደስ ይላል በጣም ያንተ መሳካትም የዶክተር ልፋት ፍሬ ማፍራቱም በጣም ደስ ይላል
በሚገባ ደስ ይለኛል
አንተን ያስተዋወቀኝ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ
እኔም የልቤ መሻት ተፈፅሞልኝ ለመምስከር ያብቃኝ በጣም እማፈቅረውን ልጅ አግብቼ
እንዳንተ አይነት ንፁህ ጭንቅላት ያለሁ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን ጥሩ ሰው ነህ
እግዚአብሔር በጣም አብዝቶ ይባርክህ። ለምንጠቀምበትም የእግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ሆኖ እንደ ልባችን መሻት ይሙላልን ፣ይሙላላችሁ።
ከ14 አመቴ ጀምሮ እየዳከርኩ ነዉ ጠብ የሚል ነገር የለም! በዚህ እሳቤ መሞከር እፈልጋለሁ!
ቲክቶክ ላይ ሰምቼህ ተለዉጨብህ ጠፋህብኝ ዛሬ አግቼህ ደስ ብሎኛል❤
Hi 😊
ወንድማለም በርታ ልበ ቀና ነህ እኛን ለመለወጥ የምታረገውን ጥረት አደንቃለው አትጥፋ ❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ መምህር🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜና ጤና ይስጥህ
አመሰግናለሁ ወንድሜ.
መጽሐፍ ቅዱስም እንዲህ ይብል " በአንዳንች ነገር ልዩ ሀሳብ ቢኖራችሁ እግዝሐብሄር ደግሞ ይህንን ይገልጽላችኃል" ይላል ይህ ማለት በምንፈልግው ነገር ላይ ጠዋት ማታ ማሰብ ማሰላስል እንደሆነልን አድርገን መቁጠር ነው ፈጣሪ ደግሞ ፍላጎታችንን ያሟልልናል::
ተባረክ ወንድሜ
Great Idea from the Great Person ,,,,,Thank you more Dear Dr...
Dr.❤
Egzabher ybarekeke Amesgnalhu. Hewtay end kyet redtihgale tbareke
ዶክተር 2 ጥያቄ አለኝ::1ኛ.ከ9 ቀን ቦኃላ ወረቀቱን ምን እናድርገው? 2ኛ. ከ9 ቀን ቦኃላ ሌላ ተጨማሪ 9ቀን ጨምረን መቀጠል ንችላለን?የ)ወይም ሌላ አዲስ 3 affirmition ፅፈን manifest ማድረግ ንችላለን?
ተባረክ ላአከማርያም በአንተ ቢድዬች ብዙ ትሞርት አግንቻለው።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት
4:44 የቱን ነው ምናነበው
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔም ካሁን በፊት ተጠቅሜበት ሰርቶልኛል አሁንግን በጣም ተጨናንቄ ለሁ እባክህ እንዴት ውስጤን ንፁህ አድርጌ ልተግብር
ድንቅ አእምሮ ባለቤት
የኔ ውድ ወንድም አመሰግናለሁ እወድሀለሁ Please እርዳኝ እንዴት ላግኝ እችላለሁ ወንድሜ
Betam yemigerem new enie 3 negerochen metsaf jemereku Ena 1gnaw Gena be 3tegnaw Ken new yetesakalegne Ena betam desyilal
Thanks you Dr
እናመሰግናለን ተባረክ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልህ ❤
ከ3 ነገር ይልቅ በጣም የምፈልገዉ አንድ መፃፍ ብቻ ማድረግ ይቻላል።
አመስገን አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ አስገራሚና ጠቃሚ ትምህርት
የምትነግረን ሁሉ ጠቃሚ ነው በርታ
ወንድሜ አመሰግናለሁ
በእውነት ምን ላርግህ ወንድሜ እግዜር ይባርክህ
በጣም ነው የተለወጥኩት አመሰግናለው
ይህ መልዕክት ለኔ ነው የመጀመሪያዋ ማሳካት ያለብኝ እኔ ነኝ 🙏
ከሌብ በድንግል ማርያም ስም አመሠግናለሁ !!!!
አንተን youtube ላይ በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ። ጥሩ ትምህርት ነዉ።
Selam
Your the best
በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
ይመችህ ብሮ
በጣም አመሰግናለሁ ፡፡
እንደሚሰራ አምናለሁ ፡ ተጠቅሜው እሄዳለሁ፡፡
ያኔ ደውዬ አመሰግንሃለሁ፡፡
Thank you lakeye fetare molota teraf yale edme yesteln
ኤነን ባይስርድሁ
አመሰግናለሁ
ስላም ዶሆክተር እኔዬ የምለው መፃፍ የማይች ስው እዴት ነው መስራት የሚይቺልት
እዉነታዉ ሊገባኝአልቻለም 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው
Thank you! It's informative and concise.
ሳይህ የመጀመሪያ ቀኔ ነው
እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏
❤
Thankyou Dr. Joined telegram but can't make it on time. I will be committed to practice from this video.
Ine iraasen yikirbiyyalew...nurilign wendimme ...betaam new makbrih
telegeram chanalehen endate newu magegente yemchalewu???
ስለና ትምህርት አመሠግናለሁ ክበርለልኝ
ሰላም ላእከ በምታቀርበው ነገር ተጠቃሚ ነኝ አመስግናለሁ። ፈለገ - ግብ መፅሀፍ ትርጉም ክፍል 11,12...ማግኝት አልቻልኩም.አመሰግናለሁ
Emokerewalehu kasakuhut engerehalehu
ኣመሰግናለው ለኣከ(ዶ/ር)
የኔ ጥያቄ እነዚህ የተዘረዘሩ ሰኣቶች የራሳቸው ምስጥር ኣለቸው ወይስ?1:30 ብጠቀምስ?
Thank you
ግሩፕ ውስጥ ለመግባት መስፈርቱ ምንድን ነው እና ትምህርቱስ ምንድን ነው ሁሉንም ነገር ንገረን🙏❤️❤️❤️
Ahun moletoal meseferet yelewem
@@laekemariam72 ግሩፑን ለቀው በወጡት ቦታ አስፐባን plz 🙏🙏🙏❤️
@@laekemariam72
ቴሌግራም ቻናል የሱን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
EA 1 gize tsifan nw oy 6 gize manifest minaragew or
Teru temrt new thankyou. Ene melew leloch video yanten say neber ende atomic habit lelochnem ena egnin meshaf keyet new metagegnew botawen betnegregn
WoW amazing bless you More 🙏 thank you for your sharing
ታዲያ እነዚህ 3 6 9 ቁጥሮች ቴክኒኮች ለምን ቴስላን አረዱትም ከታሪኩ አንፃር .... እሱ ላይ እውቀት እንጂ ለውጥ አላየሁም በዚህ ሁኔታ እኛ ላይ እንዴት ይሰራ ?
🙏🙏🙏በርታልን bro. በጣም ትላያለህ
Hi 👋
Tebarekln ❤❤❤❤❤
Thanks so much Dr
አመሰግናለሁ d,c
ስለ ቪዥን ቦርድ የምታውቀውን አስረዳን
Ok
Thanks Dr ❤
Thank you!
My best
Much love Much respect
አደርጋለሁ ይሆንልኛል! አመሰግናለሁ !
Hi selam
እመሰግናለሁ❤
mulu course
Mobile lay metafe yechalale?
Thank you for your kindness
Thank you❤
thanks doctor❤❤❤
እኔ ውጭ ነኝ ያለውት ስአቱ በ ግድ አንተ በ ጽፍከው 🤔? በ ተመቸኝ ስዓት ቢኦንስ? 9ቀን ይኡን እንጂ?
@@ኢትዮጵያየእኝናት anytime yechalal
አገባው 369
እዉነት አልክ ጒቱ አልካቸዉ ከዚያም በላይ
Dr ሚቀጥለው video ስትሰራ ከኋላህ ያለችውን የምትከረከረው ነገር ትረብሻለች ትኩረትን ትወስዳለች።
😂😂😂
Thanks dr
🏁🚶🌄
Thanks
Tnx 👌👌👌
ይቀርታ ዶክተር፤ በመጀመሪያ ለ9 ደቂቃ፣ ለ9 ሰከንድ፣ ለ27ሰከንድ... የትኛውን ከየትኛው፤ ደቂቃ እና ሰከንድ አጠቃቀም ገለፃህ አልገባኝም። ልትረዳኝ ይቻልሐልን?
Kesera ga bekn west 3tun seatat bcha metekem kechaln beki yhonal?
Minim bihon gize ayetefam
Hi doctor
ስራዬ የሚያስመሽ ነው።እና በራሴ schedule ለማስተካከል አስቤአለሁ ግን ያልገባኝ።
ከዘጠኝ ቀን በሗላስ ምንድነው የማደርገው ?ሌላውን ምኞቴን ነዉ የምቀጥለው ወይስ ሌላ rule አለው ?
አመሠግናለሁ