ፓስተር ዮናታን ተክኤ | Pastor Yonatan Tekie | "እግዚአብሔር መልካም ነው"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @Truth-r7i
    @Truth-r7i ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ዮናታን ውደ 20 አመት በፊት አውቀዋለው በህይወቱ በትክክል የሚኖር በጣም ጠንካራ ሰው ነው የሚኖረውን የሚሰብክ የሰበከውን የሚኖር ታላቅ ጠንካራ ሰው ነው ብዙ ለመናገር የምችለው ነገር በህይወቱ በኑሮው ባገልግሎቱ ያየሁበት ሰው ነው። ሰለዚህ ሰው እግዞያቤር ይመስገን ። እግዞያቤር ሆይ ይህን ሰው ደግመህ ደጋግመህ ባርከው።

  • @henoksolomon0254
    @henoksolomon0254 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር መልካም ነው!

  • @beautiful1280
    @beautiful1280 2 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ቃል አሁንም ይሰራል።ፕሮግራሙ የቆየ ቢሆንም ለተከፈተ ልብ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ሁሌም ያንፃል።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም መልክት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tesfafikadu-t6j
    @tesfafikadu-t6j 6 หลายเดือนก่อน

    Paster ,I am born again Christian
    When I was back home I am not focusing personal physical condition,now I live USA ,I am looking Christian with he life style,exercise one of holy spirit give,be strong God grace ,God please you

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 5 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይባረክ የእግዛ/ር ሰው በጣም በጣም ትምህርትህ ተባርኬበታለሁ እግዛ/ር ከዘመናዊ ትምህርት ስላወጣኝ የልቤን ኣይኖች ስለከፈተልኝ ስሙ ለዘለኣለም ይባረክ ፣የዘመኑ ትምህርት ልብን የሚያስደስት የሚያዘልል ነው ነገር ግን ውስጡ ሞት ኣለበት፣ልክ የእግዛ/ር ሰው ነብይ ኤልሳ ለሎሌዎቹ ምግብ እንዲያዘጋጁ ባዘዛቸው ግዜ ሄደው በጫካ ውስጥ ገብተው ለምግብ የሚሆን የዱር ጎመን ኣምጥተው ኣዘጋጁ፣ነገር ግን የእግዛ/ር መንፈስ እንዳትበሉት ሞት ኣለበት ኣላቸው በእውነት ይህ የእግዛ/ር መንፈስ በዚህ ዘመን ወደ ሞት ከሚነዳው ትምህርት ሲያድነኝ በኣይኔ ኣይቻለሁ እየሱስ ያድናል እንስማው ፣ኣሁንም ደግሜ ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sebleasfaw9833
    @sebleasfaw9833 6 หลายเดือนก่อน

    የኒ በጣም ገረመኝ ወደሆላ እዳሰብ አደረግኸኝ እንደ ፈረጅ ነበር እናትሕ ያሳደገችሕ ባሕር ዳር አሁን ደሞ እዲሕ ሳይሕ ደስ አለኝ

  • @mesikonjo3386
    @mesikonjo3386 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጭንቅ እያለሁ በጌታ መሆኔ ግራ ያጋባኝ ጊዜ ላይ ነበር ይህን ለእኔ ፈውስ የሆነውን ስብከት ያዳመጥኩት ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ እንደአንተ አይነት አገልጋዮችን ጌታ ለትውልዱ ያስነሳ በእውነት ዛሬም በእኔ ጉዳይ የማይለካ ጌታ በዙፋኑ አለ አመንኩ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስደናቂ ትምህርት ነው ፣ታ ይባርክ

  • @HALLELUJAHAMEN_s9
    @HALLELUJAHAMEN_s9 11 วันที่ผ่านมา

    amen

  • @GenetReta-ns5hu
    @GenetReta-ns5hu 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ቡቻ ነዉ

  • @ቤዛቤዛኢየሱስያድናል123
    @ቤዛቤዛኢየሱስያድናል123 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ብሆን በይሆን አንተ ልክ ነህ በስራህ አትቲረምም ኢየሱስዬ ስም የተመሰጋና ዬሁን
    የአባቴ ብሩክ ረዥም እድሜንንና ጸጋን ይጨመርልህ😘

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 ปีที่แล้ว

    Amén amén amén amén tebarki 🤲👏

  • @yeshimoges2730
    @yeshimoges2730 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን። ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ

    • @Kemisha65
      @Kemisha65 6 ปีที่แล้ว

      James is

  • @tamrukfile1209
    @tamrukfile1209 3 ปีที่แล้ว

    Yemigerm dnk tmhrt geta tsegawn yabzalk 🙏🙏🙏

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa ปีที่แล้ว

    Bless you

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen tebarek tsegaw yibezaleh

  • @mulualemchekol7810
    @mulualemchekol7810 7 หลายเดือนก่อน

    Long live yoni, blessed!!!

  • @mekrekibret8047
    @mekrekibret8047 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Yanata You are in my life
    when I am hardship
    When I am loneliness
    When I am Aimless evinces when I am wish my Death.
    God is almighty has to give me 15 years ago Youth Impact center and pastor Yonatan . pastor in your biblical teaching completely my life Chang b/c u give to me the word of God like Advil. Your bless I am bless to.

  • @akiyamelakugaming4870
    @akiyamelakugaming4870 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @tamiratgetaekonew3279
    @tamiratgetaekonew3279 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው
    ተባረክልን ዮናታን

  • @girmawadajo2566
    @girmawadajo2566 5 ปีที่แล้ว

    My All might God more and more

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ዮናታን ።

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 6 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ያብዛልህ

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን እግዚአብሔር መልካም ነው ።

  • @tsahaynshfalka3232
    @tsahaynshfalka3232 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አግዝአብሔር የተባረከ ይሁን

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen
    Ameeeeen
    Ameeeeen

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @solomongirmai5533
    @solomongirmai5533 6 ปีที่แล้ว +1

    tebarek wondim

  • @minaskonjo5241
    @minaskonjo5241 6 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor yonatan

  • @AsalBasrah
    @AsalBasrah 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen amen amen amen a🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉TEBARK TEBARK TEBARK TEBARK TEBARK TEBARK 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v 6 ปีที่แล้ว

    Wey gud how amazing teaching is this.

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v 6 ปีที่แล้ว

    Wow God bless you more!This is for me.

  • @naniendale5604
    @naniendale5604 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ♥

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 6 ปีที่แล้ว

    Amennnnn

  • @rashil7899
    @rashil7899 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነትነውእግዚአብሔርመልካምነውአሜንንጌታዘመንህንአብዝቶይባረክህአሜንአሜንአሜን

  • @Meazaw-zn6hy
    @Meazaw-zn6hy ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ፓስተር እባክህ መጥነህ ብላ መተንፈሻ አጥተሀልኮ

  • @DesuShewa-si5fu
    @DesuShewa-si5fu 5 หลายเดือนก่อน

    ኢሄ ሰዉዬ ከዚህ በፊት በአንድ መድረክ ላይ እግዚአብሄር ፌር አይደለም ሲል ነበር። ለምን ይህን እንዲህ ሊል እንደቻለ ማብራርያ ይስጥ