አረብኛ ቋንቋ ተማሩ፡ ፍላጎትን መግለጽ በአረብኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024
  • ይህ ቪድዮ በአረብኛ ፍላጎትን ለመግለጽ የምንጠቀማቸው ቃላት እና አጠቃቀማቸው የሚያሳይ ነው፡፡
    This video shows how we can express our wants and needs using Arabic language.
    የቀጠሮ እና የሰዓት አቆጣጠር (ሁለተኛ ክፍል) ለመመልከት እሄን ሊንክ ተጫኑ:
    • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ ፤ ሰዓት እና...
    የቀጠሮ እና የሰዓት አቆጣጠር የመጀመሪያው ክፍል ለመመልከት እሄን ሊንክ ተጫኑ: • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ ፤ ሰዓት እና...
    የስም ምትኮች በአረብኛ ለመማር ይህን ሊንክ ተጫኑ:
    • የስም ምትኮች በአረብኛ
    ራስን ለማስተዋወቅ በዱባይ አረብኛ ከፈለጉ ይህን ሊንክ ተጫኑ:
    • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ ፡ ራስን ለማስ...
    አረብኛ እና አማርኛ የሚያመሳስሉት ቃላቶች ለማወቅ ይህን ሊንክ ተጫኑ:
    • አረብኛ ቋንቋ ተማሩ፡ አረብኛ እና ...

ความคิดเห็น • 105

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 ปีที่แล้ว +3

    ስላምክ ይብዛልን እናመስግናለን በጣም

    • @MudinSani
      @MudinSani 13 วันที่ผ่านมา

      ሹኪረን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kiya-jc5yt
    @Kiya-jc5yt 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks brother

  • @zynab7786
    @zynab7786 ปีที่แล้ว +7

    በረታ በጣምየተቸገረሠዉአለ እዳታቆረጠዉ ወደምቺን

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤👍🙏

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባረከሏሁፊከ ማሻአሏህ ጥሩነው ቀጥልበት

  • @Heymi-e2o
    @Heymi-e2o ปีที่แล้ว +2

    እናመስግን አለን

  • @AlimaAhmed-f9b
    @AlimaAhmed-f9b 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሹክረን

  • @kedejazehabu5273
    @kedejazehabu5273 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @MenetsgabaHaylu
    @MenetsgabaHaylu ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ💖💖🙏

  • @DbbrHed
    @DbbrHed 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Zahra-i4i
    @Zahra-i4i 2 หลายเดือนก่อน

    ሹኩረንወንድምማችን

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 ปีที่แล้ว +1

    ያላወኩት ብዙ አወኩ

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 ปีที่แล้ว +1

    ጠል ዑምረክ ፣ሽክረን

  • @Baze-w2r
    @Baze-w2r หลายเดือนก่อน

    ነቢል ትምርት በጣም አሪፊ ነው ግን ይምታታብኛል የተለያዩ ሀገራት ስለምታስተምር

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና በርታ ወንድማችን

  • @ኢማንዩቱብ-ዸ6ዸ
    @ኢማንዩቱብ-ዸ6ዸ ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድሜ ጀዛኩም ላ ኸይር

  • @Alem917
    @Alem917 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን እስታዝ ነባ🥰

  • @Tayba123-ni7xs
    @Tayba123-ni7xs ปีที่แล้ว +1

    ❤በርታመሻአላህ

  • @MeeMee-g3v
    @MeeMee-g3v หลายเดือนก่อน

    በጣምያስፈልገናል❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @batimedia7364
    @batimedia7364 ปีที่แล้ว

    አናመሠግናለንቀጥልበት

  • @mdser-ks3ti
    @mdser-ks3ti 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ሠላምነው ከ መዲና ወጣብሎ ሀይጥ የሚጠቀሙትን ቃላት ለመተዋወቅ ምንማለትነው ያለብን

  • @tigitamsgn5172
    @tigitamsgn5172 ปีที่แล้ว

    ትክክልነህ ውዴ

  • @Baze-w2r
    @Baze-w2r หลายเดือนก่อน

    ነቢል ትምህርት በጣም ደስ ይላል ግን ይምታታብኛል የተለያየ አገራት ስለምታስተምር

  • @roozail
    @roozail หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሂ

  • @ነገረጠላሁ
    @ነገረጠላሁ 2 ปีที่แล้ว +1

    احست ممتاز👍🌹🌹🌹🌹برتا🌹

  • @fyorimmurts6100
    @fyorimmurts6100 2 ปีที่แล้ว +1

    Shukren🥰

  • @kuwa9896
    @kuwa9896 3 ปีที่แล้ว +2

    ok shukuran

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว

      عفواً. እኔም አመሰግናለሁ

  • @AMINA-pt1cy
    @AMINA-pt1cy 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ

  • @ConfusedFlyingSaucer-uf8io
    @ConfusedFlyingSaucer-uf8io 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HawaJafer
    @HawaJafer 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉yeandhager

  • @lubabahhasan1802
    @lubabahhasan1802 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x หลายเดือนก่อน

    ቋንቋ በጣም አስፈላጊነው ብዙ ስራ ነው ያመለጠኝ እኔ ወድም ግን እኔስ ምንም አይገባኝም አርበኛ

  • @ራሚአህመድ
    @ራሚአህመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @gtghbcvn7437
    @gtghbcvn7437 2 ปีที่แล้ว +1

    أود اتعلم عربي جزك الله خير

  • @ahmedinadem9380
    @ahmedinadem9380 ปีที่แล้ว +1

    Anabebti kalat amta

  • @nadenjamal6967
    @nadenjamal6967 ปีที่แล้ว

    በርታልንወድማቺን

  • @fatiyafatiya1493
    @fatiyafatiya1493 2 ปีที่แล้ว +1

    Ezze masrat tefalgalsh malet

  • @مبنبنبن-ذ5ذ
    @مبنبنبن-ذ5ذ ปีที่แล้ว

  • @ፋፊቾነኝየሁረንአይንተማሪ

    የኔ ጀግና

  • @yunsramy
    @yunsramy หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️💝💝

  • @tsehaygashaw3672
    @tsehaygashaw3672 4 หลายเดือนก่อน +1

    በአርብኝ ደመውዝ ጨምሮ ምን ይበላል አይታችሁ እዳተለፊኝ

  • @وردهتيسفي
    @وردهتيسفي 3 หลายเดือนก่อน +1

    Namesegnalen ❤❤

  • @nsjsjznsnnss4909
    @nsjsjznsnnss4909 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @azizaalameeri6578
    @azizaalameeri6578 3 ปีที่แล้ว

    ያረበኛን ቁጥር አስተምረን በተረፈ እናመሰግናለን

  • @mahder-m6k
    @mahder-m6k ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰

  • @kenzikenzi5333
    @kenzikenzi5333 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳኡዲ በፉስሀነው ወይስ በሌላ መልሱልኝ🥺

  • @niema8807
    @niema8807 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ ወራቶችን በአረበኛ ስራልን

  • @samrawitlijalem5257
    @samrawitlijalem5257 3 ปีที่แล้ว +1

    ነቢሎ በርታ!

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሳምሪ።

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 ปีที่แล้ว +1

    አወ እውነት ነው ያስፈልጋል ቋንቋ አልቻልሽም ብላ ልታስወጣኝ ነው ኡፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 3 ปีที่แล้ว +2

    የዱባይና የሳውዲ ቋንቋ ይለያያል እስቲ የዱባይ ቋንቋ አስተምረን ወንድሜ

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว +2

      አብዛኛው ምሳሌ የዱባይ የአነጋገር ዘቤ ያካተተ ነው፤ በተቻለኝ አቅም ሁሉም ለማዳረስ እሞክራለሁ።

  • @radalashukure7301
    @radalashukure7301 2 ปีที่แล้ว +5

    ያሳዉድ አረቡኛ መማሪ ያሰፍሌጋኛሌ ባታረፍ እዲሜ ዪስጢሌኒ አመሰጊ ናለሁ

    • @mekdesayele909
      @mekdesayele909 ปีที่แล้ว

      በጣም ነዉ ሚያሰፈልገዉ ወድሜ

  • @kuwa9896
    @kuwa9896 3 ปีที่แล้ว +4

    please muderis Arabic Kuwait

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ታዛዥ ነኝ፤ ግን የትኛው ቃል ወይም አረፍተ ነግር ወይም ደግሞ አከባቢ ባማከለ ለምሳሌ ያክል ሬስቶራንት ዉስጥ የምንጠቀማቸው የመግባቢያ ንግግሮች ሊሆኑ ይችላሉ ፤ እሄን ቢገለጽ ደስ ይለኛል ።

    • @mekdsdesalgni
      @mekdsdesalgni ปีที่แล้ว

      በዱባይን አርበኛ መልመድ እፈልጋለሁ

  • @Mahamed12345
    @Mahamed12345 11 หลายเดือนก่อน +1

    أريد تعلم العربية

  • @fantamalis4676
    @fantamalis4676 2 ปีที่แล้ว +2

    የኳታር አረብኛ ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @Mahamed12345
    @Mahamed12345 11 หลายเดือนก่อน +1

    أحتاج مسا عدة

  • @amjdale.1225
    @amjdale.1225 2 ปีที่แล้ว +2

    B

  • @Samrawit-c5w
    @Samrawit-c5w ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜቀለሞችንአምጣልኝ

  • @adbarungatu573
    @adbarungatu573 3 ปีที่แล้ว +3

    የድባይ አረብ መማር እፈልጋለሁ

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  3 ปีที่แล้ว +1

      ትምህርቶቹ ተከታተል ወንድሜ፤ በተለያዩ የአነጋገር ዘቤ የተዘጋጁ ሰለሆነ አንዱ የአነጋገር ዘቤ የዱባይ ነው።

  • @MariamMariam-f8y
    @MariamMariam-f8y ปีที่แล้ว

    በዱባይ ምን ልስራ

  • @harek394
    @harek394 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤሩት

  • @OumerMehamed-ok5pi
    @OumerMehamed-ok5pi 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፋስሀ ምንድን ነወ

  • @SamiraSamira-ow8jp
    @SamiraSamira-ow8jp 12 วันที่ผ่านมา

    አሥመሳ እኔ ሥትግዜ ጠዬኩህ ዬማላቀው
    ካልደረሠብኝ አልደርሥም ማለት

  • @AkramA-m3t
    @AkramA-m3t 27 วันที่ผ่านมา

    እኔአሁንም በቋንቋምክናየት አጥቻለሁ

  • @EkramKhalil-zv1ju
    @EkramKhalil-zv1ju 8 หลายเดือนก่อน

    ሊቢያአረበኛ አነጋገርወስጃለሁለማለት

  • @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
    @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ ปีที่แล้ว +1

    በደንብ አምልጡኛል

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግሊዝኛ ፊደል መማር እፈልጋለሁ

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 ปีที่แล้ว +1

    ብልቻአለው አልብላውም ለማለት

  • @tedvic7876
    @tedvic7876 3 ปีที่แล้ว

    قصدك الشغل ال في العربي ي معلم 😂😂
    بالتوفيق ي حب

  • @የቅድስገብርልልጅ
    @የቅድስገብርልልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    የድባይ እርብኛ መማር እፍልጋለሁ ምንም አልገባሽ አለኝ እቢት ልጆችን የቤት ስራ ሁሉንም ባጠቃላይ ምንም አላው ቅም

    • @ShaNas-fj6uy
      @ShaNas-fj6uy 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም አለሁ አይዛን❤

  • @ShamsShams-fs4nv
    @ShamsShams-fs4nv ปีที่แล้ว +1

    እነ
    ሊገባኝአልቻለም

  • @foziya-lm2ot
    @foziya-lm2ot 2 หลายเดือนก่อน

    ልታስተምሪኚ ትችያለሺ ለማለትስ

  • @mesiyeab9653
    @mesiyeab9653 3 ปีที่แล้ว +1

    10Q

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወንድማችን እንዳታቋርጥብን

  • @ወረኢሉዩቱብ
    @ወረኢሉዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ረዘም አርገው ፊደወውን ወድም

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠው በ3 ወሩ ይገበዋል እኔ በ3አመቴም አልገባኝ አለ ምን ላድርገው

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 ปีที่แล้ว

      እኔ አገጣጥሞ ማዉራት በጣም ከበደኝ ግን የሚጠይቁኝን እመልሳለሁ

    • @wondaleyeserah6482
      @wondaleyeserah6482 ปีที่แล้ว

      እኔሥ አረ ምንም አላውቅ

    • @merymryana-oy3sz
      @merymryana-oy3sz ปีที่แล้ว

      እህህህእኔስመመለሱግራገባኝ

    • @tigest3415
      @tigest3415 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም 5 ወር ሆኖኞል ግን ማዉራት አልቻልኩም

  • @AMINA-pt1cy
    @AMINA-pt1cy 2 หลายเดือนก่อน

    ጋደኛየመታእቢሮናትለማለትስራልን

  • @bezagibe9460
    @bezagibe9460 3 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ዱባይን አስተምር

  • @swswswo3059
    @swswswo3059 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @MulugetaAlexs
    @MulugetaAlexs 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeniyaReshid-kf2cj
    @SeniyaReshid-kf2cj 20 วันที่ผ่านมา

    ሹክረን

  • @MaMa-iy8uq
    @MaMa-iy8uq 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @Baze-w2r
    @Baze-w2r หลายเดือนก่อน

    ሹክረን

  • @Baze-w2r
    @Baze-w2r หลายเดือนก่อน

    ሹክረን

  • @Baze-w2r
    @Baze-w2r หลายเดือนก่อน

    ሹክረን

  • @Baze-w2r
    @Baze-w2r หลายเดือนก่อน

    ሹክረን

  • @Baze-w2r
    @Baze-w2r หลายเดือนก่อน

    ሹክረን

  • @Baze-w2r
    @Baze-w2r หลายเดือนก่อน

    ሹክረን

  • @keriaabdela-sw7ik
    @keriaabdela-sw7ik ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤