ሀቢብ ሰደበኝኮ ዲንጋ ራስ መቸም ሙገሳ አይደለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 720

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 3 หลายเดือนก่อน +75

    ሀቢብ ሳቅ ሳቅ በል ለሜሰትህ ሁለየም አትኩሳተር እራምላየ እዉድሻለሁ ላላህ ብየ❤❤❤❤❤

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @fffff1230
      @fffff1230 3 หลายเดือนก่อน +4

      ለምንያስመስላጎበዝሀቢቢበርታ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 หลายเดือนก่อน +2

      ተፈጥሮጅ ጠልቷት አይደለም ይወዳታል

    • @اعوذباللهبكلماتاللهالتاماتمنشر
      @اعوذباللهبكلماتاللهالتاماتمنشر 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@oneallahbcha
      Sah Ywadatal gin bawsxu naw
      Ramla Fandisha nat🎉🎉❤❤

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 3 หลายเดือนก่อน +4

      ተይ እኛ ሴቶች ኮስተር ያለ ወንድ ነው የሚመቸን ግልፍጥ ወንድ አንወድም 😅

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 3 หลายเดือนก่อน +88

    በሉ አበርታቶቸው አይናችንን ወደ ወሎ አድርጉ አይክፍልበት ጀግና ጠካራ ሴት ነት ወላህ የኔ ባለሙያ እርሙቲየ በርች ሀብቢም አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 3 หลายเดือนก่อน

      እኔንም ደምሩኝ😂❤

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ጀግና ጨዋ ልጅ ናት እሷ እና ሰአዳ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 3 หลายเดือนก่อน

      @@ሰላምአድማሱበላይ ወላህ አወ አበርታቶት

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Fufu-vt9pt 100 እናስገባት ኢንሻአላህእኔንም አበረታቱኝ ጀማሪነኝ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 3 หลายเดือนก่อน

      @@ToybiTube-y2u አወ ወላህ እናበርታታ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 หลายเดือนก่อน +83

    አላህ ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቃችሁ እህቴ እረምሊ🎉😢😢😢አላህ ዉደታችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ

    • @yutube-u4r
      @yutube-u4r 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @yutube-u4r
      @yutube-u4r 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 3 หลายเดือนก่อน +39

    እረ ተው የወሎ ኢቶበሮችን ጣል ጣል አደርግናቸው እኮ እስኪ ሸር አድርጉላት፣ 😏 ረምሊየ በርች የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 3 หลายเดือนก่อน +11

    እዚህ ዱንያ ወንዱ ለመልክ ሴቷ ለሀብት ሳይሉ ለአሏህ ብለው የተጋቡ ባለትዳሮች ነገም በጀነት ባልና ሚስት ይሆናሉ።
    በጀነት ውስጥ ባል መልኩን እንደ መስታወት በሚስቱ መልክ ውስጥ ያየዋል ሚስትም መልኳን በባሏ መልክ ላይ ታያለች ከዛ እንኳን አሏህ የኔ አደረገህ እንኳን ያንተ አደረገኝ ትላለች በሏ የሚስቱን ውበት ደሟ ሲዘዋወር፣አጥንቷ ውስጥ ያለውን መቅኔ እስኪታየው ድረስ ያያል።
    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ረምላዬ
    🌹اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🌹
    🌹አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ🌹

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በረካሁኑ ኮሜንቶች ደህና ላይክ አድርጋችሁዋታል እናበርታቸው

  • @cequa4067
    @cequa4067 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ በልጅነት ማግባት ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 3 หลายเดือนก่อน +1

    ራምላየ 4ቱ ልጅ ማሸአላህ ያች ናቸው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም ደርሶብኛል ወሏሂ ከቤተ እየመጣች እደምወደኝ ብቻ ብዙነገር ያሳለፈች ከኔጋ በእጀ የበላች የጠጣች ከባሌ ከልጀ አባት ወልዳለች አልሀምዱሊላህ ያች የሂሳብ ቀን አለ እሱንም ከሂወቴ ውልቅ አድርጌ የራሴን ሂወት እየኖርኩ ነው ብቻ ሰውን ማመን ከባድነው!!!!

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 3 หลายเดือนก่อน +8

    እረምሊ ድጋይ እራስ🤣🤣መሻላህ ተባረክ እረህማን እኛም በትሪ ነዉ እምንበላዉ የምን ቁርጥ ይባን ዉዱ ባሌ አላህ ያህፍዝሊ በስ እስከ ልጀ የልጂነቴ የስደት ጓደኛየ ነዉ አልሀምዱሊላ እኳን ታረቃቺሁ አማና እረምሊ በትዳርሺ አበደን ክፍተት እዳይገባ ያን ሁሉ መከራ አልፈሺ ሀቢቦም እደዛዉ ለዚህ በቅታቺሁ አልሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል አላሁመ አሜን ያረብ እኛም እንወድሻለን SAW❤❤❤❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
    ማሻ አላህ 😊

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ረምሊ እና ሀቢብ ውቦች አላህ ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቃቹህ እንዴት ደስእንዳለኘ አጠይቁኝ ከምር የኔ ቤት የፈሰ ያህል ነው የከፋኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ አሁን ደስ አለኝ ሁሌም ደስ ይበላችሁ R& H❤❤❤❤❤❤❤

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ደምሪን ውዴ❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሲበላ መቸ ነው እማየው እያልኩኝ ነበር ሲስራ አይቸ ❤❤❤❤ ሆዳም አትይም ራምሌየ ቡና አንድ ይበቃል

  • @መሀመድሀሰን-ቈ4ሠ
    @መሀመድሀሰን-ቈ4ሠ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዳወንድ እኮነው ማሻአላህ ሀቢብ የማይሽለጠለጥ ወንድ ትወድ አላህምዱሊላህ ባሌም ኮፍጣና ወንዳወንድነው❤❤

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይለያችሁ❤❤❤😢

  • @FoziMyወሎ
    @FoziMyወሎ 3 หลายเดือนก่อน +13

    ራምሊ & ሀቢቢ ማርች ደሰ ሰትሉ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ ያረብ እኔስ መቸ ነው ሀገር እምገባው ብየ ሳስብ ባሌም ሳኡዲ ገባ 😢😢😢😢

  • @Hayat-v3h
    @Hayat-v3h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ አይለያቹሁ ከዚህ በላይ መታደል ምን አለ❤❤❤❤❤ ሰው መንቀኛ ይሄን የመሰለ ምርጥ ቤተሰብ ለመበሰን የምታስቢ ደንቆሮ አላህ የስራሽን ይስጥሽ ብምሊ ሽኮር❤❤❤❤

  • @Medinatulmunawara
    @Medinatulmunawara 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ እንዴት ደስ ምትዪ ሰው ነው ነሽ ባለሽ ነገር ምትብቃቂ ምትደምቂ ❤ማሻ አላህ አላህ የበረካ ያድርግልሽ
    ለ አላህ ብዬ ወደድኩሽ🙏🌺

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 3 หลายเดือนก่อน +6

    ያረቢ በመጥፎ የሚያችሁን አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጠማ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh58 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላ ራምሊይ ሀቢብ ጋር በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ራምሊይ ሀቢብም ስለተረዳሀት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤😊

  • @አልሀምዱሊሌህ
    @አልሀምዱሊሌህ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዱአ አድርጊልኝ እኔም አላህ በሰላም ከባሌ ጋር እንድያገናኘኝ ልጅም እንድሰጠኝ በስደት ወልጅ ብዙ ሆኘ ያገኘኋትን ልጅ አላህ የኔናት ብሎ ወሰዳት. ባሎንም የሳኡድ ፖሊስ አገሩ አስገባው በሳኡድ ብቻየን ነኝ ከአላህ በታች. ግን አላህ ሁሌም ከጎነነው ሀሳቤ ተሳክቶልኝ ላገሬ እድያበቃኝ በዱአ አግዙኝ. አገር ለመግባት ያለኝ ጉጉት.አጠይቁኝ ብቻ ስለሁሉም አልሀምዱሊላህ

    • @Falderia-ez8nv
      @Falderia-ez8nv 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽ አለህ የታሻዉን ለኡማዉ የሚጣቅም ልጂ ይስጥሽ የረብ🎉🎉🎉🎉

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ የልብሺን መሻት ይሙላልሺ /ይሙልላልን ለሁላችንም ያረብ

    • @አልሀምዱሊሌህ
      @አልሀምዱሊሌህ 3 หลายเดือนก่อน

      @@ttww9470 አሚን አሚን ያረብ

    • @አልሀምዱሊሌህ
      @አልሀምዱሊሌህ 3 หลายเดือนก่อน

      @@Falderia-ez8nv አሚን አሚን

  • @ዘይባአባተ
    @ዘይባአባተ 3 หลายเดือนก่อน +3

    Masha allah ረምሊ የአረቢያ መጅሊሱን መጋረጃ አሳይን ❤

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 3 หลายเดือนก่อน

    እራምልየ ያች ባልና የኔ አንድ ናቸዉ በሉ ሲላቸዉ ነዉ ፈገግ የሚሉት መሳቅ አይወዱም እኔ መሣቅ ለምዶብኝ እንከተከታሉ ያዉ ደስ ይላሉ ኮስታራ ናቸዉ እጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሺየአገሬናፋቂ
    @የሺየአገሬናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน

    ረምላ ምሻላህ ነብሰጡረነሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎊🎊🎊🎊🎊🎊💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አባቴዋ አላህ ጀነትን ይወፉቅልን እደዚህ በዛም በዝህም አድርጐ ነበር እሚያበላን ልጆቼ ካልቀርቡ የበላሁትን አላቅም ይላል ልጆቻችሁም እናተም የደስታ ኑሮ ያድርግላችሁ ደስ ስትሉ

    • @medinafikiru
      @medinafikiru 3 หลายเดือนก่อน

      አብሺር አላህ ይዘንለት

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ተባረክ አላህ የእኔ ዉድ ምንም አይግባባችሁ መጥፎ ነገርን ያርቅላችሁ መልካም ጠካራ ሴት ነሽ 😍😍😍😍❤❤

  • @lubabaendries
    @lubabaendries 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሚንንንንንን ለዱአሽ ዉደ የናታችን ዱአ ሁሌም ትዝ ይለኛልአምሩጠቢብ ፈረጃዉ ቅርብ በጣም

  • @seadaHussen-h8c
    @seadaHussen-h8c 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና የሴት ወይዘሮ ቤተሰብሽን አክባሪ ጥሩ ሴት መሆንሽን ፊትሽን አይት መናገር ይቻላል ማሻ አላህ 😍😍 አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ያረብ

  • @RasiaaaJamaal-o2w
    @RasiaaaJamaal-o2w 3 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah ❤❤❤❤❤

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤የኔውድእኮንምታረቃችሁደስብሎኛል

  • @ሀራዩቱብ-ነ4ጘ
    @ሀራዩቱብ-ነ4ጘ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንን

  • @EmaHewotiy
    @EmaHewotiy 3 หลายเดือนก่อน +2

    መሻ አላህ ረምሊየ አላህ ከሰው አይን ከምቀኛ ይጠብቃችሁ

  • @elhamkonjo960
    @elhamkonjo960 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ሀቢብ ይቅርታ ሰላደረክላት ለውዶ ባለቤትህ ለኛ ደግሞ ምርጥእህታችናት መልካም የትዳርዘመንይሁንላችሁ እደሱነው የምታምሩት አደል ጋይስ

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 3 หลายเดือนก่อน

    ረሙየ ትምርት ይሁንሽ ጉዋደኛ አታብዝዥ እኔ በፊት በፊት ጉዋደኛ የለኝ እያልኩ አለቅስ ነበር ለካ ለኸይር ነው በስደት አለም ጥሩ ትዳር አለኝ ካገባሁ 10 አመቴ ባሌም በጣም ጥሩ ልጅ ነው እንደ ሀቢብ ነው ጉዋደኛ ባበዛ ግን ትዳሬ እስከ አሁን ፈርሶ ነበር ትዳር ውስጥ ጉዋደኛ አታብዙ ልጆቻችሁ ይበቆአችሆል

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @Amina-e2z4k
    @Amina-e2z4k 15 วันที่ผ่านมา +1

    MASHAH
    Alh❤🎉

  • @RadiRadi-vw8ib
    @RadiRadi-vw8ib 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን❤

  • @FadilaFadila-k6j
    @FadilaFadila-k6j 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን።🎉🎉🎉አር።አለሀን።ፍሩ።በትደር።ማሀል።የምትገቡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 หลายเดือนก่อน +22

    ማሻአላህ ምቀኛን አላህ ይያዝላችሁ ምቀኛ እርር በሉ ሲቀጥል ጎደኛችሁን ተጠቀቆት እዳታጠቃችሁ በመተት😢😢

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 3 หลายเดือนก่อน

      @@አለውያ ደምሪኝ ሁቢ

  • @halimatube9976
    @halimatube9976 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስይ እኮታራቃችሁ❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayuye
    @hayuye 3 หลายเดือนก่อน +6

    አዝግ ሁነሽበት እኮ ነው ዲጋይ እራስ ያለሽ አብሽሪ የውዴታ ነው ግልፅነትሽ እኮ ደስ ሲለኝ 🎉🎉🎉

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 3 หลายเดือนก่อน

    ወሎየወቺ ላይክአርግውኝ እወዳቹሁአለሀ❤❤❤🎉🎉

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน +1

    و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ረምላዬ አልሀምዱሊላህ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል አሏህ ምቀኛን ይያዝላችሁ ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ ውዴ አላደረግልንም ዱዓ አሚንንንንን ያረብ 🌸🌸🌸🌸

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ እደኔ ባል ላች ከማሰቡ የተነሳነው ድጋይ እራ ያለሽ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Haww1992
    @Haww1992 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማአሻአሏህ ብል አፊያ ማድ መብላት በረካ አለዉ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን የኔውድ

  • @AfghChjj
    @AfghChjj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ👍👍👍🎉🎉

  • @llJ-xk8nl
    @llJ-xk8nl 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአላህ ብል አፊያ ረምሊ እራሥሽን ጠብቂ ጓደኛ መሥለው ጥላት ናቸው

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንንን የኔ ውድ❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤እህቴቴቴቴቴቴቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ🎉🎉🎉😂😂❤ዱአሽ ደስ አለኝ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 หลายเดือนก่อน

    እረምላዋ❤ የኔ❤ ዉድ❤ ማሻ አላህ ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ አሲድ እኮ ያጠነክራል ጓዳን ብለዉ ያነቁሻል የኔ ልዩ❤

  • @fatemahhabashi6124
    @fatemahhabashi6124 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላራምሊይ❤❤

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ረምሊ እኳንም ታረቃችሁ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ ምቀኛ ሸረኛንም አላህ ያርቅላችሁ የሆነ ፈተና ሲመጣ ሊያስተምር ነዉና አብሽሪ ተምረሽበት ታልፊዋለሽ

  • @amnitbnitabdu5309
    @amnitbnitabdu5309 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬ አደኛነኝ ክክክ ረምላየ ስወድሽ የኔደርባባ

  • @LuLuBintEbrahim
    @LuLuBintEbrahim 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ራምላየ❤❤❤

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 3 หลายเดือนก่อน

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንንንንንንንንንንን ያረብ🥰🥰😅🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እኳን ታረቃችሁ ለምርቃንሽ ሁሉ አሚን ❤❤❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ማሻአላህ መብሩክ እያ ያየሁትን የሰብኩትን አልፍ መብሩክ

  • @እሙሂባ-12
    @እሙሂባ-12 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ብል አፋያ ብለናል ለምግብ ማሻአላህ ተሠብሥቦ መብላት ደሥ ይላል በጣም
    ምርቃንሽ😅😅😅

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ. ❤❤❤❤ እንካን ታረቃችሁ ረምላዬ ❤❤❤❤

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 3 หลายเดือนก่อน +3

    ረምላዬከምቀኛአላህይጠብቃችሁ ለዱዓሸም አሚንንንንንን

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ልጅችሸንም ባለሸንም አላህ ያቀየልሸ❤❤❤❤

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk 3 หลายเดือนก่อน +7

    አልሀምዱሊላህእሰይየኔማሮችአላህይባረካችሁሁሁሁ

  • @habibahassenhassen3198
    @habibahassenhassen3198 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ፈሚሊያቹ ደስ ይለል

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ በሰላም ተጠናቀቀ. እስከዛሬ ሳልኮምት የቀረሁ. መጨረሻውን ልይ ብየ ነው ክፉ ከመናገር. ብየ ረምሊ❤❤ውዴ. የሚወዱትን ሰው ዝም ብሎ መዞለም አልፈልግም ውሸትም ቢሆን. ስለምወድሽ ስለማከብርሽ ነው ረምሊየ. ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ 💪❤ ፍቅራቹህ. ይጨምር. ትዳራቹህ ያብብ. ይለምልም እረምየ

  • @hhhaaa523
    @hhhaaa523 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አብሺሩ ራምሊ ጠንካራ መሆን አለብሺ አብሺሩ ውደታ እስከጀነት ያድረግላችሁ

  • @NaniIscute
    @NaniIscute 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ረምሊ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ 🎉🎉🎉🎉ከምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲 ዱአሺ ን አሚንንንን ያረብ

  • @emuhajereemanbintabebe6942
    @emuhajereemanbintabebe6942 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ
    ረምሊ አባያሽ ያምራን እሱቅሽ አለዴ ውዴ

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah, bilafiah ❤❤❤love

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 3 หลายเดือนก่อน

    ረምሌ ቆጆ ኣስተያየታችንን ተቀብለሽ ደስ ለማሰሰኝት ሰለሆከርሽ እናመሰግናለን በነገራችን ላይ ብዙ ላይክና ኮሜንት ያገኝሁት እኔ ነኝ ድምጻችን ተሰምቷል😂❤❤ ሀቢብ ደሞ አዝንህላት ስታበቃ ግን ኣራ አንች አትሰሚም አይባልም ሴትን ልጅ የሚማርኳትም የሚያስተካክሏትም ለስላሳ ቃላቶች ናቸውና አስተካክል ሚድያ ሰለሆነ ያየነውን እንናገራላን ማሌሽ 😂❤❤❤❤❤

  • @ShaluShalus-q1l
    @ShaluShalus-q1l 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ ሀባይቢ እአላህ ይጠብቃቹ ልጆቺሽን ሳሚልኝ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 หลายเดือนก่อน

    ረምሊየ የኔ ቆንጆ ውደታ እስከጀነት አላህ ሸረኛን ሸረረኛን😂 ይያዝልሽ 💜💜😘😘💐💐🎉🎉

  • @zinetmohammed4201
    @zinetmohammed4201 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ የኔደርባባ❤አሚንንንንን

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢረምላየ አብሸሬ አላህ የሰደሰት የኔዉ❤❤❤

  • @FaTom-dk1wq
    @FaTom-dk1wq 3 หลายเดือนก่อน

    የኔዉደአቡሸሬ,የኔህት❤ሲዉደሸ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ሪምዩ በርቺ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ ስታምሩ ረምላየ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @afromama9089
    @afromama9089 3 หลายเดือนก่อน +1

    Selam
    Where you get your coffee glass table.
    It’s beautiful.

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Masha allah ye habib behri ena ye belabet behari ande new belabetm be tsehay mnm negar ayeseragnm allah ke metfo ke miqegna yetbikechu❤❤❤❤❤❤

  • @Zahabu-y6w
    @Zahabu-y6w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ረምሊ አባየሽ ያመራል እሱቅሽ ከለ መግዛት እፈልጋለሁ ውዴ

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 3 หลายเดือนก่อน

    ራምላየ❤❤🎉🎉

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ረምሊ አይዞሽ100kይገባታልየምትሎ ሀቢብ እደኔባልነው በቃ እኔ ቀልቃላ አሱ ደሞ የተረጋጋ

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻላህ አላህይጠብቃቹሁ ምቀኛንአላህ ይያዝላቹሁ ሁሌምደስታበቤታቹሁ ይግባ ልጆችሺንአላህለቁምነገርያብቃልሻ የኔውድ ሀቢብ ወነቱንነው እጠሀይለይ አይሰራምተጠቀቂ 😍😍

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህህህህ❤❤❤❤የኔ ውድ ደስትላላችሁ

  • @GodThankyou-sy4tf
    @GodThankyou-sy4tf 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች ክፉን ያርቅላችሁ
    ያንችን Video እያየው ወደ ኋላ መለሽኝ ማሬ
    እኔ አንች ባገባሽበት እድሜ አግብቸ ነበር እና አንድ ዘመድ ነበረች ሲከፋኝ ሂጀ የማወራት እሶ ደሞ ጨማምራ ለሱ ስታወራ ልጅነትም ስላለ ከዛ እና ከዚህ የሚናፈስ ወሬ መቋቋም አቅቶን በትንሽ ነገር ተለያየን በስአቱ በጣም ከብዶኝ ህይወቴ ምስቅልቅል ብሎ ነበር ፈጣሪ ይመስገን ያ ቀን አለፈ አሁን ላይ ጥረ ላይ ነኝ
    ብዙ ትምህርት ወስጀበት እንኳንም ቀረብኝ እያልኩ ነው 🤗🤗🤗

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ሀሀሀሀእኔካልተጎረስኩየበላሁአይመስልኝም

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላ እኳን ደሥ አለሽ ምቀኛን ያርቅላችሁ😍😍😍

  • @hayatksa-t6m
    @hayatksa-t6m 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @azezaahmad5416
    @azezaahmad5416 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ረምላየ ሰለታርቃችሁድስብሎኛል አላህበፍቅርያኖራችሁ ደሞ በሁለትሰልኪነዉ ሰብሰክራይብያደርኩሽ

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 3 หลายเดือนก่อน

    በርቺየኔባለሙያሴት❤🎉🎉🎉

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ❤❤❤

  • @ኢሥላምነውሂወቴ-ጀ4ቈ
    @ኢሥላምነውሂወቴ-ጀ4ቈ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ماشا الله بل افييا ተሠባስቦ መብላት እንደት እንደናፈቀኝ ያረቢ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉መሻ አላህ ረምሊ እደዝህ ስኮኑ ነው የሚያምረው ጠላት እርር ይበል😢🎉🎉

  • @umhafsa
    @umhafsa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይይይ እራምሊ ምችእኮ ከሶስት ቀን ኋላነው እሚመው ማሻአላህ ስታምሩ

  • @hayatimohammad9431
    @hayatimohammad9431 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረብ😢❤❤❤

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 3 หลายเดือนก่อน

    እረምላዋውዋው❤❤❤❤❤❤❤