ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ቆጆ በቃ ባሏ ጋር ዘና ማንም ወድጋ የማትገሻለጥ በራሷ አለም ፏፍክት 😅
😂😂😂😂እረ ያአመቱ ምርጥ ፕራክ😅😅😅😅😅😅😅
ሳህ❤❤❤❤❤
ምርጥ የሴት ቆጆ የማትሠለች ጨዋታሽ በቃ ይሄ ነሽ 🍫🍫።
እሱ ወሬ አይወዲም አየ ሐቢቢ
ረምላ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ እማማ ረምላ ግን ሀቢብ ወሬዎት ሰልችቶታል😂😂😂 ግን ዋው100/100💃💃💃😍
እረምሊየ የኔ ቆጆ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ
አሚን
@@Pnice-uq3gs ደምሪኝ ማሬ
የነቃ ይመሥላል
አንችኮ ተዋናይ ብትሆኝ ይዋጣልሻል
😂😂😂😂ኧረ ቆሰልኩ ረምሊ አች የተመታሽ እደው ምን ይሻልሻል ሀቢብ ሚስኪን ነፈር
አሁን አተ አግብተሃል ስትለው አረ ጉድ ፈላ ብሎ ተነስቶ አልሄደም አይ ሀቢብ ክክክክክ ወይኔ ረምሊ ሁሉን ነገር አሞለቶ የሠጠሺ ኮሚዲ😁
Thanks!
በወጣ ይተካ
እሷን ቢመለከት ኖሮ ያውቃት ነበር በጇ እሱ ሲያወራት ሌላ ሌላ እያየ ነው ማሻ አላህ
ረምላየ በጣም ነዉ ዘና ያረገን እማማ የሺን አርጊልን አብራችሁ ብና ጠጡ ዱአ የምታረግ ታዋቂ ናት ብለሺ እደዚሁ ሁናሺ ዲአ አርጉ🎉🎉🎉
አይሞቀው አይበርደው ሀቢብ እደኔባል😂😂😂😂
አይ ረምሊ ሀቢብን ፕራንክ አደርጋለሁ ብለሽ ጉሮሮሽን የክረምት ቲቪ አስመሠልሽው
😂😂😂
እክክክ
ክክክክክ
😂😂😂😂
ረምሊ ሀላል የሆነ ሪዝቅ አሏህ ይሥጣችሁ ያረብ ኡመተል ሙሥሊሚን አሏህ ሂዲያ ይሥጠን ያረብብብብብ አገራችንን ሠላም አሏህ ያድርግልን
ደምሪኝ
አሚን ማሬ
አሚንንን
ወድህ እድህ ሀያ ብሎኛል ስትል ግቤውን ነውደ አላለም 😅😅😅😂😂😂🎉🎉🎉
ክክክክክ ረምሊ የሳቄ ምንጭ ጠጋ ብለሺ እጁን ይዘሺ ልጀን አግባልኝ ወድጀሀለሑ ብትይዉ ሀቢብ እራሡን ስቶ ፌንት የሚበላዉ ክክክክክክክክክ ኧረ ወዮዉ እማማ የሺየን ፕራክ አርጊልን ስወድሺ በዛዉም እንያት ናፍቃናለች 😂
😂😂😂 እረሳሁት በአላሀ
@@remlalemmaክክክክ የኔቆጆዋ ወላሒ ስወድሺ ስመጣ አገኝሻለሑ ኢንሻአላሕ
@@MnMn-zc4bd ኢንሻአላህ
@@remlalemmaትልቁን እረስተሻል
ነበር
ባልሺ ግን ስረአቱ ማሻአላህ አላህ እንድህ ያለ ባል ይውፍቀን
ነፍሰሺ አይማርም ምን አደረገሺ ገደልሺኛ 😅😅😅😅
እር ኡኡኡ እደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም አደኛ ነሽኮግን ጉሮሮሽን እደነሽ😂😂😂😂
ተክክክል
ረሚ ሚስኪነው ባልሽ ሳሳዝን እረጅምእድሜ አብራችሁ አርጁ😊
ወደ ሴት አይመለከትም አላህ ይጨምርለት። ረምሊየ በርች የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ዘና ያደረግሽን።❤❤❤
ሀቢቢ. ስልክ መነካካት. የለብህም. ሰዉ ሲወራህ. ይቅርታ. ሁለየ. ሳየዉ. ስልክ ይነካካል. ወይኔ ረሚሊ. 😅😅😅😅😅
አዝናናሺኝ ረምላየ❤❤❤
ወላሂ ደጋግሜ አየሁት ሀቢብ ሚሥኪን ላቱ ነውፐአላለም እረምላየ የኔ ጀግና ከምር ከኢቶ ዩቱ በሮች ከሴቶች ጠካራ በጣም የምወድሺ ትምርትየምወስድብሺ ሴት ነሺ❤
ማሻ አላህ ሁሌም ሳቂ ደስተኛሁኚ የኔቆንጆ እንደት ዘና እንዳረግሽኝ ሀቢብ እራሱ ምርጥሰውነው ሰው አክባሪ ትዳራችሁ ይባረክ
ወይኔ ረምላ እደው ሁሉም ያምርባሻን ድቡሿየ🎉🎉
አረ እኔም ባሌን አደርገዋለው ሳገባ አረ ቶሎ እንዳገባ ዱዓ አድርጉልኝ የማዳም ቅመሞች
እራምላ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ይማም ሙሄ አላለችም ክክክክእንደዛሬ ስቄ አላቅም ቀጥይበት ውደ❤❤❤❤
ክክክክክ አይ ረምላ የዛሬው ድምፅ. ይለያል ሀቢብ ተገኝቶል ዛሬ
😂😂ክክክክ እደት እዳሳቅሽኝ
የኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ ያልሽ ድንብሽየ ግን ጉሮሮሽ ተርፏል ሁሉ ነገር ይዋጣልሻል ውስጥሽ ግን አሮጊት ሳይኖሩ አይቀሩም😅😅አይ ሀቢብ የዛሬው ጫን ያለ ነው
አወመልክማያ ግልግል 😅😅😅😅
ወይኔ ረምላ😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሀቢቦ
😂ቀጣይ የኔ ጣፋጭ ሀሉ ናዉ ያምያምርብሽ አይ ሀቢቢ አጊብቼለዉ ብሎ ብድግ አለኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣምነው የሳኩት 😂😂😂😂 ሪም ይዙሽ ይሄድ አይ ሀቢቢ አንተየ ይዙህ የሄድ
😂😂😂😂😂😂 ወላሂ ትችያለሸ ረምሊ
ሀቢብ ይመር አመለ ሸጋው ተጫወትሽበት ረም አላህ ይጠብቃችሁ የወንዜ ልጄች ❤
😂😂😂 ወላሒ ሆደ እእኪቆስል ነው ጩኬ የሳኩት ትችያለሽ እማማ ረምሪ
😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ረምላ ታያ አተ አግብተህ ነዉ ስትይዉ ኧር በለዉ በሎ ላሺ አለ😂😂😂😂😂😂 ባል እና ሚሰት ማለት እደዝህ ነዉ
ተኮሏ መቸም ጉዲ ነዉ እሕሕሕሕ አይ ረምላ
ማሻአሏህ ረምሊ ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም የማያወራውን ሠው አስለፈለፍሺው ይመችሽ😂😂
ወይ ረምላየ ትችያለሸ ማሻአላህ ፈታአድረግሸን ጀዛኪላህ አይ ሀቢቢ ችለው👍😍😍😍😍😘😘😘❤አላህ ይጠብቃችሁ ዛሬ ደምፅሸ ተቀየሩር ዋው😂😂😂
አረ ወየዉ እረምሊየ አሣቅሺኝ😂😂😂😂 አልዴከመሽም ጉረሮሽን😢😢😢 አሥጨነቅሺዉ እኮ ትችያለሽ wowwwww❤❤❤❤😂😂😂😂
ማሻአላህ ደስ የምትይ ሚስት ነሽ እንዲህ ዘና አርጊው እንጂ😅😅😅
አረ ይመችሽ ረምሊዬ ሀቢቢ ሚስኪነፈር😂😂😂😂
አይይይ አንቺ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ጀግና & ዉድ ረቤት በርቺ ሀቢብን ልብ ወዉል ሆንሽበት😅😅
❤❤❤😂😂😂😂😂 ይችሴትማ እልተፋታችኝም ብሎ ነው ብድግ ያለው ሚስኪን ሰራሽለት
ተይጅ እራምሊ እኳን እድህ ሁነሽ ቀረቶ እደትም ብቶኝ ያቅሻል
እረ በሳቅ ልክ ሽማግሌ 😅😅😅😅😅😅😅
የዛሬ አንደኛ ፕራክ ረምሊ አንቺ አመስይም ምንም እኮ ክክክክክክክ ተገኝቷል ሀቢብ😂
ኧረ ድምፁን ከየት አመጣሽው ጉድ እኮነው🤣🤣🤣🤣
የይማም ሙሄ ልጅ😂😂😂አይ ረምሊ እኔ ኮምቸም አላቅቅ ግን እከተተልሽአለሁሁ😮
ደግመ አየወአለህ ሰለ ሚሰቀኝ 😅😅😅😅😅
ወይኔ ራምላየ ድምጰሽግን እንደት ነው የሚታዘዝሽ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ወየዉ ረምሊ 😅የኔ ማር ወላሂ ትችያለሽ አይገልፀዉም😅😅😅😅😅
የሀቢብ እርጋታኩ ማሻአላህ ረምላየ የኔ ቅመም ሴት ሰውዲሺ
አይይይይ እረምሊ ደብሮኝ በጣም ከፍቶኞመጥቼ አችን ሳይ ሳቄ ተመለሠ የሳቄምጭጭጭ😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂 አሞኝ ነበር አሳቅሺኝ❤❤❤
❤❤❤❤አር በሳቅ😂😂😂😂
ዛሬ ሰራሽ ስራይቱን ድምፅሺ ዋው ትችያለሽ🎉🎉🎉🎉
ጃማ ደግሞ ምን ሊሠሩ ሄዱ እማማ ረምሊ እንዲህማ ሀገሬን ጠርተሽ መላቀቅ የለም ስመጪ ጎራ ማለት አለብሽ የኔ ሙሉ ሴት
የዛሬዉ ይለያል ወይኔ ጉድድ አንችኮ የምር ትችያለሸ 😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ወላሂ በሳቅ 😂❤ልቤቁስል😂😂😂😂ረምላየ ድስስስስስ የምትይ ልጅ😂😂😂❤❤❤❤❤
ወይኔ የዛሬዉስ ይለያል ረምላዬ❤🎉😂😂
ወላሂ ፕራክ አልወድም ነበር እንዲህ ግን ደስ ይላል ጎበዝ በርቺ
እንዳ አንቺ ብቻ ቀልጅ 😂😂😂😂
አይ ረምላየ😂
ቱ ቱ ቱ ዛሬ ግድሽ ፈላ😂😂😂😂😂
ክክክክየፈጣሪ ያለህ አደረቅሽው ከነቡ አምሮኛል ሁልንም ቀረብ አርገሽ አስተሽ ልቀቂልንማ እንየው ረምልየ ልገዛ አስቢለሁኝ ኢሸአላህ
ረሚላ አሳቅሺኝ ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረግሺኝ አንቺ የተመታሺ 😂😂😂😂😂
አቦ ይመችሺ ተሠጦ እኮ አለሺ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ቁጭ አያቴን
ወይይይእረምላየ😂😂😂😂
Remliye camera laye sele berr Ataweri 😊
ወይኔ አንቺ ልጂ 😂😂 ስትመቺኝ ❤❤❤❤
ወላሂ ፈታነወ ያረግሽኝ ረምላየ 😂
ጉድ ረረምሊየ 😂😂😂😂
አንችኮ ትለያለሽ ❤❤😂😂😂
አላገባህም እሯ አገብቻለሁ ወልጃለሁ 🏃♂️🏃♂️🏃♂️ ችሎ ችሎ ጫን ያለዉ ሲመጣ አመለጠ😁😁😁😁😁
ራምምሊየ ወላሂ ፈታያልሽልጅ ሀቢብኮ አይሞቀው አይበርደው❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔን ከንቱ ጉድ በሰራሽልኝ
ዋው ያበደ ነው ረምላ ትችያለሽ 😂😂😂
አይ እረምሊ አያልቅብ😂😂😂
Welahi endezary asekeseg atakimmm des emil berak atebekes yazze balesen allah ayleyacehu yarrrreb
ክክክክ የዛሬው ጫንያለነው ትችያለሺ አይገልፀውም እረምሊ ክክክክ
አላ ህ ይጠብ ቅሽ በሰላም ውለጂ❤❤❤❤😂ጨረ ቃ የሆሽ ልጂ😂😂😂
ሀቢቢ ተገኝበሀል 🤣🤣🤣🤣 እኔ ረምላ ወሆኖን እያወኩ የድምጿ ነገር አጠራጠረኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ እሱ ጋር ካልሆነ አለች ወዳጅ ናችሁ እዴ 😂😂😂😂ባለቤት አለኝ ተባልኩ እማማ
😂😂😂😂ወይኔ ረምሊ ባለቤቴጋር አላለም
😂😂😂😂😂😂😂ቱቱቱ ወይ ራምሊ ተጫወሽበት
😂😂😂😂አይ አንችልጂ
😂😂አይእረምሊ ፈታአረግሽን
ክክክክክክእረምሊ ድምጽ ጎብዘሻል ዛሬ ሀቢብ ተበላሀህ እጅሺኮ ግን ያስታውቃል😂አሺውይን የት ያቃቸዋል ትወናትችያለሺ ግቢውነውደ 😂
መልክ ማያ አላለችም እረ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ይመችሽ የኔ ቆንጆ ዴምሩኝ😅
ፕራክ ይሉሀል እድህነው በጣም ትችያለሽ ረምላ ባቱታ ቅምጥል አልሽ አለቀነሽ አርጅተሽ ክክክክክክ
ሠአዳን ጥሩልኝ እረምላ ዉሥጥ ያለችዉን ሴትዮ ትገረኝ ሆሆ 😂😂 ሀቢብ ሚሥኪን ነፈዝ ተገተሀል የኔ ምረጦች❤❤❤
ወልጃለሁ ወልጃለሁ አምልጥ😮😂😂😂😂
ወይኔ የእኔ ዉድ ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ 😆😆😆😆 ዳሯት አሀ አባባሉ የግልምጫ ነዉ 😆😆😆ሆደን አመመኝ በሳቅ ትችያለሽ ወልጃለሁ ወልጃለሁ አለ ሚስኪን
ወይኔ ማሬ የዛሬው ይለያል እስኪ ልየውና እመጣለሁ😅😅😅😅
እረ በደብ ይነቃል አውቆ ነው እዴት ነው እጂሽን አይንሽን የማያቀው
ውይ ረምሊ አሳቅሽኝ ቅመም እኮ ነሽ
የኔ ቆጆ በቃ ባሏ ጋር ዘና ማንም ወድጋ የማትገሻለጥ በራሷ አለም ፏፍክት 😅
😂😂😂😂እረ ያአመቱ ምርጥ ፕራክ😅😅😅😅😅😅😅
ሳህ❤❤❤❤❤
ምርጥ የሴት ቆጆ የማትሠለች ጨዋታሽ በቃ ይሄ ነሽ 🍫🍫።
እሱ ወሬ አይወዲም አየ ሐቢቢ
ረምላ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ
እማማ ረምላ ግን ሀቢብ ወሬዎት ሰልችቶታል😂😂😂 ግን ዋው100/100💃💃💃😍
እረምሊየ የኔ ቆጆ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ
አሚን
@@Pnice-uq3gs ደምሪኝ ማሬ
የነቃ ይመሥላል
አንችኮ ተዋናይ ብትሆኝ ይዋጣልሻል
😂😂😂😂ኧረ ቆሰልኩ ረምሊ አች የተመታሽ እደው ምን ይሻልሻል ሀቢብ ሚስኪን ነፈር
አሁን አተ አግብተሃል ስትለው አረ ጉድ ፈላ ብሎ ተነስቶ አልሄደም አይ ሀቢብ ክክክክክ ወይኔ ረምሊ ሁሉን ነገር አሞለቶ የሠጠሺ ኮሚዲ😁
Thanks!
በወጣ ይተካ
እሷን ቢመለከት ኖሮ ያውቃት ነበር በጇ እሱ ሲያወራት ሌላ ሌላ እያየ ነው ማሻ አላህ
ረምላየ በጣም ነዉ ዘና ያረገን እማማ የሺን አርጊልን አብራችሁ ብና ጠጡ ዱአ የምታረግ ታዋቂ ናት ብለሺ እደዚሁ ሁናሺ ዲአ አርጉ🎉🎉🎉
አይሞቀው አይበርደው ሀቢብ እደኔባል😂😂😂😂
አይ ረምሊ ሀቢብን ፕራንክ አደርጋለሁ ብለሽ ጉሮሮሽን የክረምት ቲቪ አስመሠልሽው
😂😂😂
እክክክ
ክክክክክ
😂😂😂
😂😂😂😂
ረምሊ ሀላል የሆነ ሪዝቅ አሏህ ይሥጣችሁ ያረብ ኡመተል ሙሥሊሚን አሏህ ሂዲያ ይሥጠን ያረብብብብብ አገራችንን ሠላም አሏህ ያድርግልን
ደምሪኝ
አሚን ማሬ
አሚንንን
ወድህ እድህ ሀያ ብሎኛል ስትል ግቤውን ነውደ አላለም 😅😅😅😂😂😂🎉🎉🎉
ክክክክክ ረምሊ የሳቄ ምንጭ ጠጋ ብለሺ እጁን ይዘሺ ልጀን አግባልኝ ወድጀሀለሑ ብትይዉ ሀቢብ እራሡን ስቶ ፌንት የሚበላዉ ክክክክክክክክክ ኧረ ወዮዉ እማማ የሺየን ፕራክ አርጊልን ስወድሺ በዛዉም እንያት ናፍቃናለች 😂
😂😂😂 እረሳሁት በአላሀ
@@remlalemmaክክክክ የኔቆጆዋ ወላሒ ስወድሺ ስመጣ አገኝሻለሑ ኢንሻአላሕ
@@MnMn-zc4bd ኢንሻአላህ
@@remlalemmaትልቁን እረስተሻል
ነበር
ባልሺ ግን ስረአቱ ማሻአላህ አላህ እንድህ ያለ ባል ይውፍቀን
ነፍሰሺ አይማርም ምን አደረገሺ ገደልሺኛ 😅😅😅😅
እር ኡኡኡ እደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም አደኛ ነሽኮ
ግን ጉሮሮሽን እደነሽ😂😂😂😂
ተክክክል
ረሚ ሚስኪነው ባልሽ ሳሳዝን እረጅምእድሜ አብራችሁ አርጁ😊
ወደ ሴት አይመለከትም አላህ ይጨምርለት። ረምሊየ በርች የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ዘና ያደረግሽን።❤❤❤
ሀቢቢ. ስልክ መነካካት. የለብህም. ሰዉ ሲወራህ. ይቅርታ. ሁለየ. ሳየዉ. ስልክ ይነካካል. ወይኔ ረሚሊ. 😅😅😅😅😅
አዝናናሺኝ ረምላየ❤❤❤
ወላሂ ደጋግሜ አየሁት ሀቢብ ሚሥኪን ላቱ ነውፐአላለም እረምላየ የኔ ጀግና ከምር ከኢቶ ዩቱ በሮች ከሴቶች ጠካራ በጣም የምወድሺ ትምርትየምወስድብሺ ሴት ነሺ❤
ማሻ አላህ ሁሌም ሳቂ ደስተኛሁኚ የኔቆንጆ እንደት ዘና እንዳረግሽኝ ሀቢብ እራሱ ምርጥሰውነው ሰው አክባሪ ትዳራችሁ ይባረክ
ወይኔ ረምላ እደው ሁሉም ያምርባሻን ድቡሿየ🎉🎉
አረ እኔም ባሌን አደርገዋለው ሳገባ አረ ቶሎ እንዳገባ ዱዓ አድርጉልኝ የማዳም ቅመሞች
እራምላ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ይማም ሙሄ አላለችም ክክክክእንደዛሬ ስቄ አላቅም ቀጥይበት ውደ❤❤❤❤
ክክክክክ አይ ረምላ የዛሬው ድምፅ. ይለያል ሀቢብ ተገኝቶል ዛሬ
😂😂ክክክክ እደት እዳሳቅሽኝ
የኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ ያልሽ ድንብሽየ ግን ጉሮሮሽ ተርፏል ሁሉ ነገር ይዋጣልሻል ውስጥሽ ግን አሮጊት ሳይኖሩ አይቀሩም😅😅አይ ሀቢብ የዛሬው ጫን ያለ ነው
አወመልክማያ ግልግል 😅😅😅😅
ወይኔ ረምላ😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሀቢቦ
😂ቀጣይ የኔ ጣፋጭ ሀሉ ናዉ ያምያምርብሽ አይ ሀቢቢ አጊብቼለዉ ብሎ ብድግ አለኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣምነው የሳኩት 😂😂😂😂 ሪም ይዙሽ ይሄድ አይ ሀቢቢ አንተየ ይዙህ የሄድ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 ወላሂ ትችያለሸ ረምሊ
ሀቢብ ይመር አመለ ሸጋው ተጫወትሽበት ረም አላህ ይጠብቃችሁ የወንዜ ልጄች ❤
😂😂😂 ወላሒ ሆደ እእኪቆስል ነው ጩኬ የሳኩት ትችያለሽ እማማ ረምሪ
😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ረምላ ታያ አተ አግብተህ ነዉ ስትይዉ ኧር በለዉ በሎ ላሺ አለ😂😂😂😂😂😂 ባል እና ሚሰት ማለት እደዝህ ነዉ
ተኮሏ መቸም ጉዲ ነዉ እሕሕሕሕ አይ ረምላ
ማሻአሏህ ረምሊ ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም የማያወራውን ሠው አስለፈለፍሺው ይመችሽ😂😂
ወይ ረምላየ ትችያለሸ ማሻአላህ ፈታአድረግሸን ጀዛኪላህ አይ ሀቢቢ ችለው👍😍😍😍😍😘😘😘❤አላህ ይጠብቃችሁ ዛሬ ደምፅሸ ተቀየሩር ዋው😂😂😂
አረ ወየዉ እረምሊየ አሣቅሺኝ😂😂😂😂 አልዴከመሽም ጉረሮሽን😢😢😢 አሥጨነቅሺዉ እኮ ትችያለሽ wowwwww❤❤❤❤😂😂😂😂
ማሻአላህ ደስ የምትይ ሚስት ነሽ እንዲህ ዘና አርጊው እንጂ😅😅😅
አረ ይመችሽ ረምሊዬ ሀቢቢ ሚስኪነፈር😂😂😂😂
አይይይ አንቺ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ጀግና & ዉድ ረቤት በርቺ ሀቢብን ልብ ወዉል ሆንሽበት😅😅
❤❤❤😂😂😂😂😂 ይችሴትማ እልተፋታችኝም ብሎ ነው ብድግ ያለው ሚስኪን ሰራሽለት
ተይጅ እራምሊ እኳን እድህ ሁነሽ ቀረቶ እደትም ብቶኝ ያቅሻል
እረ በሳቅ ልክ ሽማግሌ 😅😅😅😅😅😅😅
የዛሬ አንደኛ ፕራክ ረምሊ አንቺ አመስይም ምንም እኮ ክክክክክክክ ተገኝቷል ሀቢብ😂
ኧረ ድምፁን ከየት አመጣሽው ጉድ እኮነው🤣🤣🤣🤣
የይማም ሙሄ ልጅ😂😂😂አይ ረምሊ እኔ ኮምቸም አላቅቅ ግን እከተተልሽአለሁሁ😮
ደግመ አየወአለህ ሰለ ሚሰቀኝ 😅😅😅😅😅
ወይኔ ራምላየ ድምጰሽግን እንደት ነው የሚታዘዝሽ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ወየዉ ረምሊ 😅የኔ ማር ወላሂ ትችያለሽ አይገልፀዉም😅😅😅😅😅
የሀቢብ እርጋታኩ ማሻአላህ ረምላየ የኔ ቅመም ሴት ሰውዲሺ
አይይይይ እረምሊ ደብሮኝ በጣም ከፍቶኞ
መጥቼ አችን ሳይ ሳቄ ተመለሠ የሳቄምጭጭጭ😅😅😅😅😅