አረብኛ ተማሩ፡ የ “ምን” ቃል አጠቃቀም በአረብኛ ቋንቋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024
  • ይህ ቪድዮ የ “ምን” ቃል በአረብኛ እንዴት እንደምንጠቀመው የምንማማርበት ነው፡፡
    የቀጠሮ እና የሰዓት አቆጣጠር የመጀመሪያው ክፍል ለመመልከት እሄን ሊንክ ተጫኑ • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ ፤ ሰዓት እና...
    የስም ምትኮች በአረብኛ ለመማር ይህን ሊንክ ተጫኑ:
    • የስም ምትኮች በአረብኛ
    ራስን ለማስተዋወቅ በዱባይ አረብኛ ከፈለጉ ይህን ሊንክ ተጫኑ:
    • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ ፡ ራስን ለማስ...
    አረብኛ እና አማርኛ የሚያመሳስሉት ቃላቶች ለማወቅ ይህን ሊንክ ተጫኑ:
    • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ፡ አረብኛ እና ...
    ፍላጎታችሁ በአረብኛ ለመግለጽ የምንጠቀማቸው ቃላት ለማወቅ ሊንኩን ተጫኑት፡
    • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ፡ ፍላጎትን መግ...
    በአረብኛ ዝምደና እና ቤተሰብ ለመግለጽ እና ለማወቅ ሊንኩን ተጫኑት፡
    • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ፡ ዝምድና እና ...
    ይቅርታን በአረብኛ ለመግለጽ ከፈለጋችሁ ሊንኩን ተጫኑት፡
    • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ፡ በአረብኛ ይቅ...

ความคิดเห็น • 95

  • @kuwaitjhara4976
    @kuwaitjhara4976 2 ปีที่แล้ว +2

    የምታስተምርው የሊብናንከላም ነው በጣም ከባድ ነው አላህ ይስልምክ

  • @MekaTuha-o4b
    @MekaTuha-o4b 22 วันที่ผ่านมา

    የኛ ውድ መምህር ሽህ አመት ኑርልኝ በጣም እንወዳለን

  • @mililove1054
    @mililove1054 ปีที่แล้ว +1

    የቀንየይልና ማዓረይ ❤🙏

  • @adamfallatah2192
    @adamfallatah2192 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you sir i appreciated that really really good lesson

  • @BirhanuFikire
    @BirhanuFikire 5 หลายเดือนก่อน +2

    Shukuran❤❤❤❤baba

  • @S_____love611
    @S_____love611 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነዉ ቀጥልበት

  • @HaregwaBirara
    @HaregwaBirara 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ብዙ እያወኩ ነው ቴሌግራም ቻናል አለ

  • @ssa1323
    @ssa1323 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያደናግራል

  • @haymanotbree5711
    @haymanotbree5711 2 ปีที่แล้ว +2

    አናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤

  • @Bzualem-y7f
    @Bzualem-y7f 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Bነኝስደተኛዋ
    @Bነኝስደተኛዋ ปีที่แล้ว +3

    ወንዲም በርታ ሀቢቢ

  • @Muntaha-kt2rd
    @Muntaha-kt2rd ปีที่แล้ว +1

    እነመስግነለንወንድሜበሪተልን

  • @Mዩቱብ-i1l
    @Mዩቱብ-i1l ปีที่แล้ว +7

    ግን 9.994ሠውአይቶታል ምንአለ ላይክ ብታደረጉት ምን ይጎልባችኋል?
    አይ ሀበሻ እህነየ ተሣድቦ በሆን መልሱለናተ።
    በርታ ወድም ነቢል🥰

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 ปีที่แล้ว +1

    በውነት በርታልን ምኒሀ የምትለዋ አብዘኘኛውን ቱርክ መሰል የሚናገሩ ጥሩ ቋንቋነው ተማሩ

  • @MkrEtu
    @MkrEtu ปีที่แล้ว +1

    በጣም❤ደስይላል ቀጥልበት ገናጀማሪነኝ

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ወንድሜ💕

  • @toltumegerssa2555
    @toltumegerssa2555 2 ปีที่แล้ว

    Thkesmy bero❤💜💛

  • @NdgFkgkj
    @NdgFkgkj 6 หลายเดือนก่อน +1

    Very good

  • @sadushkasim6791
    @sadushkasim6791 ปีที่แล้ว +1

    ሹኩራን ወንዲሜ እኔ በ3 አማቴ ነበር የገበሁት ግን አላዎኩም ነበር አሁን 👍👍👌👌

  • @የማርያምልጅ-ጐ8ወ
    @የማርያምልጅ-ጐ8ወ ปีที่แล้ว +1

    ዋወ ደስ ይላል አሰሪ እና ሰራተኛ

  • @ፋጢመቱዘህራዕ
    @ፋጢመቱዘህራዕ 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ወላሂ ገና አየሁት እኔ ያለ ሁሉ አይመስለኝም ነበር በርታ ❤

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን ወንድሜ

  • @zdhussen9597
    @zdhussen9597 ปีที่แล้ว +9

    ወንድም አስቤዛ ገዝተው ሲያልቅ የሚሉት ነገር አለ እሱም ኬፍ ከላስ ሌሽ ከላስ ወዬን ወዴቲ የሚሉት ነገር ደማችንን አፍልቶታል የሚሉትን ብንሰማም ወላኪን መልሱን ብናቅም ያረበኛ ችግር አለ መላ በለን እኔማ ባለቀ ቁጥር ተሳቅቄ ልሞት ነው የሚጠቀሙት እነሱ እንደው ወዴት ይወስዱታል ብለው እያሰቡ ነው 😢

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ አይዞሺ አትጨናነቂ

    • @RukuyaDawud
      @RukuyaDawud 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ አያስጨንቅሽ እህትዋ ግዴታሽ መስራት ብቻነው ቢያልቅ ባያልቅ ያቺ ግዴታ አይደለም ያለውን ማቅረብ ብቻነው❤❤❤❤

  • @FatimaYimer-f3e
    @FatimaYimer-f3e ปีที่แล้ว +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @FatimaYimer-f3e
      @FatimaYimer-f3e 11 หลายเดือนก่อน +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ምስጋናለዓለማቱጌታለአሏህ
    @ምስጋናለዓለማቱጌታለአሏህ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @BetelihemGetachew-s2n
    @BetelihemGetachew-s2n 10 หลายเดือนก่อน +1

    Best

  • @Abaritsoda
    @Abaritsoda ปีที่แล้ว +1

    ሹክርን

  • @bahrain1289
    @bahrain1289 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ባህሬን ነኝ ግን የዛሬው በጣም ተለይብኝ በርታ ወንድም

  • @milknbd
    @milknbd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉ ይለያል❤❤❤

  • @NaemhAlnasser
    @NaemhAlnasser 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 ปีที่แล้ว +2

    እኛም እናመሰግናለን አይከፈልበትም በላይክና በሸር ጀምሩ የመዳም ቅመሞች ከመዳም ጋር ከመፋጠጥ ደብተር ይዛችህች ወይም ስልካችሁ ኖት ቡክ ፅፋችሁ አስቀምጡት ከመር በጣም ጠቃሚነው ቀለምና ወረቀት የያዘው የሆነስአት ይጠቅመናል ቋቋ በየትኛውም ሀገር መማር ይጠቅማል

  • @bezagibe9460
    @bezagibe9460 3 ปีที่แล้ว +1

    በዱባህ አሰተምር ተባረኪ

  • @ZinuuGirmaa
    @ZinuuGirmaa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JooklGookl-z8w
    @JooklGookl-z8w ปีที่แล้ว +1

    ብጣም አሪፍነው

    • @EngudayMuche
      @EngudayMuche 5 หลายเดือนก่อน

      ኑርልን

  • @gamila-fe1dy
    @gamila-fe1dy 10 หลายเดือนก่อน +1

    በሪተ

  • @destawkindie9682
    @destawkindie9682 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww yene wdddddd

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሹክረን ለክ

  • @yeorthodoxlij953
    @yeorthodoxlij953 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም እናመስግናለን

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ።

    • @yeorthodoxlij953
      @yeorthodoxlij953 3 ปีที่แล้ว +1

      @@speaktoreachA ከቻልክ በየ ሶስት ቀን እየመጣህ ብታስረዳን

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว +1

      @@yeorthodoxlij953 ለጊዜው በሳምንት ሁለቴ እየጫንኩ ነው፤ ነገር ግን ሶስቴ ለማድረግ እየሞከርኩ ነው።

    • @yeorthodoxlij953
      @yeorthodoxlij953 3 ปีที่แล้ว

      @@speaktoreachA beki new

  • @saadamohammed5281
    @saadamohammed5281 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ማሻ አላህ ቀጥልበት

  • @fandafanda5777
    @fandafanda5777 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አይዞህ በረታ ወንድሜ 😘😘😘

  • @moxinataheri5494
    @moxinataheri5494 2 ปีที่แล้ว +1

    ሹክራን

  • @ishugeh2143
    @ishugeh2143 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም

  • @ጦይባ.ወሎ
    @ጦይባ.ወሎ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tsegakebede1473
    @tsegakebede1473 2 ปีที่แล้ว

    Good job go ahead

  • @FatumaMehamed
    @FatumaMehamed ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EngudayMuche
    @EngudayMuche 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ቀጥልበት

  • @نونوبينتبابا
    @نونوبينتبابا ปีที่แล้ว +2

    እኔ ዱባይ ነኝ ዳይጀሪያ ማለት የት ሐገር ነዉ አብራራልን የዱባይነዉ የምፈልገዉ ምናልባቺ ቢገባኝ😢😢 የሡንብቻኳ

  • @Alem917
    @Alem917 ปีที่แล้ว +1

    ነቢሎየ

  • @lolena-r8o
    @lolena-r8o 7 หลายเดือนก่อน

    Ahsen malet

  • @gxg3416
    @gxg3416 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም

  • @Onor-jp3zk
    @Onor-jp3zk 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ishugeh2143
    @ishugeh2143 7 หลายเดือนก่อน +1

    አድስ ስለሆኩ ነው ተደናግሮኝ ነው እኔ አምፈልገው ሳኡድ ነው

  • @gamila-fe1dy
    @gamila-fe1dy 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለኘም ልገበልን ዱአ አርጉልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ishugeh2143
    @ishugeh2143 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሳኡድ ነኝ የመጀመሪያው ነው ወይስ ሁለተኛ የምትናገረው

  • @እሙለያን
    @እሙለያን 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ሀያት-በ6ኘ
    @ሀያት-በ6ኘ 3 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @ጋልአክሱም
    @ጋልአክሱም ปีที่แล้ว

    Abesaw😘😘😘😘😘

  • @Jemla-j6h
    @Jemla-j6h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኬፍ ማአሊሽ ጉሊ ማለት ምን ማለትነው

  • @bebrave17
    @bebrave17 ปีที่แล้ว

    ኣቢ ኣክል and ኢሩዲ ጠዓም has the same meaning?

  • @Rosa-e6j7z
    @Rosa-e6j7z 5 หลายเดือนก่อน +1

    የየትአገርአው

  • @HawaHasen-p9u
    @HawaHasen-p9u 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ

  • @lamrotmoges9871
    @lamrotmoges9871 3 ปีที่แล้ว +1

    Berta wendme ena arebega betbtewu bitetugm aygebagm

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว

      ግድ የለም ተከታታይ በሂደት ይገባሻል ።፤ ቃል እገባልሻለሁ።

    • @lamrotmoges9871
      @lamrotmoges9871 3 ปีที่แล้ว

      @@speaktoreachA esi hulem newu yemcetatelewu cahun behela amesegnalehu

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว

      @@lamrotmoges9871 እኔም አመሰግናለሁ።

  • @betterummah2020
    @betterummah2020 ปีที่แล้ว +1

    Mndnew fusha ena dariyiya idont understandu

  • @truth-s3n
    @truth-s3n ปีที่แล้ว +1

    እረረረረረረ ነቃ በል !!!! Playlist አድርግልን ! በተከታታይ ያንተን ብቻ ልሰማ እየፈለኩ , ያንተን አሰምቶ ሌላ ጋ ነው የሚገባው ! አንተን ለመስማት አታስቸግረን 😂😂 !! ደሞ አትርሳ ፋላፈል confidence ሁኘ ለመግዛት እፈልጋለሁ ሻሚ ዓራቢክ ቢሆን ደስ ይለኛል .

    • @truth-s3n
      @truth-s3n ปีที่แล้ว +1

      ማእ ቲንሳሽ ዋዕዳክ !

  • @ssa1323
    @ssa1323 2 ปีที่แล้ว +2

    የየት ቋንቋ ነዉ የሳኡዱ አደለም

  • @sofiyayimer9772
    @sofiyayimer9772 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍇🍇🍇🍇

  • @ayalewtigist
    @ayalewtigist ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @MkrEtu
    @MkrEtu ปีที่แล้ว +1

    ሣኡድ ነው አይደል

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሳውዲ አይድልም አይደል?

    • @AderaWorknish
      @AderaWorknish 6 หลายเดือนก่อน

      አወ ተለየብኝ አደለም❤❤

  • @selemawitlegese6440
    @selemawitlegese6440 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን የምን አገር ቋንቋ ነው ኩዌት ወይስ ሱዑዲ

  • @Ha-in5yr
    @Ha-in5yr 3 ปีที่แล้ว

    መሽ

  • @hirj2602
    @hirj2602 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋሳብ ካለህ አስተምረን

  • @bezagibe9460
    @bezagibe9460 3 ปีที่แล้ว

    እባኪህን የዶባህ ላኪ

  • @sadushkasim6791
    @sadushkasim6791 ปีที่แล้ว +1

    ሹኩራን ወንዲሜ እኔ በ3 አማቴ ነበር የገበሁት ግን አላዎኩም ነበር አሁን 👍👍👌👌

  • @ኢለሀምዩቱብ
    @ኢለሀምዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @foziyahussen5258
    @foziyahussen5258 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fikinesheth6658
    @fikinesheth6658 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @MassiMa-te6mv
    @MassiMa-te6mv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ConfusedFlyingSaucer-uf8io
    @ConfusedFlyingSaucer-uf8io 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤