138ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሚገርም ነው በከራማ ፈቃድ የተወለደች ልጅ ሃይማኖቷ ምን ይሆን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 819

  • @senaittilahun6706
    @senaittilahun6706 ปีที่แล้ว +249

    የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሰን❤

    • @astergebrsslass9562
      @astergebrsslass9562 ปีที่แล้ว +4

      Amen enekan abero adresen

    • @yegebreail
      @yegebreail ปีที่แล้ว +3

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @Dani65089
      @Dani65089 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @Esraleaserat
      @Esraleaserat ปีที่แล้ว +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @user-sh2ik3rz5p
      @user-sh2ik3rz5p ปีที่แล้ว +4

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +38

    መምህርዬ ውስጣቸው ያለው የዳቢሎስ መንፈስ ነው አንተን የሚቃወመው የተረዳህ ይረዳሐል የማይረዳህን ልቦና ይስጣቸው ብሎ መለፍ ነው መምህርዬ ኑርልን እመብርሐን ከልጇ ከወዳጅዋ ትጠብቅህ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

      እሺ እነ ሊቀ ሊቃውን ማን ነው መንፈሱ ስሙ መንፈስስ እናንተ ላይ ነው ያለው የዲያቢሎስ የግብር ልሆች መንፈስ የለም እናንተ ናቸሁ መንፈስ ቆሻሻ ትምህርት የምትሰሙ የእናት ጡት ነካሽ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +21

    ገጠመኞን በትግረኛ የሚያቅርብ ልጅ መቶል እግዚአብሔር ይባርከው ትውልድን ማዳን እንደዚህ ነው መምህር ተስፍዬ ብዙ ነፍሶች ይድናሉ ለዚህም ምክንያት ስለሆንክ ደስ ይላል 🙏

    • @rahelsolomon7893
      @rahelsolomon7893 ปีที่แล้ว +2

      Like lkelgn btam des ylal

    • @kanaeth2235
      @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +1

      መንፈሳዊ ህይወት( ናብ ትግረኛ)...ብልሽ serach አድርጌ ይመጣልሻል

    • @user-ft8zb6xk4x
      @user-ft8zb6xk4x ปีที่แล้ว +1

      ​@@kanaeth2235ጥሩ ነብረ

    • @user-ft8zb6xk4x
      @user-ft8zb6xk4x ปีที่แล้ว +1

      ​@@kanaeth2235❤

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 ปีที่แล้ว +15

    እኔ በአንተ ትምህርት ነው ሱበባኤና ቅዱስ ቁርባን የተቀበልኩት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስህ

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +38

    የኔእንቁ መምህር ❤❤❤ዝምበላቸው ምዕመን ገብቶታል መምህር ❤❤❤❤ረጅምምምምምምም እድሜ ይስጥህ ክፉን ይያዝልህህህ❤❤❤ይቀጥላል በበለጠ ወንድሜ ምንሰራውአሜን ሰላም ሁንልን አንተን ሲነኩ ያመኛ ማርያምን የኔ ትሁት መምህር😢❤❤❤❤

    • @korekore8490
      @korekore8490 ปีที่แล้ว +1

      RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ th-cam.com/video/as20Vca-uBo/w-d-xo.html

  • @vshjd9898
    @vshjd9898 ปีที่แล้ว +10

    እህት ወንድሞቼ እኔ በሓጥያት የረከስኩ ተስፋሚኪኤል በፆሎታቹ እርዱኝ

    • @sinteteshome6678
      @sinteteshome6678 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንም በደለኞች ነን

    • @user-zg6mz6nb8f
      @user-zg6mz6nb8f ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ሀጢያት ይቅር ይበለን አይነ ልቦናችን ያብራልን 😢

    • @vshjd9898
      @vshjd9898 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ui9kk1pd2w
    @user-ui9kk1pd2w ปีที่แล้ว +5

    የዛሬ ደሞ በጣም ኣስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው፡ ማለት በሁልም እምነታት ገብታ ኣለመቅረታ በዝክር መዳና። እና እኔ የምለው በመጨረሻው ቪዶ የተመለከተ፡
    ትክክለኛው ትምህርት ስለምታስተምህር ፈተና ይገጥመሃል ።እንደ ጌታችን፡እንደ ሃዋርያት፡ እንደ ቅዱሳን ፡ ስድብ፡መናቅ፡ወደ እስርቤት መጣል፡ይሄን ሁሉ!
    እውነት ስለሆነ ነው፡ማለት ራስህ እየኖርከው ስለምታስተምህር ነው።
    ኣማሪኛ ብዙ ኣልችልም ከይቅርታ፡
    ወንድማቹ ከ (ኤርትራ)።

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 ปีที่แล้ว

      እር በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ መምህራችንም በእድሜ ኑርልን❤❤❤፤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @silesew4060
    @silesew4060 ปีที่แล้ว +22

    ትውልድ ነኝ እና ብፂኢት እልሻለው እንኳን ለእናታች ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሰን አደረሳቹ በኔ አደበት ሳይሆን እግዚአብሔር በሰጠኝ እስትፋስ ይቁጠርልኝ መምህር በጉጉት ነው ምጠብቅህ እንወድሐለን ከናዝሬት አዳማ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @h6ey335
    @h6ey335 ปีที่แล้ว +22

    #ጌታችን_መዳህኒታችን_መድሃኒዓለም_ክርስቶስ ስራው እጅግ ግሩምና ድንቅ ነው🙏ክብር ምስጋና አምልኮት ስግደትም ለፈጣርያችን አባታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ #ለእየሱስ_ክርስቶስ ይሁን🙏

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx ปีที่แล้ว +58

    ነገ ለእረፍት ወደ ሀገር ልገባ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አምላክ ካቺ ጋር ይሁን ❤❤❤

    • @yemenzwerktadese
      @yemenzwerktadese ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ካችር ይሁን በስም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @sarasara-xf5wx
      @sarasara-xf5wx ปีที่แล้ว

      @@mrkbemrkbe6748 አሜን አሜን አሜን

    • @sarasara-xf5wx
      @sarasara-xf5wx ปีที่แล้ว

      @@yemenzwerktadese አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o ปีที่แล้ว

      ሳራ ሳራ በሰላም ግቢልኝ።የስጋ እረፍት በመጠኑ አድርገሽ የነብስ ስንቅ ስሪ እህትየ ።ወደ ፀበሉም ጎራ በይ

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 ปีที่แล้ว +82

    እንኳን ለእናተችን ኪዳነምህረት ወራዊ በዓል አደረሳቹ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን

    • @genetmekonnin4165
      @genetmekonnin4165 ปีที่แล้ว +1

      መምኸርይ ፈጣሪ ጸጋውን የብዛልኸ አምላካችን ይጠብቅኸ ስለ መምኸራችን ማወቅ ከፈለጋችሁ ገጠመኙን ከመጀመሬያው ጀምሮ ተመልከቱ ከዛ እራሳችሁን ታይዩታላችሁ

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 ปีที่แล้ว +19

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። መምህር ደግሜ ስላየውህ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እማ ፍቅር ኪዳነ ምህረት እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ ትስጠን አሜን ፫ ።

    • @korekore8490
      @korekore8490 ปีที่แล้ว

      RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ th-cam.com/video/as20Vca-uBo/w-d-xo.html

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +19

    እኛም እንወድሃለን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተሳሳትነውም ልቡናችንን ይመልሰልን#ችግራቸው ቪድዮ ጨረሰው አያዳምጡም#

  • @erkineshassres6509
    @erkineshassres6509 ปีที่แล้ว +6

    ተስፋ ስላሴ የአገልግሎት ጊዜህን መዳኒአለም
    ይባርክልህ ከድሜ ጤናጋር እናቴ ቅድስት ኪዳንምሕረት ከሚዋጋህ ክፉ መናፍስት በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልህ አሜን።

    • @almajaber2074
      @almajaber2074 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 ปีที่แล้ว +13

    እር መምህር በዛ እርዘመ ለሚሉህ በጭሪሺ መስሚአህን ጥጥ አድርግ ደስ የሚል ትምህርት ነው በህይወታችን ስንት ነገር እንድ አሺሺ እንደሚ አጨስ ደንዝ ዘን ጠፍተን እድሜ አችን ምንም ሳንጠቀምበት አልፎል እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ እኛ እራሳኝንን እንድናገኝ አድርገህናል ከዛ ላይ ደግሞ በፈጣሪ በጣም እምነት እንዲኔርን ነው ያደርግከው ሁላችንም እርግጠኛ ነኝ በጣም እምነታችንን እንድናጠብቅ ነው እያርክ ያለህው ሁላችንም

    • @korekore8490
      @korekore8490 ปีที่แล้ว

      RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ th-cam.com/video/as20Vca-uBo/w-d-xo.html

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 ปีที่แล้ว +17

    ይህንን ድንቅ ነገርን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን, እናቴ ኪዳነምህረት ክብር ይገባሻል የመምህራችንን ድምፅ ስላሰማሽን ተመስገን የጠላት ወጥመድ ተሰብራል ፣🌻🙏👍🤲

    • @brtawitteshowe2070
      @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @korekore8490
      @korekore8490 ปีที่แล้ว

      RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ th-cam.com/video/as20Vca-uBo/w-d-xo.html

  • @Metwe9131
    @Metwe9131 ปีที่แล้ว +53

    “ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥3

    • @mahletwasihun450
      @mahletwasihun450 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በትክክል ግን አይሰሙም

    • @gdydd1173
      @gdydd1173 ปีที่แล้ว +2

      1 Corinthians 1ይ መልእኽቲ ፓውሎስ ናብ ሰብ ቆሮንቶስ
      ምዕራፍ 12
      1 ኣሕዋተየ፡ ብዛዕባቲ መንፈሳዊ ውህበት ግና ብዘይ ፍልጠት ክትኰኑ ኣይፈቱን እየ።
      2 ኣረማውያን ከሎኹም፡ ናብቶም ዓባሳት ጣኦታት እናተመራሕኩም ከም እተሰሐብኩም፡ ትፈልጡ ኢኹም።
      3 ስለዚ ሓደ እኳ ብመንፈስ ኣምላኽ ዚዛረብ፡ የሱስ ርጉም እዩ ኸም ዘይብል፡ መንፈስ ቅዱስ ተመሪሑ እንተ ዘይኰነ ኸኣ፡ የሱስ ጐይታ እዩ ኺብል ንሓደ እኳ ኸም ዘይኰነሉ፡ ኤፍልጠኩም ኣሎኹ።
      4 እምብኣርከ ውህበት በበይኑ እዩ፡ መንፈስ ግና ሓደ ንሱ እዩ።
      5 ኣገልግሎት በበይኑ እዩ፡ ጐይታ ግና ሓደ ንሱ እዩ።
      6 ግብሪ ሓይሊ ድማ በበይኑ እዩ፡ እቲ ኣብ ኲላቶም ኲሉ ዚገብር ኣምላኽ ግና ሓደ ንሱ እዩ።
      7 ግናኸ ንነፍሲ ወከፍ ምግላጽ መንፈስ ንጥቕሚ ይውሃቦ እዩ።
      8 ንሓደስ ቃል ጥበብ ብመንፈስ ይውሃቦ እዩ፡ ነቲ ሓደ ኸኣ ቃል ፍልጠት በቲ ሓደ መንፈስ፡
      9 ንሓደ ግና እምነት በቲ ሓደ መንፈስ፡ ንሓደ ድማ በቲ ሓደ መንፈስ ናይ ምፍዋስ ውህበት ይውሃቦ፡
      10 ንሓደ ኸኣ ግብሪ ሓይሊ ንምግባር፡ ንሓደ ትንቢት፡ ንሓደ ምልላይ መናፍስቲ፡ ንሓደ በብዓይነቱ ዘሎ ቛንቋታት፡ ነቲ ሓደ ኸኣ ምትርጓም ቋንቋታት ይውሃቦ።
      11 እዚ ዂሉ ኸኣ ንሱ እቲ ሓደ መንፈስ ከም ዚደልዮ ገይሩ ንነፍሲ ወከፍ ገግዲኡ እናመቐለ እዩ ዚገብሮ።
      12 ከምቲ ስጋ ሓደ ኽነሱስ፡ ብዙሕ ኣካላት ዘለዎ፡ ብዘሎ እቲ ኣካላት ስጋ ኸኣ፡ ብዙሕ ክነሱስ፡ ሓደ ስጋ ዝዀነ፡ ክርስቶስ ከኣ ከምኡ እዩ።
      13 ኣይሁድ ወይስ ጽርኣውያን፡ ባሮት ወይስ ጭዋታት እንተ ዀንና፡ ንሕና ዂላትና ሓደ ስጋ ምእንቲ ኽንከውንሲ፡ ብሓደ መንፈስ ተጠሚቕና ኢና እሞ፡ ሓደ መንፈስ ሰቴና።
      14 እቲ ስጋ ኸኣ ብዙሕ እምበር፡ ሓደ ኣካል ኣይኰነን እሞ፡
      15 እግሪ፡ ኢድ ካብ ዘይኰንኩስ፡ ናይ ስጋ ኣይኰንኩን፡ እንተ በለ፡ በዚዶ ናይ ስጋ ምዃኑ ይተርፎ እዩ፧
      16 እዝኒ ድማ፡ ዓይኒ ኻብ ዘይኰንኩስ፡ ናይ ስጋ ኣይኰንኩን፡ እንተ በለት፡ በዚዶ ናይ ስጋ ምዃና ይተርፍ እዩ፧
      17 ብዘሎ እቲ ስጋ ዂሉ ዓይኒ እንተ ዚኸውን ደኣ፡ ምስማዕ ኣበይ ምተረኽበ፧ እቲ ስጋ ዂለንትናኡ ምስማዕ እንተ ዚኸውንከ፡ ምሽታት ኣበይ ምተረኸበ፧
      18 ሕጂ ግና ኣምላኽ፡ ንሱ ኸም ዝደለዮ ገይሩ፡ ነቲ ኣካላት ንነፍሲ ወከፉ ኣብቲ ስጋ ሰርዖ።
      19 ኲሉ ኣካላት ሓደ ኣካል ጥራይ እንተ ዚኸውንከ፡ እቲ ስጋ ኣበይ ምሃለወ ፧
      20 ሕጂ ግና ኣካላት ብዙሕ፡ እቲ ስጋ ግና ሓደ እዩ።
      21 ዓይኒ ንኢድ፡ ኣይደልየክን፡ ክትብላ ኣይከኣላን እዩ፡ ወይስ ርእሲ ድማ ነእጋር፡ ኣይደልየኩምን፡ ክትብሎም ኣይከኣላን እዩ።
      22 እቶም ድኹማት ዚመስሉ ኣካላት ስጋ እባ ግዳ እዮም ኣዝዮም ዚድለዩ።
      23 ነቲ ኣብ ስጋ ዘሎ ሕሱር ዚመስለና ኸኣ፡ ብዚበዝሕ ክብሪ ንኸድኖ፡ ንሓፍረትናውን ኣዚና ብኽብሪ ንኽውሎ።
      24-25 እቲ ኽቡር ኣካላትና ግና እዚ ኣየድልዮን እዩ። ግናኸ እቲ ኣካላት ንሓድሕዱ ሓደ ሓልዮ ኺህልዎ እምበር፡ ኣብቲ ስጋ ምፍልላይ ምእንቲ ኸይከውንሲ፡ ኣምላኽ ነቲ ኽብሪ ዝጐደሎ ኣካል ዚበዝሕ ክብሪ እናሃበ፡ ነቲ ስጋ ኣጋጠሞ።
      26 ሓደ ኣካል እንተ ተሰቀየ፡ ኲሉ ኣካላት ይስቀ፡ ሓደ ኣካል እንተ ኸበረ ኸኣ፡ ኲሉ ኣካላት ሐቢሩ እዩ ዚሕጐስ።
      27 እምብኣርከ ንስኻትኩም ስጋ ክርስቶስ ኢኹም፡ ነፍሲ ወከፍኩም ከኣ በብኽፍሉ ኣካላቱ ኢኹም።
      28 ኣምላኽ ድማ ኣብ ማሕበር ቅድም ሃዋርያ፡ ካልኣይ ነብያት፡ ሳልሳይ መምህራን፡ ደሓር ገበርቲ ሓይልታት፡ ደሓር ውህበት ምፍዋስ፡ ምርዳእ ድኹማት፡ ምምራሕ፡ በበይኑ ቛንቋታት ሰርዔ።
      29 ኲላቶምዶ ሃዋርያት እዮም፧ ኲላቶምዶ ነብያት እዮም፧ ኲላቶምዶ መምህራን እዮም፧ ኲላቶምዶኸ ገበርቲ ተኣምራት እዮም፧
      30 ኲላቶምዶ ውህበት ምፍዋስ ኣለዎም፧ ኲላቶምዶ ቛንቋታት ይዛረቡ እዮም፧ ኲላቶምዶኸ ይትርጒሙ እዮም፧
      31 ነተን ዚዓበያ ውህበታት ደኣ ጽዓቱ። ሕጂ ኸኣ ዝበለጸ መገዲ ኽሕብረኩም እየ።

    • @user-bi6fn3fr3j
      @user-bi6fn3fr3j ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +42

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ።ኪዳነምህረት ፀጋውን ትጨምርልክ።አሜን አሜን አሜን

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወራሃዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን መምህር እግዚአበሔር ምህረት ሰጥቶህ እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      ቃላህዉትን ያስማልኝ መማህር ተስፋዬ አሁን ምንም መደከም አያሰፈለገም የተነገራችሁትን ትዐልደላችሁ ተበሉል ያልሰገደ ጉልበት አየሰም እኝ አባት ለም ደንነዉ ስዉ የወደዳችዉ ያስቃሉ መቆጠረያ የጠለሉ ለዛ ነዉ ሚሰመችዉ ምን አያንት ትምህርት በያሰታመሩ ለወጥ ነበር ስይጣን ያል አየሉ አሁን ሰይጣን ፈትለፈት መጣ አሁን ምን የበሉ

    • @KingoRoots-eq7le
      @KingoRoots-eq7le ปีที่แล้ว

      ​@@senaittesfaye6461卜

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማስታወሉ ያድነን

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 ปีที่แล้ว

      ​@@senaittesfaye6461ኧረ አጻጻፍሽን አስተካክዪ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +5

    በመቀጠል መምህርዬ ከምዕመናን ከአባቶችም ለሚነሱ ጥያቄዎች የምትሰጥበት ምላሽ ይደንቀኛል አንደበትህ የተቆጠበ ነው ስሜትህን የምትገዛ ነህ ምናለ ሌሎቹም ካንተ ቢማሩ ቶሎ ብለው ዘለፋ ንቀት ስድብ ይቀድማቸዋል ከምንም በላይ ንቀታቸው ለእነሱ ያለኝ ክብር ይወርድብኛል ዳግሞ ትምህርታቸውንም ለማድመጥ ይጨንቀኛል😒 እንዲህ ትህትና ሲሆን ትምህርቱ እራሱ በጉጉት ይጠበቃል በርታል ምርጥ መምህራችን እመ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +17

    *_ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_*
    _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯

    • @kasechkasech6651
      @kasechkasech6651 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว

      @@kasechkasech6651 😍💚💛❤

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው መምህር አባ ገብረ ኪዳን በወቅቱ እኔም አዝኜብህ ነበር እሳቸውን የማይሆን ቃላት በመናገርህ ሆኖም ግን ዛሬ ተረጋግተህ ስላስረዳከኝ አመሰግናለሁ ። ይህ የራሴ ስሜቴን ነው የገለጥኩት

  • @shewaabebe3280
    @shewaabebe3280 ปีที่แล้ว +2

    ውድ መምህራችን ተስፋዬ አበራ በአሁን ጊዜ የምር መንፈሳዊ ክርስቲያን ጥቂት ሰዎች ናቸው አብዛኛው የልምድ ክርስቲያን ነው በቲፎዞ የሚመራ ልቦና ይስጣቸዉ እ ግዚአብሄብሄር ይጠብቅህ

  • @lilis4584
    @lilis4584 ปีที่แล้ว +14

    መምህር እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ሰዎች የሰጠን በረከታችን ነህ 🙏🙏🙏

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ መምህርዬ የገረመኝ የወጣቱ የሱራፊል ነገር ነው ከስር ያልተማረውን ያክል እሱም ሲተችህ ተገረምኩኝ አረኔም ጎደኞቼም ባንተ ትምህርት ተጠቅመናል ቆርበናል እምነታችንን ጠንቅቀን አውቀናል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጣቸው ከምንም በላይ ማብራሪያውን እወደዋለሁ በሚገርም ሁኔታ ብዙ መልስ እግዚአብሔርን ያዘጋጃልሀል በርታልን

  • @mal4048
    @mal4048 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምራችን የልብናችንን በየቤቱ ያለውን ቁስል ነው የምታስተምረው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም የልቦናችን አይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን አሜ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንዃን ደና መጣህ ስልኬ አስቀምጨው ነበር አሁን ይቱብ ስገባ ነው ያየሁት እንደኔ ሰነፍ ተማሪ ካላችሁ ገባ ገባ በሉ እናዳምጥ

  • @wenglayohannes8300
    @wenglayohannes8300 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እኔ ያንተን ትምህርት በመስማት ሁለት አመት አለፈኝ ቀሲስ ሄኖክ ጋርም ከ 2013 ጥቅምት ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ እና በተመችኝ ቀን እጠመቃለሁ እግዚአብሄር ይመስገን መንፈስ ጮሆልኝ ባልገላገልም ነገሮቼ ባይሳኩም ውስጤ እጅግ በጣም ሰላም ነኝ እንደ አቅሜ መጸለይ በመቻሌ እና ከምሰማቸው ገጠመኞች እና የተለያዩ የቀሲስ ሄኖክ የፈውስ ቪዲዮዎች በተስፋ ነው የምኖረው ግን ቤተሰቦቼን መቀየር ባለመቻሌ በጣም ነው ያማዝነው
    መምህርዬ ከኦርቶዶክስ እምነት ስርአት ውጪ የሆነ ወይም ኦርቶዶክስ ሆኖም በልምድ የሚመላለስን ሰው ወደ ጸሎት እና ወደ ስግደት ህይወት መመለስ ቀላል ነው ግን የኔ ቤተሰቦች ቤተክርስትያን የሚመላለሱ 30ውንም ቀን በሚባል መልኩ የዝክር እና የጸዋ ማህበር የሚሳተፋ እዲሁም ሰዎችን በማስተባበር ጸበል ቤት የሚያሰሩ ከተለያዩ የቤተክርስትያን አስተዳዳሪዎች እና ካህናት ጋር የቅርብ ግንኙነት ያላቸው ናቸው እና ገጠመኝ እንኩዋን ስሙ ብዬ ስሰጣቸው ከቁም ነገር አይቆጥሩትም እና ምን ይሻለኛል በጸሎት አስቡኝ እባካችሁ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ::

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 ปีที่แล้ว +16

    ወነት ነወ መምህራችን የኛ እንቁ መድሀኒት አለም ይጠብቅህ ቃል ሕወት ያሠማልን እመ አምላክ ትጠብቅልኛ ❤❤❤❤❤❤ መምህረዬ እንደው ውሎ በትህድ እዛ በጣም ይበዛል በእወነት መምህረ እዝ ያሉት መምህራኖቹ እንኳን አልተቀየሩም ፈጣሪ ይቅረ ይበለኛ እንጅ አልነቁም መምህራችን

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 እንቁ ምን ነበር ዝፍጥ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว +2

    መምህርዬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን አዎ አባ ገብር ኪዳን ውዳሴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ አድርሱ ብለው አንዳ ልጅ አባ ገብር ኪዳንን አልሰማሽም ብላ በማህበራችን ላይ ይሚደረሱትን ጸሎት ይቀንስ ብላ አለችኝ ሰይፈ ሥላሴ የዘወትር እና የለቱ ውዳሴ አምላክ የዘወትር የለቱን ይቀነስ ብላኝ አረፈቺው ስለዚህ ለብዙዎች ጠንቅ ኦንዋል ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን ስለ መቁጠርያ ሰምቼዋለው

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 ปีที่แล้ว

      Ehete.yeberetachihu.beretu. Lejemari. Ewunetachewun .new

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን እስዬ ድምጽህ አሪፍ ነው በደንብ ተሽሎሀል መምህርዬ

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሲጠፍ እንደኔ የሚጨነቅ አለ ማርያምን እራሳችን መለወጥ እያቃተን መምህር ግን የስንቶቻችን ሂወት ነብስ አዳነን ፈጣሪን እንድናውቅ አደረገን ፈጣሪ አንተን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህር ወይ መምህር በጠም ነፈቀህን ነበር እውነት የህነን ያህል እደምከታተልህ አላወቀሁም ነበር በጠም ነፈቀህኝ ነበር እሰይ ተመስገን እንኳንም በሰላም መጣህልን መምህራችን❤❤❤

  • @ShewayeMamo
    @ShewayeMamo ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @addisalemfekadu8836
    @addisalemfekadu8836 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ለሁሉም ማስተዋሉን ይስጠን እውነተኛ መምህራችን ነህ ያንተን ትምህርት የሚያዳምጡ ከአንደበቱ ክፉ አይወጣም

  • @lamerotwubeshet8214
    @lamerotwubeshet8214 ปีที่แล้ว +2

    የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እውነት እልሃለው የአንተን ገጠመኝ እያዳመጥኩ የሚቀጥለውን ለመስማት ሰወቼ ሲወጡ TV ከፍቼ በስልኬ TH-cam ላይ ብቻ አይኔም ጆሮዬም ሁሉ ነው ሚያዳምጥህ እና በመሀል ገጠመኞችህን ከቤታችን ጀምሬ ጎረቤታችንን ሁሉ ነው በቃ ወደኃላ መለስ ብዬ ማስባቸው በእውነት የምታስተምረው ትምህርት በሙሉ 100% True ናቸው የሰላቢውንማ ስትገልፀው ጎረቤታችን ትዝ አለኝ ያ ሀብቱ ወድሞ ለማኝ ሆነ ለእዛውም በር እያንኳኳ ሁሉ በቃ አሁን ሲገባኝ የመናፍስት ስራ እኛ ቤት ሁሉ ግንቦት ልደታ ሲከበር ትዝ አለኝ ብቻ መምህር እኔ ሳዳምጥ እያለቀስኩ ነበር መምህርስ እንዴት ይሆን ይህን ሲያቀርብ እላለው አንዳንዴ ምን አለበት በእንግሊዝኛ በኖረ በትርጉም ሁሉ እላለው ለመዳም አስደምጣት ነበር ለአለም ቢዳረስ እላለው ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው

  • @user-ft9fo7kq5j
    @user-ft9fo7kq5j ปีที่แล้ว +10

    ሰላም መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ🙏

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በኡነት የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምርቃትክን አሚን ብያለሁ በውነት ከልቤ ፈጣራ የምናሰተውልበትን ልብ ይሰጠን ይማረን

  • @lenawendemu6451
    @lenawendemu6451 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዪ የገባን እየተማርን ነው በጣም ሁሉም ገጠመኞችህ የኛና የቤተሰቤን ታሪክ ነው እምታስተምረው የነቃን በጣም እየተጠቀምን ነው ላልተረድ እሱ መድሀኒያለም ክርስቶስ ልቦና ይስጥልን በርታልን !!!

  • @user-ff5pw1fp7w
    @user-ff5pw1fp7w ปีที่แล้ว +7

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን❤❤❤

  • @babeyqtr3223
    @babeyqtr3223 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንደናተ ያሉ መምህር ያብዛልን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y ปีที่แล้ว +1

    መምህር፡ዝም፡ብለህ፡እኛን፡አሥተምረን፡ብዙ፡ነፍሥ፡አድነሃል፡እግዝአብሄር፡እድሜ፡ይሥጥህ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
    1. በገጠመኙ የተለወጠችው እህታችን ወደ ሚደነቀው የእግዚአብሔር መንግስት ወደሚሰበክበት ንጽሕት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንኳን በመድኃኔዓለም ቸርነት ወደ ቤቱ መጣሽ። ወንድሞችና እህቶችሽ አንቺ ያገኘሽውን በረከት እንዲያገኙ በጸሎት አግዣቸው አንቺ ያገኘሽውን የእግዚአብሔር ሰላምና በረከት እረፍትና ጸጥታ እንዲያገኙ በስመ ክርስትናቸው ቅዱስ ቁርባን ውሰጂ በሰማሁት ምስክርነት እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግነዋለሁ አከብረዋለሁ።
    2. ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ የሆነ ሰው በመጀመሪያ እግዚአብሔርን አመልካለሁ ካለ መጾም መጸለይ ቅዳሴ ማስቀደስ መስገድ ሱባኤ መግባት ጸበል መጠመቅ ቅዱሳንን መዘከር ነዳያንን የታመሙትን መጎብኘት የእለት ተእለት ተግባሩ መሆን አለበት ሰውን አለመሳደብ አጸያፊ ተግባራትን አለማድረግ ይገባዋል።
    3. ትክክለኛ የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶችን የሚከታተል የተዋሕዶ ልጅ የሆነ አባታችን ተነቀፉ ብሎ በፍጹም መሳደብ ለመደባደብ ማሰብ አይችልም ምክንያቱም አሳቸው ተሳደቡልኝ ተደባደቡልኝ ብለው አያስተምሩም ይሄ የመናፍቅነት አስተሳሰብ ነው በጣም ያሳፍራል።
    4. ማንም ሰው ይሳሳታል ያጠፋል ሲያጠፋና ሲሳሳት ካልተነገረው ስህተቱን በምን ያውቃል ከስህተቱም እንዲታረም ማድረግ አዋቂነት ነው ። ዝም ብሎ በስሜት ጎርፍ መነዳት የለብንም። ሌላው የመምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ፍሬ ደግሞ በአደባባይ በአይን የሚታየውን የሰዎችን ችግር ሲፈታ እያታየና እየተሰማ የመተተኞችም የቤተክርስቲያን ችግር የሆኑትን እየተጋለጡ እያየን መደበቅ ንፉግነት ነው። ስለዚህ በዚህ ባለቀ ዘመን በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔርን እያመለክን ከፊታችን የተጋረጠውን ችግር በጾምና በጸሎት በጋራ ማለፍ እንድንችል መተባበር አለብን ህፀፅ እየፈለጉ መወነጃጀሉ የትም አያደርሰንም ጭራሽ ያጠፋናል እና ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት እኔ ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ በጣም ብዙ ነገር አውቅያለሁ። መድኃኔአለም ክርስቶስ እውቀቱን ይጨምርልህ። ይጠብቅህ። እመብርሃን እመአምላክ ተጠብቅህ። ተባረክ።❤❤❤❤

  • @merejadaily2112
    @merejadaily2112 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ መምህር በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ። ምንም ነገሮች ስሜታዊ የሚያደርጉ ቢሆኑም አንተ ግን ስሜታዊ እንዳትሆን እግዚአብሔር ለሁሉም የስራውን ነው የሚሰጠው ። ሁላችንም ግን ለቤተክርስቲያን አንድነት በርትተን እንፀልይ እባካችሁ እግዚአብሔር አንድ ያደርገን ዘንድ።

  • @seblehabteseblehabte3216
    @seblehabteseblehabte3216 ปีที่แล้ว +4

    እማፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥክ መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅክ🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አንካን አብሮ አደረሰን ለኪዳነ ምህረት ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥልን

    • @user-tw9hg7hk3p
      @user-tw9hg7hk3p ปีที่แล้ว

      እረ አሁንስ መሮ ይስጠላል ጠቓይ መተተኝ እዳይጋለጥ ስለ ሚፈልጉ ነው እናተ የሚችቱ እግዚህአብሄር ሆይ ይቅር በላላቸው. ምርምህራችንን በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እደው በማርያም እስኪ ይለይላቸው ልቀቀው ጎዳቸው፣ይታይ😢😢😢😢

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

      ትከከል ነዉ የጥንቆላ በአጠቃላይ የመናፍስትን አሰራር የሚያጋልጥ ስለሆነ ከቤተክርስቲያን ያርቃሉ ይቃወማሉ አንዲህ አይነትን ስራ የሚሰሩትን በማጋለጥ አራሱን መስዋት አየከፈለ ነዉ በጣም ከባድ ነዉ ስንቱን ከጥፋት መመለስ ከፋት የሆነበት ግዜ ላይ ነዉ ያለነዉ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ አግዚአብሔር ድንግል ማርያም አዉነተኛ አባቶችን የሆኑትን ሁሉ ትጠብቅልን
      አንዲህ ከፉ ስራ የሚሰሩትን መድሐኒያለም ያጋልጥ አግዚአብሔር ይፈርዳል አዉነት ይዘገያል አንጂ አይነት አይቀርም

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn ปีที่แล้ว +7

    እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን ።
    እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰብህ ጋር ይሁን ።
    እማፍቅር ትጠብቅህ ።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር የት መስገን እንዴት ነህ ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ዘመን ህን ይባርክልህ ጎዶልያስ

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብ እድሜ ላንተ ስንታችንን አነቃህን ቤቱ ይቁጠረው እኔ እንድ ቀንም አይቼህም አናግሬህም አላቅም ግን በዩቱሁብ ነው የምከታተልህ ኦርቶዶክስ መሆኔን በአንተ ትምህርት በጣም ነው ደስ ያለኝ ስገዱ ፀልዩ ፁሙ ጠዋትና ማታ ስገዱ ነው የምትለው ባእድ አምልኮ አውጡና ጣሉ ስላልክ ምን ችግር አለው በጣም ተለውጠናል እድሜ ላንተ

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ይስጥህ እግዚአብሄረ ያሳድግህ መልካም የሆነው ሁሉ ከመድሀኒአለም ዘንድ ይሰጥህ

  • @eftah21
    @eftah21 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሳችሁ❤❤❤

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 ปีที่แล้ว +1

    ከገጠመኞ ይልቅ የመግብያ ፀሎት እና የምታብራራውን እማርበታለሁ በርታ መምህር እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንክዋን ሰላም ተመለስክ ❤ ያንተን ቪድዮ በማየት ተለውጫለው ከኔም አልፌ እግዚአብሔር ባርኮን ከነባለቤቴ ቅዱስ ቁርባን ተቀብለናል እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን እመሰክራለው ባለቤቴ የውጭ ዜጋ ነው እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ወደ እውነት ስለመጣልኝ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አመሰግንሀለው ❤ቀልበት እውነት ሁል ግዜ አትወደድም እና በፀሎት በፆም ማለፍ ይበጃል

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ ድምፅህ ጥሩ ነዉ ተሽሎሀል ❤

  • @fikir.com.
    @fikir.com. ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች ቪድዮውን ስትጀምሩ በላይክ ጀምሩ ትም ህርቱእንዲዳረስ ተመልካቹ እና ላይኩ አይመጣጠንም

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z ปีที่แล้ว +3

    መምህር እኳን ሰላም መጣክ
    መምህር እናቴ የመድኃኔዓለም ዝክር ትዘክራለች እናም እኔም ስጨንቀኝ መድኃኔዓለም አባቴ ሆይ እባክህ እውነቱን ግለፅልኝ ብየ 3ቀን ፀሎት አደረኩ ግን በህልም መጀመሪያ አብሳሜ መድሃኔዓለም በሁለተኛው ቀጨኔ በስም እጅ በአካልአላቀውም መምህር መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን
    ውስጥ ቁሜ አየሁ
    ከዚያም 3ስተኛ ጊዜ ተወልጀ ያደኩበት ሞጣ መድኃኔዓለም በአል ነበር ሰውም ነጭ በነጭ የለበሰነው ከዛ ሁሉ ሰው አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ጥቁር ለብሰዋል እኔም ከመሀል አለሁ እናም ልብስ ላጥብ ልሄድነው እያልኩ ብትት አልኩ ከቅልፌ
    ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 👏✝️🕊

  • @sasab2001
    @sasab2001 ปีที่แล้ว

    መምህር በእዉነት ነዉ የምልህ የአንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጥቂት ወራት ነዉ ግን መምህር በእዉነት ማርያምን ነዉ የምልህ በምሰማዉ ታሪክ ዉስጤ በጣም ይነካልመፈጠሬን እጠላለዉ ምክንያቱም በጣም አስቀያሚ ህዉትን አሳልፊ አለዉ ነገር ግን እኔ በሂወቴ ለወጥ ለማምጣትበጣም እየጣርኩ ነዉ እነዚህን የቲክቶክ ለማኝ አትስማችዉ አንተ ሂዉት እያተረፋክ ነዉ እነሱ ሰዉን ሰድበዉ ለመፈመስ የሚያደርጉት ጥረት ነዉ መምህር አንተ ፈጣሪህን ይዘህ መጎዝ ብቻ ነዉ እነሱ ጋር ካለዉ ቢላ አንተ የያዝከዉ የክርስቶስ ስም ይበልጣል እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @user-nv5cx4os3z
    @user-nv5cx4os3z ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አሜን።

  • @erkineshassres6509
    @erkineshassres6509 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋ ስላሴ የአገልግሎት ጊዜሕን እግዚአቤር ይባርክልህ።
    ቅድስት ኪዳን ምረት የአምላክ እናት ከክፉ ነገር ሁሉ በቃል ኪዳኗ ታድንህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልሕ አሜን።

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኮን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔ ብዙን ጊዜ አልፅፍም በኤርፎን ስለማዳምጥ እና ምን ልል መሠለህ መምህር ሽናሻ ሚባለውን በድንብ ነው ማቀው ጎጃም ድባጤ ይባላል እና እዛ ያለው መንፈስ በጣም ከባድ ነው ከዚህ ኢሊምናቲ እንላለን እንጅ በተዛዋሪ ከዛ ያለው መንፈስ ብታየው ሠው መሆንህን ትጠላዋለሆ ምን ያህል በተንኮል በድግምት እንደሚያፈዞ ሲቀጥል እባክህ መምህር ልለምንህ ወደዛ ሠው ካለህ ሚያስተምር ብትነግርልን የመናፍስቶን ውጊያ እኔ ስደት ከመጣሁ አመታት አስቆጥሪያለሁ ግን ቤተሠብ ሲነግረኝ ህዝቡ በሙሉ በቦዳ መንፈስ ተለክፎል ሀብታም ትሆናላችሁ የቡዳውን መንመስ ተዋረሶት እየተባለ እየተዋረሱ እንዳለ ህዝቡ በቡዳ አልቆል አሉ እባክህ ለሚሠማህ አስተላልፍልን መምህር ከባድ ነው ምሠማው ከቻልህ የአዊ እና የመተከል አባታችን ብፁህ አቡነ ቶማስን ብታናግራቸው ጥሩ ነው ህዝቡን ቢያስተምሩት በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት በሰላም አደረሳቹሁ
    እግዚአብሔር ይመስገን ድምፅህ ሰላም ነው ተሽሎሃል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናው ጋ ይስጥህ

  • @vshjd9898
    @vshjd9898 ปีที่แล้ว +3

    እንኳዕ ዳሓን መፃእካ መምህር ተስፋሽ ሓወይ

  • @tigist_channel
    @tigist_channel ปีที่แล้ว +1

    መምህረ ተባረክ ደስ እሚል ገጠመኝ ነው መምህረ ሰለ አባታችን ስታነሳ በጣም ነው ደስ ያለኝ አንዴ ስሰብኩ ምነ አሉ መጠጥ መጠጣት አልተከለከለም መስከር ነው የተከለከለው ብለው የሰበኩት ትምህረት አለና ከዛቀን ጀምሮ 1 2 መጠጣት ችግረ የለውም እያልኩ መናገር ጀመርኩኝ እደገና ምድነው የፀሎት ጋጋታ ማብዛትም ብለው አስተምረዋል

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ተመለሳችሁ ወደተዋህዶ እህቶቻችን የሚያስተምሯቸውኮ ስዲብ ነው የሚመስለው አሁን ይህ ኮሜታቸው መፈሳውይ ለሆነሰው ይመጥናል ላተ የተመኙትን ለራሳቸው ያርግላቸው ቃለህይወት መምህራችን በርታልን♥♥♥

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +8

    ዝም በላቸው መምህርዬ ልቦና ይስጣቸው ከምር እናተን የሚቃወም ሰው ሳይሆን ጠላት ነው😢

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael ปีที่แล้ว +2

    መምህር እረጂም እድሜና ጤናን ከመላ ቤተሰብህ ጋር አምላካችን ያድልህ

  • @sammerasamera1781
    @sammerasamera1781 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እኳን አደረሰህ አደረሰን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእድሜና በእጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦት❤ የተጫጩት ትምህርህት እዲሰሙ ነው የፈጣሪ ምስጥር ረቂቅ ነው ከተዘፈቁት እንዲ ወጡ ነው ግዴለም ልቦና ይስጣቹ ❤

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ልቦና ይስጥልን ለአደናቃፊዎቹ ,የኛ እንቁ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว +3

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

    • @user-oi6do5sz8r
      @user-oi6do5sz8r ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እኛም እናመሰግናለን እማፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ መንፈሳዊ ህይወቴ የተቀየረው የተጋሁት በመምህሬ ነወ እባካችሁ ተከታተሉ ዘመኑን ዋጁ ትጠቀማላችሁ እንጂ አትጎዱም🥰🥰🥰

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንዴት ነህ እንኳን በሠላም መጣህ አንተ ልክ ነህ መምህር ምንም አልተሳሳትክም ቀጥልበት

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ እውነት አሁን ላይ ማንንም ማመን ይከብዳል ጥሩ ናቸው ሲባሉ ድንገት ሌላ ነገር ይፈጠራል ብቻ መምህር አንተ ቀጥል ትምህርቱ እስኪገባቸው 🙏
    መምህር ዳግም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማ ፍቅር ትዳብስህ 🙏👏

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለሂውትን ያሰማልን በፀጋው ያኑርክ በርታልን ብዙ ቦታ አትስጣቸው
    ለኛ ሲል ለተጨነቁ ሲል ሺ አመት ኑርልን
    ባንተ ነው ስለእምነቴ ያወኩት ብርክ በል❤
    አሜን እኛም ውድድድድድ❤

  • @siifsiif9895
    @siifsiif9895 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እባክህ በኦሮሚኛ ትምህርቱን የምናግኝብት ነገር ብፈጥር ጥሩ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @Mechanics737
    @Mechanics737 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ልብን ደስ የሚያሰኝ ነው ንግግርህ መምህር እግዚአብሔር ሁላችንንም አንድ ያድርገን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ያፅናን ማስተዋሉንም ያድለን ከዲያብሎስ ትብተባ ያውጣን አሜን!!!

  • @user-so4xj5yr2y
    @user-so4xj5yr2y ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር. እግዚአብሔር ለሁላችንም. ማስተዋል ያድለን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ. በቀን በማት አትለይህ እድሜ ጤና. ሰላም ትስጥህ ቤተሰቦችህን ትጠብቅልህ

  • @martasisay6008
    @martasisay6008 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እባክህ በፅሎት አስበኝ ያንተን ትምህርት ሥስማ ነፍሴ ትጠግባለች አቅም አገኛለው ቅል ህይወት ያለው ያስማልን

  • @tsigeredagmikael8747
    @tsigeredagmikael8747 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው መምህር እግዚአብሔር አንተን ልኮልኝ ለንስሃ እና ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለው ፡፡

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባክልን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አባ ገ/ኪዳን ቃሉን ከመስበክ ይልቅ ሌላውን የማሳጣት ቃል ላይ ነው ጊዜያቸውን የሚጨርሱት፤ ሁሌ ትችት! ሁሌ እራሳቸው ብቻ አዋቂ እና ትክክል! በአጠቃላይ አብዛኛውን አስተምዕሮታቸው ስላቅ፤ ቃላት ስንጠቃ እና ሽሙጥ ላይ ያተኮረ ስለሆነ አይመቹኝም

  • @mite6960
    @mite6960 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @temegnushasefa9158
    @temegnushasefa9158 ปีที่แล้ว

    አንተንም እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ብዙ ማትረፊችን🙏😭❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-sc9bn6dd3p
    @user-sc9bn6dd3p ปีที่แล้ว +1

    ክብር ምስጋና. የድንግል. ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን. መምህር እድሜ በጸጋ ያኑርህ. መምህሬ. ቃለህይወት. ያሰማልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት አስተዋይልቦናይስጠን መምህራችን ቃለህይወትያሠማልን

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ኑርልን ከብዙ መከራ ያወጣኸን ነህ ጤና እድሜ ይስጥህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ❤

  • @betelhemendale1037
    @betelhemendale1037 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ሁሉም ገጠመኝ አስተማሪ ነው ምንም መጥፎ ነገር የለውም እድሜ ይስጥልን ከቤተሰብህ ጋር በጤና ያቆይልን መምህር

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን እግዚአብሔር ማረህ የኛ እንቁ መምህር ድንግል ማርያም እንኳን ዳበሰችህ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እኛ ስጋ ለባሾች እኮ እውነት ሚናገረውን አይወዱም የሚገርምህ እኮ ያዳምጡካል እኮ እውነት መሆኑንም ልቦናቸው ያውቃል ግን አንድ ቀን በሰልፍ ይመጣሉ ወደዚህ ቤት ልቦና ይስጣቸው

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚያብሔር አምላክ ሀገራችንንም ሰላም የድርግልን ከመነቃቀፍ ከመለያዬት እሱ አንድ ያደርገን ዘንድ አንድዬ ያግዘን 😢
    አንተንም አመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህርዬ

  • @HRIPSIMEDesign-em2gj
    @HRIPSIMEDesign-em2gj ปีที่แล้ว +1

    ደይ እዴከ ሀበ ዘፈቅድከ ያለውን ይዘን መርጠን እንሰማለን ኣንተም ቀጥል መምህር እነሱም ይቀጥሉ ፍሬው ራሱ ይናገራል እግዜአብሄር ይርዳን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ውይ መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው ይሄን ላደረገ ለምላካችን ክብር ምስጋና ይግበው አሜን መምህሬ ለተስዳቤወች ቦታ አትስጥ አተ ስራህን ቀጥል ምንም ይበሉ እነሱ እደፈለጉ ይሳደባሉ ነገር ግን አንተ ደሞ ይሄ ጥሩ አደለም ስቱላቸው ለምን ይላሉ እንደው ግራ እኮ ነው የሚያጋቡት ልቦና ይስጣቸው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቅልን ❤አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @fevenamene
    @fevenamene ปีที่แล้ว

    አሜን መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ሁሉም ነገር ለራሳችን ነዉ ውሀዉም እሳቱም ቀርቦልናል ምርጫዉ የኛ ነዉ እናም ለኛ ሲል አምላክ ክፉን ያርቅልህ