I am so happy for you የትናየት❤ I used to sense a lack of spirituality in your life, sorry to say that! You made my day today! ጌታን ለማመስገን ምክኒያት ሆነሽኛል! ሰው አለምን ሁሉ አትርፎ ህይወቱን ቢያጣ ምን ይጨቅመዋል ብሏል ጌታ ኢየሱስ! እሰይ እንኳን ይሄ ጥበብ ተገለጠልሽ! ለሌሎችም እንፀልይ! Do not worry about others እህቴ! keep on counting your blessings dear! More blessings to you and your family ❤
"Glory to God in the highest and peace on earth to men of good will" Luke 2:14. " We praise you, O st.Mary,Mother of God for your perfect obedience to God's will," "You are the chosen vessel through whom our Savior came into the world," Hallelujah !!!🌹🌹🌹
በእውነት የልቤን የ አንጀቴ ነው የተነገርሽው እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ ግን በኢየሱስ ስም ጌታ ይባረክ ካልኩኝ የገዛ ቤተሰቦቼ ዋ መንገድ እየሳትሽ ነው ይሉኛል በጣም ነው የሚገርመኝ
የተሳሳተ መንገላይ ነው ብዙ ሰው ያለው እንዴ
እኔ ጌታዬ መዳኒቴ ካልጠራው ማንን ልጥራ በእውነት
አንቺስ ሚዲያ አለሽ ታዋቂ ነሽ ወጥተሽ ተነገርሽ ታድለሽ
አሁንም እላለው ጌታ ይባርክሽ ጌታን
ተባረኪ እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ቅን ነው።
ከወለዲተ አምላክ ከድንግል ማርያም የተወለደው የአብ እግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ እውነትም መንገድም ሕይወትም ነው። መዳን የዘላለም ሕይወት ለማግኘት በሰማይ ከእነ አብርሃም ከቅዱሳን ከፃድቃን ከሰማዕታት ጋር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ በሰማያዊ ዝማሬ እየዘመሩ እያመለኩ ለመኖር ጌታ እየሱስን ለእኔ የተገረፈ ለእኔ የሞተ ስለእኔ በደልን ተሸክሞ ኤሎሄ ብሎ የሞተልኝ በሶስተኛውም ቀን ሞትን ድል ነስቶ የተነሳ ከአባቱ ጋር በቀራኒዮ በፈሰሰው ደም ከአባቱ
ከአብ ጋር በደሙ ያስታረቀኝ ያዳነኝ ብለን ካላልን የሚጠብቀን ለዘላለም ሲኦል ነው ያለጌታ እየሱስ ሕይወት የለም ሕጉ አስርቱ ቃላት የሚያድን ከሆነ ከስላሴ አንዱ ወልድ እየሱስ ከሰማያተ ሰማይ ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ በእኛ ፋንታ መከራን ተቀብሎ ተገርፎ ተዋርዶ ተሰቅሎ ሞተ። ሰው ሕጉ የሚያድነው ከሆነ ለምን እየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ሆኖ ለምን ወደምድር መጣ? መልሱልኝ ለምን ሞተ? ጌታ እየሱስ መድሐኒዓለም በእንጨት ላይ የተሰቀለው ፍየል ነው ወይስ በግ ነው? አይደለም የሞተው ለእኛ ሲል ነው።ለምን ቢባል አዳም አባታችን ባለመታዘዝ ባጠፋው ጥፋት ከአብ ለመታረቅ የጠቡን ግድግዳ ሕግ ሊያፈርሰው ስላልቻለ የግድ ከስላሴ አንዱ ወልድእየሱስ ሥጋ ለብሶ ከድንግል ተወልዶ በእኛ ፈንታ እሱ ሙቶ እኛ መዳን በሰማይ የዘላለም ሕይወት ማግኘት አለብን። አብ ሲናገር ልጄ ወልድ ያለው ሕይወት አለው የትኛው ሕይወት የዘላለም ሕይወት ልጄ ወልድ የሌለው የዘላለም ሞት አለው ብሏል ካለመድሐኒዓለም ካለየዓለም ቤዛ ካለእየሱስ ሕይወት የለም እየሱስን ካልያዛችው ወድቃችሁ መፈጥፈጥ እንጅ መዳን የለም መንግሥተ ሠማያት የለም። ለመጀመሪያ ጌታ ልጅ አርገሽ ተቀበይው ብሎ ያላት መላዕከ ገብርኤል ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ሲያበሥራት ጌታ እየሱስን የተቀበለች ድንግል ማርያም ነች ሥጋ ለባሽ የማይቀድማት የመጀመሪያዋ ፔንጤ ማርያም ነች። እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ።
ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው መሰዊያው በብዙ በምስጋና ይሞላ!!!!!
Eyesusiye yene aba getaye yezare kefitaye woyi mesheshegaye ❤❤❤
በጌታ አናፍርም መመክያችን አባታችን ጌታችን የሞተልኝ
እውነተኛው የእግዚአብሔር ብርሃን በርቶልሻል . የጎበኘሽ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰላም ነው
ተባረኪ
የገባው እንዲህ ያመሰግናል ። መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው ይላል ቃሉ።
አሜን አሁንም ይብዛለት ምስጋና ። አንቺም
ዘመንሽ ይባረክ ፍቅሩን እለት እለት ይጨምርልሽ
እየሱስ ጌታ ነው የጌቶችም ጌታ ነው!!!!!! አሜንንንንን ሃሌሉያ
ምስጋናን የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል እንደሚል ቃሉ እንኳን እግ/ርን በምስጋና ወደ ማክበር ክብር እንኳን ለዚህ ከፍታ አበቃሽ ይህ ደግሞ ብዙወች የተደረገላቸዉን እንዲመለከቱ እንዲያመሰግኑ ያደረገ መልእክት ነዉ!!!!!!!
እህቴ ስለሰሜ ትጠላላችሁ የሚል ቃል አለ ተቃዋሚም ሲበዛ ደስ ይበልሽ እነሱ ሊጠፉ አንች ልትድኝ ነው አንችግን እህቴ በርች ተናገሪ መሰክሪ ብዙጆሮ የሚሰጡ ሰዎች ቀድሞ አዘጋጅቶልሻል በርች ፀጋው ይብዛልሽ ቃሉን ጠጭ ከዛ እመዘዝሽ ቅጭው
ተባረኪ እግዚአብሔርን ይጠብቅሽ ፀጋዉ ይብዛልሸ!!!
እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ሲመሰገን ሰይጣን ነው እሚበሳጨው ኢየሱስ ጌታነው ሰይጣንንም ስጋና ደምም ሙዋርተኛው መተተኛው ይስማ ❤☝️አሁንም እርሱ ይክበር ለመዳናችን የማንም እጂ የለበትም
ጌታ አየሱስ ዘመንሽን ይባርከው በቀረው ዘመንሽን ይብዛልሽ ይጨምርልሽ ተባረኪ
ዘመንሸ ይለምልም ሌላ ቃላት የለኝም የፈጠረንን ካላመሰገንን ማንን ይሆን???? አመስጋኝ ሰው ይጨመርለታል በርቺ እየሱስ ጌታ ነው ሲባል የሚበሳጨው ሴይጣን ብቻ ነው ግዜው የመንቃት ነው ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
እየሱስ ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ስሙ ይባረክ ሀሌ ሉያ አሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእምነት ጀግና ነሽ እንቁሽን አውቀሽዋል ተባረኪ ❤
ሚሚዬ፡- ምስክርነትሽ በሰማያት ያለዉን እግዚአብሔርን (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን) የሚያከብር፣ ሰዉ በክርስቶስ የተደረገለትን ተረድቶ እግዚአብሔርን እንዲያመሰግን የሚያደረግ ነዉ፡፡
የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል፡- “ስለዚህ በሰዉ ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለዉ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፡ በሰዉ ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለዉ በአባቴ ፊት እክደዋሁ” የማቴዎስ ወንጌል 10፡32-33
ስለመሰከርሽ ተባረኪ ለበረከትም ሁኚ፡፡
እዉነት ነዉ ብቻዉን ታምር የሚያደርግ የሌለዉን ወደ መኖር ያመጣ የናዝሬቱ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም የተከበረ ይሁን🙏 አንቺም ዘመንሽ ይባረክ።
ከምርርር እኔ አልበሰጭም ለምን ብትሉኝ አንዱ ሁሉን መርዳት የሚችል አምላክ እሱ እረዳንንንን ለሚለኝ ሁሉ አሜን ብዬ ሰዎችን ስለረዳህ አመሰግናለሁ ብዬ አመሰግናሁ የየትኛውም እምነት ተከታይ ይሁን ኢየሱስ እረዳኝ ለሚለኝ ክብር ይሁን አሜን እላለሁ ተባረኪ የተባረክሽ ለምልሚ በብዙ ❤🙏
እሰይ ኢየሱስ አንተኮ ልዩ ነህ ❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ኢየሱስ ሁሌም ይወራል ይመሰገናል :እግዚአብሔር ያልተመሰገነ ማን ሊመሰገን ነዉ ?አለማትን በእጅቹ የያዘ አመላክ እኮ ነዉ ❤❤❤
እየሱሴ ጌታየ ነው 😢😢😢 ስለ እሱ ሳስብ እንባየ ይመጣል ስምህ ይባረክ አባቴ
You are absolutely right. Jesus is Lord.
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው!
ኢየሱስ ዛሬ ነገም ሁሌም ጌታ ነው ተባረኪ ።
እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ትናትናም እስከዘላለሙ ጌታ ነው!!!!!!
የኔ ውድ እህት ምናልባት ላንቺ አዲስ ሆኖብሽ እንጂ ኢየሱስ ሲባል የሚንጫጫ የጨለማው ገዢ የሚኖርበት ምድር ላይ ነው ያለነው እናም ገና ስሙን ስትጠሪ የሚንጫጫ ስለሚኖር ብዙም አትገረሚ አንቺ ብቻ ስሙን ከመጥራት አትቆጠቢ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል ስላንቺ ጌታ የተመሰገነ ይሁን አንቺ አንጀዳትናደጂ ጠላይህንን ሲያይና ሲሰማ ሁሌ ደሰ አይለዉም ሰዉ ጠጪና ሰካራም ብትሆኚ ሰትወድቂ ነዉ ደስ የሚለዉ በርቺ ጌታ ጌታ ነዉ እርሱም ተሰድቧል አንኳን አኛ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አሜን አሜን አሜን
አሜን ጌታ ነው የጌቶች ሁሉ ጌታ! እግዚአብሔር ይባርክሽ!
ይገርማል አንዳንዴ እንዲው ዝም ብሎ እንዳንቺ ድንገት አምላኬን ሳስበው እገረማለው እደነቃለው አሜን እግዚአብሄር ይክበር የ ድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ አምላኬ ንጉሴ ለዘላለም ክበርልኝ
ለኛ ሲል የተሰቀለውን እየሱስ አለም ከጠላችው፤ ለኛ መሰደብና መጠላት ክብር ነው! ጌታ ይባርክሽ!!
አሜንንን
አሜንንን
ሰልምርዳትሽ ጌታ ኢየሱስ ሰሙ በሩክ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
እየሱስ እኮ ---
አባቴ
እናቴ
ወንድሜ
እህቴ
ወዳጄ
ሚስጥረኛየ
የውስጤን ተካፋይ
የዘላለም ህይወቴ
ምግቤ
መጠጤ
እስትንፋሴ
ሰላሜ
እረፍቴ
ኮንፊደንሴ
ሀይማኖትና ህይወት የተምታታባቸው ብርሀን ይብራላቸው
amen❤
የኔ እህት ጌታ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርከው
I am so happy for you የትናየት❤ I used to sense a lack of spirituality in your life, sorry to say that! You made my day today! ጌታን ለማመስገን ምክኒያት ሆነሽኛል! ሰው አለምን ሁሉ አትርፎ ህይወቱን ቢያጣ ምን ይጨቅመዋል ብሏል ጌታ ኢየሱስ! እሰይ እንኳን ይሄ ጥበብ ተገለጠልሽ! ለሌሎችም እንፀልይ! Do not worry about others እህቴ! keep on counting your blessings dear! More blessings to you and your family ❤
ተባረኪ የገባዉ እንዲህ ይናገራል ለምልሚልኝ የኔ ጀግና
ያልገባዉ ይቃዣል ሲገባቸዉ
ይፀፀታሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር እንዴት እደምወድሸ አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩሸ በጣም ትክክል ነሸ❤❤❤
የቲ ጌታ ይባረክ እንኳን ድንቅ ጌታ አገኘሽ ስሙይባረክ በርች የሚቃወሙት ወደው አይደለም ኢየሱስ ስሙ ከስምሁሉ በላይ ስለሆነ ስሙያድናል የሚቃወሙ ይድናሉበርች 😂🎉❤❤❤❤❤🙏
ክብራችን ጌታ ነው ደግመን ደጋግመን እንጠራዋለን ማዳኑን በትውልድ መካከል እንገልጠዋለን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
ክብራቸው በነውራቸው ሆዳቸው ዓምላካቸው ይል የለ ቃሉ። ተባራኪ ዋናሽን ይዘሻልና። ሰላም
አሜን ጌታነውኢየሱስ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Enat medan belela bemanim yelem! Geta yibarkish. Iyesusin lemin titeralachu tebilen new ke orthodox yetebarernew. Anchim aykerilushim. Silene enatun abatun yetewe yene lihon yigebawal yilal. Mamlit yihunilish! Ab weld menfes kidus wuchi lelan mewded & mawedes menafikinet new!
Every knee will bow, and every toung will praise the Name of our Lord!
Keber Mesganaa le Getachen!
አቤት እየሱስ እወድሀለው በጣም😢😢😢
U are blessing because u understand early God bless u more more
ለዘላለም ጌታ ነው ! ኢየሱስ ያድናል !
እህቴ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ።
አንቺ በርቶልሻል።
ትክክል ብለሻል "አዲስ ጴንጤ አሮጌ ጴንጤ የሚባል ነገር የለም።"
እውነት ተናግረሻል ምክንያቱ እየሱስ ነው ተባረኪ ይብዛልሽ ይህ እውቀት
AMENNNNNNNNNNN preache it, sister!!!
ጌታን ለማመስገን እኛም ታድለን የምን መቆጠብ እናመሰግነዋለን በገባን መጠን እናደንቀዋለን ተባረኪልን
ትክክል ብለሻል በትክክል ገልፀሽዋል የኔ ቆንጆ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ማንንም አትስሚ ለምልሚ
እህቴ የትናየት ይህንን እውነት ሥጋና ደም አልገለፀልሽም መንፈስ ቅዱስ እንጂ ! አርሴማ እናቴ ፣ አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ ... ብለሽ ቢሆን ለወራት ባንቆለጳጰሱሽ ነበር ! ዓለም አሞጋግሳሽ ከሕይወት ጋር ከምትተላለፊ ትክክል የሆነውን መርጠሻል !
ክርስቲያን ነኝ ብሎ ይህን እውነት መቃወም ግን በእውነትም ይገርማል !
የተረዳሽውን እውነት መኖር ብቻ ሣይሆን መመስከርም ስላለብሽ ይሆናል ይኼ መንጫጫት የተፈጠረው ። ከዚህ እውነት ጋር አሁንም ወደፊት ! ❤❤❤
አልታደለችማ እነሱን ማክበር
አሚን እየሱስ ጌታ ነው ።
Ye dengele mariyame leje eyesuse krestose geta new enamenalene amene fetariye yebareke❤❤❤
ጌታ እየሱስ ክርሰቶስ ብቻወን ያኖራል ተበባረኪ ያብዛልሽ እህታችን። የተበሳጨዉ ከሰዉ ጀርባ የየሚሰራባቸዉ ሰይጣን ነዉ።።።
የኔ ቆንጆ እውነቱን የገለፀልሽ አምላክ ይባረክ አሜን !!! ባሰተላለፍሽው ድንቅ መልክት ተሰማምቻለሁ ልሎቻችን ይልቅ ሼር እናድረገው ያላወቀ የጌታን ታላቅነት ይወቀው
WOW Gloria to God ALPHA and OMG Amazing message God bless you and your family.
ኡፈይ የልቤ ደረሰ አምላኬ እግዚአብሔር ነው እሱ ሲመሰገን
ተባረኪ ውድ የጌታ ልጅ እህቴ ባደባባይ ያከበርሽው ጌታ ያክብርሽ!!!
እውነት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ጌታ ነው!!!!
Geta eyesus yibarikesh tebareklign....Eyesus geta new
Eyesus yadenal 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
He is the same Jesus He was 2000 years ago! Same yesterday, today, and forever! Hallelujah!
Amen!!
Yes Yes u are right everything is f😂rom God . God is good all of the time
ድሮም፡ አንደበተ፡ ርቱእ፡ ነሸ፡ የኔ፡ ቆንጆ፡ ላመንሸበት፡ ነገር፡ የማትረቺ፡ አሁን፡ ደግሞ፡ ይበልጥ፡ ተወዳጅ፡ ሆንሸ። እንኳን፡ ወደ፡ አባትሸ፡ ቤት፡ መጣሸ፡ በርቺ፡ የጌታ፡ ጸጋ፡ ይብዛልሸ፡ ለብዙ፡ ሰዎች፡ መዳን፡ ም/ት፡ ያርግሸ። ተባረኪ
በግዜ ነቃሽ የኔ ልጅ ተባረኪ
እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ስሙን በመጥራትሽ ደስይለኝል ያውም አልፍናኦሜጋ ነው ቃላት አይገልፀውም የኔ አምላክ የኔጌታ ኢየሱስክርስቶስ ነብሴ ትቃትትልአልች።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እግዚያብር ማለት አየሳፍርም ማንንም ከያናድድም ጌታ ጌታ ነዉ
አሜን
እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን ኢየሱስ ዛሬም ነገም ለዘለሃለም ህያው ነው❤❤❤❤❤
የቴዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው በጣም ወደድኩሽ
ቆንጆ እግዚአብሔር ሲመሰገን የማጠላ ሰይጣን ነው እንቺ የገባሽን እውነት ተናግረሻል ይህ ደግሞ በሰማያት ትልቅ ደስታ ነው እንደምታውቂው የእምልኮ መልክ እላቸው ሀይሉን ግን ክደውታል
ሚሚዬ እላወቅሽም እንጅ ይህ ህዝብ ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ላይ ነው እኛ ግን የገባንን ያየነውን እምላክ እባት እናከብረዋለን የክርስትያን ሀገር የተባለች ነገር ግን እንቲ ክርስቶስ መሆን እሳዛኝ ነው ተባረኪ ቆንጆ በእንቺ ውስጥ ጌታ ስራ እለው በርቺ
የኔ ውድ እህት ተባረኪ ዘመንሽ ዘርሽ ቤተሰብሽ ያአንቺ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን እንወድሻለን ተያቸው
Geta eyesus ahunm lejocshin beteshin yekeberebet,🙌🏽🙌🏽 tebareksh keri 🙌🏽🙌🏽
ተባረኪ ኢየሱስ ይባርክሽ መጠላት የወንጌል ባህሪዉ ነዉ አንቺ ግን በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ
አለም እኮ ኢየሱስን አልተቀበለችውም. ዝም ብለሽ መስክሪ ዋጋሽ በሰማይ ነው ተባረኪ
Yeah God Bless You!
የስ ጌታ ይባርክ 🙌🙌
እህቴ ስለእዚአብሔር ፍቅር ስትናገሪ ሰዎች የሚበሳጩት ወደዉ አይደለም በዉስጣቸዉ ክፉመንፈስ ስላለነዉ። አንቺ ግን በዚህ በጣም ደስ ይበልሽ ስለሱ ለመሰደብ ለዚህ ክብር ያበቃሽ ጌታ በብዙ ይመስገን!
፣Amen. Jesus is Lord❤ If God is with you, who can be against you
ተባረኪ አብዝቶ ይባርክሽ
Praise God 👏 🙌 👏
ማንንም አትስሚ ጌታን ብቻ ስሚ
ዓይኖቻችንን ከሰዎች ላይ አንስትን በመስቀሉ ላይ እናድርግ እኛ ሰዎች የምንለውን ስለማናጣ!
ውስጣቸው ያለው መፍስ ነው የሚያስበሳጫቸው አግዚያብሂር ለዘላለም ሂያው
Good job sis that's 💯% gospel Jesus is Lord.
Haleluyaaaaaaaa!!!!! Eyesus Geta new!!!!
በትክክል እግዘብሐር ዘመንሸነ ይባረክ 🙏🙏🙏
Amen EyesuseGetanew❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ
"Glory to God in the highest and peace on earth to men of good will" Luke 2:14. " We praise you, O st.Mary,Mother of God for your perfect obedience to God's will," "You are the chosen vessel through whom our Savior came into the world," Hallelujah !!!🌹🌹🌹
Thank you
ተባርክልኝ አየሱስ ጌታ ነው ❤️
ምንም አያነድድም ሠይጣን
ነዉ የሚናደደዉ
ዘመንሽ ይለምልም
ውይ የኔ ቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበል ። ለምን እንደሚበሳጭማ ይታወቃል ሰይጣን ስራው ምንድነው አነቺ በርቺ ።
አሜን የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ የሆነው የአብ ልጅ የድንግል ልጅ ዓምላካችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን!!!!
እህቴ ተመልሼ አየሁት አንድም ተቃውሞ አላነበብኩም ከምስጋና ውጭ :: ካለም ልብ እንዲሰጣቸው ለምኚላቸው ክርስትና የመነቃቅፍ ሳይሆን ለሌሎች የመፀለይ
የመርዳት ህይወት ማለትም እንደክርስትናው ሰሪ ባህሪን መልበስ ማለት ነው እና: በርቺ
Eyesus lezelalem geta new yezelalem abat new eyesus meskel lay yetesekelew leene new
Me too thank you so much sweetheart
Yes be blessed yetiye ❤❤
Thank you!!
አሜን ተባረክ❤❤❤❤
የኔ እህት እግዚአብሔር ሲመሰገን የሚቆጣው ሰይጣን ነው ማመስገንሽን ቀጥዪ