ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘመንህ ይባረክ የሚገርነም የሚጠቅም ትምህርት አግኝቻለሁ ዘመንህ ይባረክ
በእውነት ፍንትው ነው ያለልኝ ፀጋ ይብዛልህ
ተባረክ የጌታ ሠው❤❤❤❤
ብዙ ስብከቶች ከጬኸታቸው የተነሳ ለመስማት ያስቸግራሉ እንደዚ ረጋ ብሎ መስበክ እንደሚቻል ቢያውቁ እመኛለሁ የተረጋጋ ስብከት ወሳኝ መልዕክት ልብን የሚያነፅ ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ሌሎች ትምህርቶችን ብሰማ ደስ ይለኛል
ምን ዋጋ አለው የማስታወቂብዛት በየደቂቃው መስማት አልቻልኩም ተውኩት
@@Haimanot-hf6tlVPN ክፍት ከሆነ ዝጊው ያለ ማስታወቂያ ማየት ይቻላል።
ማስታወቂያ ስለበዛ ማዬት ማቆም አይመከርም ታገስና ጠቃሚዉን ነገር ብቻ ዉሰድ።@@Haimanot-hf6tl
❤
ፓስተር ዮናታን ተክኤ በጣም ደስብሎኛል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስሳየሁህ ።ባይብል አርሚ በነበርክ ጊዜ ከነቶማስ ምትኩ ከነአብይ ሐዋዝ ባንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
ፖስተር ዬኒ ሰላም ብያለሁ አንተ ምርጥ የእግ/ር ሰው በርታ የእግ/ር አፍ ነህ ከ24 ዓመት ቡኀላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
ውድ መጋቢ ዮናታን እባክህ በአለም ዙሪያ ያገለገልካቸው ሁሉ መልክቶቹን ፓስት ያደርጉ ዘንድ ንገራቸው አለዛ ይበድሉናል
ፀሎትን አውቆ መጨረስ አይችልም ና ሁልጊዜ ልንማረው ይገባልና ጌታ ይባርክህ ፤
ክርስቶስን የሚሳይ ጸሎት እንድ ጸልይ እንደፍቃዱ እንደ ሐሳቡ መጸለይ መንግስቱን የመናፈቅ ጸሎት ግታ በህይወቴ እንዲታይ ጌታ ያለውን መቀበል እንዳለብኝ
❤በቃ በዚ ዘመን ለጆሮ የሚመቼ ትምህርት
ትምህርት ሳሆን ሰዎች ትብት ታምራት እየተዘወተረ ነው ተባረክ በጣም ተምሬበታለሁ ተባረክ
የየእስራኤል አምላክ ይባርክህ እውነት ነው የልባችንን አይኖች ያብራልን❤
አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ። ልቤ ውስጥ የገባከው ከ16 ዓመት በፊት ገና አ.አ.ዩ. የተማሪዎች ጀነራል ፌሎሽፕ ላይ መተህ ስታገለግለን ነበር። ከዚያ በኋላ እያሳደድኩ መልዕክቶችህን እሰማለሁ። so much love brother Pr. Yoni.
አሜን አሜን አሜን
አሁን ቤተክርስትያን ለይ እየቀነሰ ነው ትምህርት ማለት አሜን አትሉም የበዛበት ነው ህዝቡም ቀኑን ሙሉ አሜን የሚያሰኝ ትምህት ነው ሚፈልገው ከፀሎት ይልቅ አሜን የሚያሰኘውን ሰው ነው የሚፈልገው ፀሎትም የሚፈልግ የለም የፀሎት ቀን ቸርቹ ባዶ ነው እንዴት ስለፀሎት ይታወቅ
እጅግ በጣም ጠቃሚና መሰመር አሳይዥ ትምህርት ነው።ይጥቀመን!!!አይወሰድብን ወፎች አይልቀሙብን!!!ሰባኪው ተባረክ!!!በበለጠ መገለጥ ይግለጥህ።
amenn🙏🙏
God bless you pastor❤
እባክህ : ከማስተማር : ከ ቶ ፡ አትጥፋ ። ተግተህ ፡ አስተምር : ተባረክ :
Many Blessings!
Tebarek brother woktawi timirt
ስተቱ እንኳን ትምህርት የለውም ቨጣም ትምህርት ቤ/ክ መጥፋቱን ገላጭ ነው ሆበለው ጭፈራን የሚመታ ተባረክ ጸሎታችን ብዙ ችግር አለበት የኔ ጸሎት እኔ ጸልዬ ብዙ ችግር አለት እኔ መቅረት አለበት ሌላው ሰዎች በወሬ የሚቀቧቸው ሳይጸልዩ ጸላዮች ሳያነቡ መጻፌ ይዞ ይዞራል ከእጁ አይለየውም እንደሱ ያለ እያሉ የሚወራለቸው አሉ ለነገሩ ዋጋቸዌ ከምድር ነው ብቻ ቭዙ ያስተምራል
God bles you ❤
Betam new ytemarkubt geta zemnehn ybarkew segawn yabzalke 🥰🙏🙏
በጣም የገሰመኝ ትምህርት የሌለው ስት !
ዘመንህ ይባረክ ብዙ ተማርኩበት❤❤
ሳባርክም በርግጥ አምላክ ነው የተባረኩ ሰዎች ሐጢአተኛ አርገው ለሚቆጡሩን ሲሳካልን ብቻ ያን በረከት ከጽድቃቸው ከቅድስናቸው ሌላው የተቸገረው መርገም ወይ ሐጢአተኛ ስለሆነ ለሚሉ ብቻ ብዙ አሰተምሮኛል ጸሎቴን እንድፈትሽ አርጎኛል ተባረክ
Amenni,amenni
True God bless you
God richly bless You! Amazing sermon!
አሚን!
ተባረክልን ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው ከእኔነት የሚያወጣ መልዕክት።
Geta abzeto yebarkhe pastor Yonatane, denke temherten selastemarkene.
አሜንንንን ተባረክ
Amene amene waqayaa Jesus Christ superstar 🙌
Tebarek
በጣም በጣም፣ እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you, pastor. I learned a lot today. I don't know you Personality, but the Lord is using you.God bless you.
ተባረክ😊❤
❤ Amen 🙏🏿🙌🏿
Amen 🙏 bless you 🙌
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።ተባረክ🙏❤
Paster tebareki
God bless you pastor yoni 🙌🙌🙌🙌🙌🙏❤
እውነትም ፀሎትን ክጌታ እንማር 7:35
ጌታ ፀጋውንና ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፓ/ር። ተባረክ!
ፓ ዮኒ አይን ከፋች እኮ ነህ የተሰጠህ ፀጋ ድንቅ ነው ለምልምልን ኑርልን ክፉ አይንካህ
ፓስተር ዮኒዬ ተባረክ🙏🙏
Tebarke Betam Denke melekete new
ጌታ ይባርክ መጋቢ በጣም ደስ የሚል ትት ነበር ዋው!!!
Amazing sermoni
የጊዜው መልክት ተባረክ ፓስተር ዩኒ
ተባረክ
Amazing teaching. My 3rd time to watch it. God bless you Pastor Yoni.
ፖስተር ተባረክ በብዙ🙏🙏
What a wonderful teaching of prayer- May God's enlightenment be greater and greater Pr. Yoni
Ewnet naw geta yibarikeh ❤❤❤
Pasteriye ene mesteleyi alchilim
ዘመንክ ይባርክ ❤❤❤
God bless you pastor
በጣም ጥሩ ትምርት ነው የተረጋጋ ትክክለኛ ስብከት
Tabarahk ❤❤❤❤❤
ዮኒ ይህ አስገራሚ የተሃድሶ መልእክት ነው ። ጌታ ይክበር !!!
❤Very interesting ❤&blessing too❤ thank you very much glory to our lord christ Jesus Amen Hallelujah
I love this preaching 👏 🎉🎉
ተባረክ ይብዛልህ
Oh Pastor Jonatan You are blessed.
God bless you ❤🙌
My God Bless You pastor Yoniy
God bless you Pastor Yoni
Mmm 🤔 power full Massage Amen
አሜን ተባረክልኝ
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
Amazing sermon!
ዓለማችን እና ዓለማውያን ከኃይማኖት ከፖለቲካ ከሣይንስ ከብሔርተኝነት እና ከዘረኝነት ካድሬዎች ከሚዥጎደገድ ወይም በሚዥጎደጎድ ትምህርት የተሞሉ ናቸውነ። 🌈🌈🌈🌈🌈🌈 9:09
ፓስተር ዮናታን ተወዳጅ ወንድማችን ከብዙ ጊዜ ቦኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክልን
አንድ ሰዐት ይሄን ድንቅ ትምሕርት አድምጠሕ አሁንም ያው? ስለራስሕ 😅 ብቻ። ስንት ጊዜ ሆነኝ ከሰማዉህ 😂 🤷🏾♂️ ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ😢
ኘሰሰረረነረ😅😅ሠመሚሠ
@@disisaz7
God bless you paster. Thanks God for His grace.
አሜን,አሜን,ተባረክ,ጌታ,ከፍ,አፍ,ይበል
እንዴት በዚ ትምህርት ልበይ ረሰረሰች
After Addis Ababa Pentecostal church long time. Nice to see you in the house of GOD.
እግዚአብሔር ይባርክህ ተቸግረናል እኮ
ድንቅ ትምሕርት ተባረክ!
This is the word of life. Bless u more ❤
pastor Yonatan, God bless you!. You tell us the real truth word of God.
You are blessed Pastor Yoni
thank you so much
የምወድክ ውድ ዉንድሜ ብዙ ተማርኩበት ተባረክ
Simple but powerful 👏 👏
God bles you
Ameeeeeeeen
እንደ ሽንኩርት
Wow betam yemiyaneka melikit new esme tena shawn yabzalih ❤
Edme tena ystih amen
Much grace brother
AMeeeeeeen❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen Haleluya
ፓስተር ዮናታን ተክኤ አናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው :እነ ግን እንዳንተ ወንጌል ማስተማር እፈልጋለው። ፀልይልኝ?።
Ameen
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
God blessyou
Tbarek
ዘመኑ ቤ/ክ ጸሎት የሸሸችበት ይመስለኛል ።
ዘመንህ ይባረክ የሚገርነም የሚጠቅም ትምህርት አግኝቻለሁ ዘመንህ ይባረክ
በእውነት ፍንትው ነው ያለልኝ ፀጋ ይብዛልህ
ተባረክ የጌታ ሠው❤❤❤❤
ብዙ ስብከቶች ከጬኸታቸው የተነሳ ለመስማት ያስቸግራሉ እንደዚ ረጋ ብሎ መስበክ እንደሚቻል ቢያውቁ እመኛለሁ የተረጋጋ ስብከት ወሳኝ መልዕክት ልብን የሚያነፅ ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ሌሎች ትምህርቶችን ብሰማ ደስ ይለኛል
ምን ዋጋ አለው የማስታወቂብዛት በየደቂቃው መስማት አልቻልኩም ተውኩት
@@Haimanot-hf6tlVPN ክፍት ከሆነ ዝጊው ያለ ማስታወቂያ ማየት ይቻላል።
ማስታወቂያ ስለበዛ ማዬት ማቆም አይመከርም ታገስና ጠቃሚዉን ነገር ብቻ ዉሰድ።@@Haimanot-hf6tl
❤
ፓስተር ዮናታን ተክኤ በጣም ደስብሎኛል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስሳየሁህ ።ባይብል አርሚ በነበርክ ጊዜ ከነቶማስ ምትኩ ከነአብይ ሐዋዝ ባንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
ፖስተር ዬኒ ሰላም ብያለሁ አንተ ምርጥ የእግ/ር ሰው በርታ የእግ/ር አፍ ነህ ከ24 ዓመት ቡኀላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
ውድ መጋቢ ዮናታን እባክህ በአለም ዙሪያ ያገለገልካቸው ሁሉ መልክቶቹን ፓስት ያደርጉ ዘንድ ንገራቸው አለዛ ይበድሉናል
ፀሎትን አውቆ መጨረስ አይችልም ና ሁልጊዜ ልንማረው ይገባልና ጌታ ይባርክህ ፤
ክርስቶስን የሚሳይ ጸሎት እንድ ጸልይ እንደፍቃዱ እንደ ሐሳቡ መጸለይ መንግስቱን የመናፈቅ ጸሎት ግታ በህይወቴ እንዲታይ ጌታ ያለውን መቀበል እንዳለብኝ
❤በቃ በዚ ዘመን ለጆሮ የሚመቼ ትምህርት
ትምህርት ሳሆን ሰዎች ትብት ታምራት እየተዘወተረ ነው ተባረክ በጣም ተምሬበታለሁ ተባረክ
የየእስራኤል አምላክ ይባርክህ እውነት ነው የልባችንን አይኖች ያብራልን❤
አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ። ልቤ ውስጥ የገባከው ከ16 ዓመት በፊት ገና አ.አ.ዩ. የተማሪዎች ጀነራል ፌሎሽፕ ላይ መተህ ስታገለግለን ነበር። ከዚያ በኋላ እያሳደድኩ መልዕክቶችህን እሰማለሁ። so much love brother Pr. Yoni.
አሜን አሜን አሜን
አሁን ቤተክርስትያን ለይ እየቀነሰ ነው ትምህርት ማለት አሜን አትሉም የበዛበት ነው ህዝቡም ቀኑን ሙሉ አሜን የሚያሰኝ ትምህት ነው ሚፈልገው ከፀሎት ይልቅ አሜን የሚያሰኘውን ሰው ነው የሚፈልገው ፀሎትም የሚፈልግ የለም የፀሎት ቀን ቸርቹ ባዶ ነው እንዴት ስለፀሎት ይታወቅ
እጅግ በጣም ጠቃሚና መሰመር አሳይዥ ትምህርት ነው።ይጥቀመን!!!አይወሰድብን ወፎች አይልቀሙብን!!!
ሰባኪው ተባረክ!!!በበለጠ መገለጥ ይግለጥህ።
amenn🙏🙏
God bless you pastor❤
እባክህ : ከማስተማር : ከ ቶ ፡ አትጥፋ ። ተግተህ ፡ አስተምር : ተባረክ :
Many Blessings!
Tebarek brother woktawi timirt
ስተቱ እንኳን ትምህርት የለውም ቨጣም ትምህርት ቤ/ክ መጥፋቱን ገላጭ ነው ሆበለው ጭፈራን የሚመታ ተባረክ ጸሎታችን ብዙ ችግር አለበት የኔ ጸሎት እኔ ጸልዬ ብዙ ችግር አለት እኔ መቅረት አለበት ሌላው ሰዎች በወሬ የሚቀቧቸው ሳይጸልዩ ጸላዮች ሳያነቡ መጻፌ ይዞ ይዞራል ከእጁ አይለየውም እንደሱ ያለ እያሉ የሚወራለቸው አሉ ለነገሩ ዋጋቸዌ ከምድር ነው ብቻ ቭዙ ያስተምራል
God bles you ❤
Betam new ytemarkubt geta zemnehn ybarkew segawn yabzalke 🥰🙏🙏
በጣም የገሰመኝ ትምህርት የሌለው ስት !
ዘመንህ ይባረክ ብዙ ተማርኩበት❤❤
ሳባርክም በርግጥ አምላክ ነው የተባረኩ ሰዎች ሐጢአተኛ አርገው ለሚቆጡሩን ሲሳካልን ብቻ ያን በረከት ከጽድቃቸው ከቅድስናቸው ሌላው የተቸገረው መርገም ወይ ሐጢአተኛ ስለሆነ ለሚሉ ብቻ ብዙ አሰተምሮኛል ጸሎቴን እንድፈትሽ አርጎኛል ተባረክ
Amenni,amenni
True God bless you
God richly bless You! Amazing sermon!
አሚን!
ተባረክልን ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው ከእኔነት የሚያወጣ መልዕክት።
Geta abzeto yebarkhe pastor Yonatane, denke temherten selastemarkene.
አሜንንንን ተባረክ
Amene amene waqayaa Jesus Christ superstar 🙌
Tebarek
በጣም በጣም፣ እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you, pastor. I learned a lot today. I don't know you Personality, but the Lord is using you.
God bless you.
ተባረክ😊❤
❤ Amen 🙏🏿🙌🏿
Amen 🙏 bless you 🙌
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።ተባረክ🙏❤
Paster tebareki
God bless you pastor yoni 🙌🙌🙌🙌🙌🙏❤
እውነትም ፀሎትን ክጌታ እንማር 7:35
ጌታ ፀጋውንና ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፓ/ር። ተባረክ!
ፓ ዮኒ አይን ከፋች እኮ ነህ የተሰጠህ ፀጋ ድንቅ ነው ለምልምልን ኑርልን ክፉ አይንካህ
ፓስተር ዮኒዬ ተባረክ🙏🙏
Tebarke Betam Denke melekete new
ጌታ ይባርክ መጋቢ በጣም ደስ የሚል ትት ነበር ዋው!!!
Amazing sermoni
የጊዜው መልክት ተባረክ ፓስተር ዩኒ
ተባረክ
Amazing teaching. My 3rd time to watch it. God bless you Pastor Yoni.
ፖስተር ተባረክ በብዙ🙏🙏
What a wonderful teaching of prayer- May God's enlightenment be greater and greater Pr. Yoni
Ewnet naw geta yibarikeh ❤❤❤
Pasteriye ene mesteleyi alchilim
ዘመንክ ይባርክ ❤❤❤
God bless you pastor
በጣም ጥሩ ትምርት ነው የተረጋጋ ትክክለኛ ስብከት
Tabarahk ❤❤❤❤❤
ዮኒ ይህ አስገራሚ የተሃድሶ መልእክት ነው ። ጌታ ይክበር !!!
❤Very interesting ❤&blessing too❤ thank you very much glory to our lord christ Jesus Amen Hallelujah
I love this preaching 👏 🎉🎉
ተባረክ ይብዛልህ
Oh Pastor Jonatan
You are blessed.
God bless you ❤🙌
My God Bless You pastor Yoniy
God bless you Pastor Yoni
Mmm 🤔 power full Massage Amen
አሜን ተባረክልኝ
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
Amazing sermon!
ዓለማችን እና ዓለማውያን ከኃይማኖት ከፖለቲካ ከሣይንስ ከብሔርተኝነት እና ከዘረኝነት ካድሬዎች ከሚዥጎደገድ ወይም በሚዥጎደጎድ ትምህርት የተሞሉ ናቸውነ።
🌈🌈🌈🌈🌈🌈 9:09