ገዳያቸውን ዳኛ የሚያደርጉት ሕወሓቶች፤ አዲስ አበባን የምትለምነው መቐለ|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 670

  • @BrhaneGermaram-xm6wd
    @BrhaneGermaram-xm6wd หลายเดือนก่อน +45

    ብጣዕሚ መሕፈርቲ ኡኩም

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 หลายเดือนก่อน +32

    Thanks Ethio Forum ❤. I'm a Tigrean fellow and proud to be Tigraway. But this two groups are shame less power mongers .

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 หลายเดือนก่อน +19

    Brilliant journalist. You Always stand for truth by exposing the hidden reality to your listeners.

  • @gannatmehari9735
    @gannatmehari9735 หลายเดือนก่อน +34

    ውርደተኛታት ብህዝብና ትቅልዱ ኣለኩም😢😢😢

  • @henoktesfamichael4884
    @henoktesfamichael4884 หลายเดือนก่อน +18

    ኣንበሳ ንስኻ ወደይ! You are one hell of an excellent journalist! 💯🙌❤

  • @gereabay5437
    @gereabay5437 หลายเดือนก่อน +34

    My heart bleeds for the people of Tigray.😢😢😢

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 หลายเดือนก่อน +98

    የውርደት ሁሉ ውርደት ፋሽሽት አብይ አህመድን አምነው ሊያስታርቃቸው የሚባዝኑት እነ ዶ/ር ደብረፅዮን እና ጌታቸው ረዳ ህሊና ቢሶች መሆናቸው ከአራጃቸው መለማመጣቸው እጅግ በጣም ያሳፍራሉ::

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @hanaaboya5835
      @hanaaboya5835 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @aziebsolomon7360
      @aziebsolomon7360 หลายเดือนก่อน

      Hiwat Mafia nat

    • @lgeta2600
      @lgeta2600 หลายเดือนก่อน +2

      Honestly, disappointing and disrespectful to the people of Tigray who gave their priceless life. High disappointment on them.

    • @militigraweyti6418
      @militigraweyti6418 หลายเดือนก่อน +1

      ከምዞም ረሳሓት ዚኦም ንዑቃት ድርባያት ኣብ ዓለም ኣይተርኣየን

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 หลายเดือนก่อน +16

    እናመሰግናለን ኢቲዮ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasAbrham-e1t
    @YonasAbrham-e1t หลายเดือนก่อน +22

    ተባረክ ብቻ ነው የሚባለው

  • @DawitZeray-n8j
    @DawitZeray-n8j หลายเดือนก่อน +75

    ይህንን ጉዴን ከ ኢትዮፎረም ልስማው ኣልስማው ብየ ከራሴ ጋር መጉቼ እንደ ኮሶ መድሃኒት እየ ሰቀጠጠኝም ቢሆንም ተጋትኩት!!!

    • @EliasMengesha-mx5uk
      @EliasMengesha-mx5uk หลายเดือนก่อน

      ስንት ወጣት መስዋዕትነት የከፈለው እነሱ የአበይን ጫማ እንዲልሱ ነበር በውነት እነዚህ ሰዎች ቆሻሻ ናቸው

    • @amanuelkahssay
      @amanuelkahssay หลายเดือนก่อน

      የኔም ወንድሜ ቀኔ ድፍርሰረስ ብሎብኝ ሥራ እራሱ አልሄድኩኝ ያየ ሰው አሁን ይበጀናል ነው የኛ ነገር ነው እዚሁ ያለሁበት ሀገር እድሜየን ልቋጨው በነዚህ ሰዎች እኮ ትግራይም ትግራይ አትሆን በዚህ ከብትም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አትሆንም የት ነው ዙሮ መግቢያየ አየ እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @peace.756
      @peace.756 หลายเดือนก่อน

      Awo betam yamal😮😮

    • @chobelaw1344
      @chobelaw1344 หลายเดือนก่อน

      So do I, shameful

    • @militigraweyti6418
      @militigraweyti6418 หลายเดือนก่อน

      ብጣዕሚ እዩ ዘሕምም እቲ ዘገርም ክሰምዕ ዶ ይተረፈኒ ኢለ እዝነይ ደጊፈ ክሰምዖ እየ ተገዲደ ክልተ ሞት ሕርርር ኩምትር ዓኽኽኽ💔💔💔

  • @BenjaOg-gg8ub
    @BenjaOg-gg8ub หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እዉነተኛ መረጃ የማገኘዉ ከኢትዮ ፎረም ብቻነዉ በርታልን አንተ ለእዉነት የምትታገል አዉነተኛ ታጋያችን ነህ ዘርና ሀይማኖት ሳትለይ ለተጎዱት አንደበት ሁነህ እየሰራህ ያለህ በመሆንህ በሁሉም ተቀባይነትህ የትየለሌነዉ እናመሰግናለን

  • @kahsayghezehegn8092
    @kahsayghezehegn8092 หลายเดือนก่อน +9

    Thank you, Ethioforum, as always.

  • @YohannesZewdu-j9y
    @YohannesZewdu-j9y หลายเดือนก่อน +22

    የኑፁሀን ደም እና እምባ ይፋረድህ!!

  • @YisakAssemahegn
    @YisakAssemahegn หลายเดือนก่อน +13

    Ethio Forum ኢትዮ ፎረም number one! True story telling.

  • @ASD2024-m5j
    @ASD2024-m5j หลายเดือนก่อน +4

    ናይ ውርደት ውርደት እምበይ እህ ናዞም ዕሸላት ኣሕዋትና ዓፅሚ ውግእ የብልኩም😢😢😢😢

  • @DanielTewodros-m3i
    @DanielTewodros-m3i หลายเดือนก่อน +72

    ከደብረፅዮንና ከጌታቸው ግሩፕ ሳይሆን ከትግራይ ሕዝብ ጎን ከታገለው TDF....ከሚባለው ሀይል 1 ነገር እንጠብቃለን

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba หลายเดือนก่อน

      ቅማላሞች ምንም አታመጡም😂😂😂😂

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน

      @@DanielTewodros-m3i ሁሉ ጦረኝነት የማይሰለቻችሁ tdf አልክ ያው እርስ በርስ ለመታኮስ ይህ ነው የቀራችሁ። የቀድሞ መሪ መለስ ምን አለ "ወልቃይት አማራ ነኝ ብሎ ከተነሳ ጦርነት ውስጥ እንዳትገቡ በሰላም ስጧቸው ካልሆነ ግን የትግራይን ታሪክ ታበላሻላችሁ "እውነት ያ መሪ ትንቢተኛ ነበር አሁንም ዋናው የትግራይ ትርምስ ይህ በጉልበት የወሰዳችሁት ወልቃይት ራያ ሁመራ ነው አሁንም አድቡ

  • @dadid9182
    @dadid9182 หลายเดือนก่อน +2

    ያየ የመርሕ ሰው ክበር !! ረጅም እድሜና ጠና ፈጣሪ ኣብዝቶ ይስጥሕ!!

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey หลายเดือนก่อน +45

    አንተ የእወቀትና ሰላም አባት ጥሩ አድረግህማ ንገረልን🙏🙏

  • @Tigraymotheroffreedom-ig1cn
    @Tigraymotheroffreedom-ig1cn หลายเดือนก่อน +2

    ሕውሓት ናብ ውርዴት ኣእቲያትና መሕፈሪ ታሪክ መንእሰይ ኣጥፊእካ ናብ ፀላኢካ ከይድካ ምስጋድ ምእንቲ ግላዊ ጥቅሚ 😢😢

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv หลายเดือนก่อน

    ዉነትነዉ ኢቲወ ፎረም እናመሰግናለን ኑርልን በርታል

  • @YisakAssemahegn
    @YisakAssemahegn หลายเดือนก่อน +10

    God bless you brother Yaye.

  • @YK-rd3dx
    @YK-rd3dx หลายเดือนก่อน +8

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ you don’t have any word for you God bless thank you so much

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 หลายเดือนก่อน +14

    ያየ ሰው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h หลายเดือนก่อน +4

    ያየሰው የጋዜጦኞች ውሀልክነክ ሁልግዜስናመስግንህእንኖራለን።

  • @amahatedla
    @amahatedla หลายเดือนก่อน +2

    I will definitely recommend you for peace prize. Bless you for your objective reporting.

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 หลายเดือนก่อน +22

    #እኔ የተሻለ ለብልፅግና አሽከር ልሁንህ ልመና ነው የህወሓቶች ፀብ።#ልብ ይስጣቹ

  • @techanekibret5021
    @techanekibret5021 หลายเดือนก่อน +1

    ደገፍቲ ደብረ ዕንክሊልን ቮድካን ስምዕዋ

  • @AshuBrihanu-k7b
    @AshuBrihanu-k7b หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮ ፎሪሞ በጣም ኢናመሰግናለን እኔ በጣም አከታተላለሁ ለዛም ለዝህም ሳትል እውነተኛ የተደረገ የሆነ ብቻ በማቅረብህ አንተን ብቻ. እጠብቃለሁ አዲስ ነገር

    • @bariisoodabalaaMaqaawarraa
      @bariisoodabalaaMaqaawarraa หลายเดือนก่อน

      ኢትዮ ፎረምን ማድነቅ?
      ኢትዮ ምናምን ሞቶ ለተነሳ ወይንም ገና አሁን ለተወለደ ሚያዎራ ሚመስል።
      ድፍረቱና ወኔው ካለው እስኪኢያንዳንዷን ክስተት በቅደም ተከተል ይተንትን!
      እናም ዕውነት ጋዜጠኛ አለያም የ ዕውነት ታሪክ ቀርቃቢ እንበለው…ዋሁንም ፕሮፓጌሽን ላይ ሙጭጭ ማለት ያዋጣል ብሎ ማሰብ አደጋውን ያከፋውንደሁንጂ ኣይየቅምም።

  • @halefomgirmay6592
    @halefomgirmay6592 หลายเดือนก่อน +16

    ኢትዮ ፎረም ትለያለህ አድናቂህ ነኝ👏👏👏👏

  • @Yonas-f8k
    @Yonas-f8k หลายเดือนก่อน +8

    Yaye ሐወይ....❤❤❤

  • @yirgalemkinfe8436
    @yirgalemkinfe8436 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ ፎረም ሀቀኛና ሚዛናዊ መረጃ ከእናንተ እናገኛለን፣ አምላክ አብዝቶ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ።

  • @abdusiraj2264
    @abdusiraj2264 หลายเดือนก่อน +10

    ጌታቸው በፊት በጣም ትልቅ ይመስለኝ ነበር:: አሁን ግን በጣም ትንሽ ሆነብኝ ከቦርጩ በስተቀር::

  • @zewdeayalew2153
    @zewdeayalew2153 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት እንደምወድህ ማርያምን ድንቅ አተናተን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 หลายเดือนก่อน +5

    የንፁሃን ደም ይፋረዳቹ የናት እምባ እሳት ሆኖ ያቃጥላቹ 😢😢😢😢 ኢትዮ ፎረም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Betelhaftay
    @Betelhaftay หลายเดือนก่อน +12

    መራሕቲ ሕወሓት ውርደታኛታት

  • @hassennuer
    @hassennuer หลายเดือนก่อน +1

    ያዬ ሰው አንቴን ምርጥ አዘጋጅ እና አቅራቢ
    ብቸ ቃላት የጥራኛል

  • @Getnet-19G
    @Getnet-19G หลายเดือนก่อน +10

    እናመሰግናለን በርቱሉን ታማኝ ሚድያ ሚዛናዊ ሚድያ ሁሉም ከጎናቹ ነኝ

  • @DestaGeberzher
    @DestaGeberzher หลายเดือนก่อน +21

    የኛ መሪዎች ስለ ህዝብ ምንም ኣየገባቸውም የንፁህ ደም ይፍረዳቸው እንጂ ምን እንበላቸው።ኢትዮ ፎረም ግን ክብሪ ይስጥህ

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 หลายเดือนก่อน

    መራሕትና መሕፈሮ 😢
    ብጣዕሚ የሕፍር የሕፍር የሕፍር።
    ሰላምኹም ይብዛሕ ህዝቢ ትግራይ ።
    thanks #TDF for your service ✊🙏

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 หลายเดือนก่อน

    Thanks ኢትዮ ፎረም 😢🙏🥰🥰

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @generalredwan
    @generalredwan หลายเดือนก่อน +3

    ይመቻቹ 👍👍

  • @CyrilMina-e3e
    @CyrilMina-e3e หลายเดือนก่อน +8

    Very painful😢!!

  • @almaznoalmazno4714
    @almaznoalmazno4714 หลายเดือนก่อน +28

    እውነት ነው የአብይ ቡችሎች ሆነው ቀሩ ያን ምስኪን ወጣት ካስጨረሱ በሀላ

    • @tirhasberhe8571
      @tirhasberhe8571 หลายเดือนก่อน

      Betam Yamal😂😂😂

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 หลายเดือนก่อน +3

    ያየ ሰው የልቤን ነው የተናገርከው ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 หลายเดือนก่อน +6

    በክፋም በደጉም ጊዜ እናንተ ልዩ ናችሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @getahunzewde790
    @getahunzewde790 หลายเดือนก่อน +3

    ያያ ሰው በጉጉት ስንጠብቅህ ነበረ እንኳን ደና መጣህ

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 หลายเดือนก่อน +3

    The tears blood and hardship of the brave loyal and honest people of Tigray will be redressed believe it or not time will tell rest assured

  • @Mamit-mp2ku
    @Mamit-mp2ku หลายเดือนก่อน +1

    The winner abiye ahemed🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hope4life899
    @hope4life899 หลายเดือนก่อน +5

    Tigray leadership -PLEASE RISE

    • @TimmyTurner5-l5z
      @TimmyTurner5-l5z หลายเดือนก่อน

      Do not blame them. They can't go beyond that meaning they're incompetent. They couldn't comprehend the formula.

  • @hanaaboya5835
    @hanaaboya5835 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለንጽ ህዝቤ አማራ ፋኖ🎉❤️👏🏽🙏🏽

    • @seidahmed8123
      @seidahmed8123 หลายเดือนก่อน

      ምን አመጣው ፋኖን?

  • @hagoshailu3394
    @hagoshailu3394 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበልህ____ ብቻ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ዶ/ር ደብረጽዮንም ሆኑ አቶ ጌታቸው በአሁኑ ጊዜ የተከበረውን የትግራይ ጀግና ሕዝብ መምራት የሚችሉ አይመስለኝም ።ለትግራይ ዕድገትና ሕዝቡ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር እጅ ለእጅ ተያይዞና ተፋቅሮ እንድኖር የሚያደርግ መሪ ያስፈልጋል ። ሰላም፣ፍቅርና አንድነት ለኢትዮጵያውያን ይሁን ።

    • @WediRaya-t4c
      @WediRaya-t4c หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ኢትዮጵያዊያን አይደለንም

  • @GetachewBerhe-z4g
    @GetachewBerhe-z4g หลายเดือนก่อน

    ንዓለም ተፍሩሁ ጀነራላት ትግራይ አበይ አለኩም

  • @MelakuTesfaya
    @MelakuTesfaya หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤ደቂ ዓባይ ትግራይ ህ ው ሓ ት ¡ ትብሀል ፓርቲ አዋርዳትና እያ እዝኩሉ ጀጋኑ አሕዋቲና አሓቲና ሰውእናስ 😊😊ካሊእ ፓርቲ ፈጥርና ትግራይ ብ T d f ትቲሓሎ ትግራይ ትዕዎት 4። ህውሓት ግን ታርኽ ይቅር አይብለክን አሕሕሕሕሕ ____ ኢትዮ ፎረም ግን እናመሰግናለን ለምታረጉት ሁሉ

    • @MahugaSamicho-lx6ow
      @MahugaSamicho-lx6ow หลายเดือนก่อน

      ችድ ሓሻዊ ሕዋሓት እናበልኩም ንበሩ ምስ ዘይ ትግራዋይ ዘለው ፃላእትና ኣውፅእልና ናብመረትና መሉስና ብዲሞክራሲ ተረዳዲኢኩም።

  • @AdisuAbera-cn6tf
    @AdisuAbera-cn6tf หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ትንተና ነው ያሁሉ ትግልና የተከፈለው መስዋእትነት በውዳቂዎች እየተመራን ወድቀናል ኑርልን ያየሰው እኛ በትግሉ ሙሉ ጊዜያችን የወጣነት እድሜያችን የጨረስን ሰዎች ኣሁን ባሉ በመሪነት ኣለን በሚሉ ዱክማኖች ተዋርደናል ግን ኣሁንም ጠንክረን በመታገል ያለውን ሁኔታ እንቀይረዋለም

  • @kidaneasmerom6530
    @kidaneasmerom6530 หลายเดือนก่อน

    Thanks yayesew 🎉🎉

  • @M-gh5pi
    @M-gh5pi หลายเดือนก่อน +4

    ጌታቸዉ በዚህ ደረጃ ይወርዳል ብየ አላስብም ነበር።

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +1

      @@M-gh5pi ደብረፅዮንስ 🙄🙄🙄🙄ሁሉም ወራዳ ሆነ 😭😭😭😭

    • @M-gh5pi
      @M-gh5pi หลายเดือนก่อน

      @rutafruh6588 ትክክል ነዉ ለሁለቱም ይሰራል ።

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy หลายเดือนก่อน +4

    በጣምእውነትነው

  • @gherHaftamu
    @gherHaftamu หลายเดือนก่อน +1

    The best of the bestests...

  • @AbelAtaklti-g3v
    @AbelAtaklti-g3v หลายเดือนก่อน +1

    በመጨረሻ ያልከው ቃል ተመችቶኛል እሱ ነው መፍትሄው👍

  • @sisaykidane8229
    @sisaykidane8229 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ትንታኔ

  • @BN_Ageneration_mussie1973
    @BN_Ageneration_mussie1973 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሰው ሽመለስ ✊😇🤴🦁🥰

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน +7

    ድሮስ 4ኪሎን ናፍቀው እንጂ ያ ሁሉ ጦር ሰበቃ ለትግራይ ህዝብ እንዳልሆነ ይኸው😂😂😂😂😂 አይ ወያኔ

    • @user-jj3pi4rm9x
      @user-jj3pi4rm9x หลายเดือนก่อน

      ጥሪስህ ይሪገፍ ደንቆሮ አህያ

  • @H2o-581
    @H2o-581 หลายเดือนก่อน +5

    የህወሃት 4ኪሎ መርመጥመጥ እኛንም አናዶናል ! አሁን ላይ ለኢትዮጵያ ብቸኛ ተስፋ ይሆናል ብለን ስንጠብቅ የህወሃት ሰዎች ግን እኔ ከሌላኛው ህወሃት ይመልጥ ላጎብድድልህ እያሉ ሲፎካከሩ ስናይ በጣሙን አዘንን!

  • @glory4039
    @glory4039 หลายเดือนก่อน

    ይህን ሁሉ ግጭት ያዋለዱ ያሳደጉ መለስና ፈጣሪዎቹ ናቸው

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 หลายเดือนก่อน +2

    Agree, Thank you EF

  • @tsehayekidanemariam8306
    @tsehayekidanemariam8306 หลายเดือนก่อน

    Thankyou Ethio.

  • @dawitdawit7055
    @dawitdawit7055 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ያየሰው 🙏

  • @tsehayeabraha5808
    @tsehayeabraha5808 หลายเดือนก่อน

    Well, said God bless you,

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @YosiefAsemalsh
    @YosiefAsemalsh หลายเดือนก่อน

    ምንስ ብየ ልግልትጥህ የ ዘመኑ ኣስተዋይ እና ጅግና ብየህ ኣለው ።

  • @secrt
    @secrt หลายเดือนก่อน

    Thank you ethio form

  • @gessesesamuel1562
    @gessesesamuel1562 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛው ሁሉም የምስማማበት ሐቀኛ እና እውነተኛ ነው ከገባቸው
    እናመሰግናለን

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su หลายเดือนก่อน +1

    Bonsoir bonsoir bonsoir ethio ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @eyobabraha9995
    @eyobabraha9995 หลายเดือนก่อน

    ETHIO FORM በርታ አይሰሙም እንጂ እቲ ንገራቸው ።

  • @haftamuasmerom4586
    @haftamuasmerom4586 หลายเดือนก่อน

    We love you yayesew

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 หลายเดือนก่อน

    100% accurate presentation. Justice for Tigray Genocide. Anyone that doesn’t center this should never be in a leadership position in Tigray- period

  • @titiabera4736
    @titiabera4736 หลายเดือนก่อน

    Thank you Yayesew! Your analysis is very interesting.
    It seems like you are telling the ignorant leaders on the behalf of the people of Tigray!! ኑርልኝ ክፉ አይንካህ!

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z หลายเดือนก่อน +1

    ኧረእባካቹህ ይህነነ ጀግና ህዝብ አታዋርዱት አፈር የገቡትን ንፁሀን ነፍሳትን አስቡ ችግራችሁን እዛው በራሳቹህ ፍቱ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi หลายเดือนก่อน

    Our voice ❤❤❤

  • @Yonasm-h4k
    @Yonasm-h4k หลายเดือนก่อน

    የቀንየልና ኢትዮ ፎረም ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኩም❤❤❤ያየሰው እንወድሀለን እናከብርሀለን ከሁሉም የስራ ባልደረቦችህ ጋር ባላቹበት ሰላም ሁኑልን

  • @abrehamkebede7556
    @abrehamkebede7556 หลายเดือนก่อน +1

    የወደቁ ወጣቶች 😢😢😢😢😢

  • @Kidanemariamyihdego
    @Kidanemariamyihdego หลายเดือนก่อน +9

    አዋርደውናል፣ በዚህ መልኩ ግን አይቀጥሉም።

  • @NatnaelWolde
    @NatnaelWolde หลายเดือนก่อน

    Ay abiy ahamed😢😢😢

  • @AmanNega-l4m
    @AmanNega-l4m หลายเดือนก่อน +8

    የአብይ ትግራዋይ ለመሆን አ/አ ሳይሰለቸዉ ሳይደከመዉ እየተመላለሰ ያለዉ ደብረ ፅዬን በጣም ያሳዝናል ይሄን ሁሉ ህዝብ አስጨርሶ አንድ ሚሌን የሚባለዉ ዉሽት ነዉ ያለ ስዉ ነዉ።

  • @SibhatKiros-bt7gj
    @SibhatKiros-bt7gj หลายเดือนก่อน +3

    ትግራይ ብተጋሩ ትዋረድ ብፀላእቲ ክትሽምገል ትፅበ ናይ ውርደት ውርደት እዩ ።

  • @GetachewBerhe-z4g
    @GetachewBerhe-z4g หลายเดือนก่อน

    እፅምቲ ጀጋኑ ስውዓትና ይውጋእኩም ሩኩሳት ዋይ ስዩም አሹ አባይ

  • @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ
    @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ หลายเดือนก่อน

    እስቲ ደጋግመህ እስኪሰወጣቸው ድረስ ውቀስልን ምናልባች ወደ ቀልባቸው ቢመለሱ እንጂ ይሄን ጀግና ህዝብ ኣዋርደውታል

  • @tomiadugna3468
    @tomiadugna3468 หลายเดือนก่อน

    እንደ አጠቃላይ ተምሬአለሁ የሚለው የኢትዮጵያ ህዝብ ማስተዋል ይጎለዋል ዎይ ራስ ዎዳድ ነው!!!😢

  • @mulu65
    @mulu65 หลายเดือนก่อน +3

    ያየ የሰጠህው ስም እጅግ ትክክል የልቤነው የተናገርክልኝ ገዳዩን ዳኛ ያደረገ መጋ ። አሳፋሪ ጀግናውን የትግራይ ህዝብን ያሳዘነ መጋ ።both leave for new generation tplf በወጣቶቹ ይቀጥላል የግለሰቦች ችግር እንጅ የፓርቲው አስተሳሰብ /መርህ /በወጣት የትግራይ ሙህራን ይቀጥላል ። ለበጎነው የትግራይ ህዝብ እንኳን ይህን ተራ ችግር በልጆቹ ጉልበት /ቅልጥም/ከ Everest mountain በላይ የከበዱ ችግሮች ተሻግሯል ።ድል ለትግራ ህዝብ long leave TDF

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ያየሠው አንተን የሚመስል ጋዜጠኛ በ ዓለም የለም
    ❤❤❤❤

  • @KoremadeyiBogal
    @KoremadeyiBogal หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ያሳዘነኝ ነገር ቢሆን ህውሃት ከምድረ ገፅ እናጠፋቸዋለን ብለው ከወንበራቸው የተነሱ ሰዎች ከነሱ ጋ ሁነው ሺርገድ ማለታቸው በጣም አሳፋሪ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zeleul-f8r
    @Zeleul-f8r หลายเดือนก่อน

    ሐፊርና ጌታቸው ካብ ዝመርሐና ተዋሪድና አብዘይፅላልና ደርብዩና ንኸርሱ

  • @TigestLemlem
    @TigestLemlem หลายเดือนก่อน +3

    #OnlyOneTPLF.

  • @Slam773
    @Slam773 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ በሁኔታዎች ሁሉ ታማኝ ነው ተጋሩ ሰማያውውን አይናችሁ ከፍታችሁ በመንፈስ ወደ ሰማዩ አባታችሁ ለትግራይ ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ ፀሎት ሃይል ነው አምላኬ የትግራይ ህዝብ መግደልም ሆነ መገደል አይፈልግም ገዳዮች እርስ በርሳቸው ሰይጣንን ታጥቀው ይገዳደሉ እኛ ግን የአንተን ሰላም መርጠናል እና አትለየን 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @HaymiZewudu-t8s
      @HaymiZewudu-t8s หลายเดือนก่อน

      ፐለው ፀሎት ጠላትክ እማ መሪያችን ብላቹ በስው በስጋ ለባሽ በመመካታቹ ነው ልቦና ይስጣቹ 😢 ህዝቡን ተውት ምስኪን ነው እግዚአቤር ይጠብቃቸው 😢❤

    • @Slam773
      @Slam773 หลายเดือนก่อน +1

      @ ህዝቤን ከኔ በላይ አንተ አታውቀውም ፀልይ ነው ያልኩት በእምነቱ ስለምተማመን የገዳይ ዘር እያጨበጨብሽ ነበር ህዝቤ ሲጨፈጨፍ

  • @samcity7267
    @samcity7267 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ የግድ ነፅ ሃገር ማድርግ ብቻ ነዉ መፍትሄዉ።

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen หลายเดือนก่อน

      bemen letinoru kelde newu megetel