ለሰርግና ለበአላት ትላልቅ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price |habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ለሰርግና ለበአላት ትላልቅ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    TH-cam ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

ความคิดเห็น • 23

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  5 หลายเดือนก่อน +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 | +251710770303 ይደውሉልን።

    • @abebahailesilasie5720
      @abebahailesilasie5720 5 หลายเดือนก่อน

      ይች ፒንክ እና ሰማያዊ $18 ሺ ያልሽው ፈለጌ ነበር ከነመላክያው ወደ ካናዳ ስደት ነው ።

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 5 หลายเดือนก่อน +10

    ከ15ሺህ በታቺ ያለውን መቸ ነውምተቀሪብት???????15ሺህ በታቸ የምትሉት ላይክ አድርጉ ❤😂😂😂😂😂

  • @user-up6nf2fg2f
    @user-up6nf2fg2f หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ብትን አርገሽ ከነነጠላዉ ስለምታሳይ አደቅሻለሁ ጎበዝ ነጋዴ ነሽ።

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 5 หลายเดือนก่อน +2

    አውነት ነው አንድሰው ሰርቶ ማግኘት አለበት የቤት ኪራይ የሸማኔ የጠላፊ የሰፊ ይቀጥላል የኔ ውድ ቤተሰቦች ቢጨንቀኝ ነው እናተንም መረዳት አለብኝ አበሻ ልብስ እንደ አስቤዛ ብገዛ ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወደው ግን የአዲስ አበባ ኑሮ በአናታችን ሊደፋን ነው በርቱልኝ እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @apsaramobile5476
    @apsaramobile5476 5 หลายเดือนก่อน +2

    አልበዛም ምነው

  • @almaz3950
    @almaz3950 5 หลายเดือนก่อน +1

    የዝች ሴትዮ በጣም ውድ ነው።

    • @user-vt7mz9om9g
      @user-vt7mz9om9g 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ውድ
      ከወድነቱ ቃል መብላቱ😢😢😢😢

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወርኛ ወርኛ ነሺ ወሬ ብች 20 ጊዚ አነግሬሽ መስራት አልቻልሽምሰንት ጊዚ ደውየ እደሸነገረኩሽ ታውቄያለሽ

    • @wosengerema6408
      @wosengerema6408 5 หลายเดือนก่อน

      ፎቶ ላክንልሸ ዮቱ ቭ ላይ ምረጭ አለን መምረጥ ና መወሰን አልቻልሸም ሞን ማድረግ አለብን የኛ ችግር አይደለም

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 5 หลายเดือนก่อน

    ብን እንደውል ቴሌግራም ዋሳብ ፈልገን አጣንሽ

  • @user-nf3oe3yn5u
    @user-nf3oe3yn5u 5 หลายเดือนก่อน

    ሥድሥት አርብ በሠላሣ አምሥት ያልሽውን ንገሪኝ

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ቴዲ ጭራሽ ከመጀመሪያው ከ15 ሺ ብር ጀመራችሁ አይ ያሳዝናል ኑሮውን ሆናችሁብን

    • @user-vx3ot6lo1z
      @user-vx3ot6lo1z 5 หลายเดือนก่อน

      ባቅማችሁ ለምትፈልጉ የቅናሽም አለ የውድም አለ ሰው እደ አቅሙና እደፍላጎቱ ነው የሚገዛው እኛም እደተመቻቸው እናቀርባለን ብለዋል ካሁን ፍት

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 5 หลายเดือนก่อน +1

    Code number ስጪው ለማዘዝ እንዲመች

  • @user-sz1xi9co1r
    @user-sz1xi9co1r 5 หลายเดือนก่อน

    0:25 0:27

  • @user-wn9mv6li2y
    @user-wn9mv6li2y 3 หลายเดือนก่อน

    ከስራኤል

  • @user-wn9mv6li2y
    @user-wn9mv6li2y 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ስልካችሁ ብደውል አይሰራም

  • @user-xj2tx8xy2s
    @user-xj2tx8xy2s 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ ይላሉ❤❤❤

  • @totit_t1445
    @totit_t1445 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ባለአራት መአዛን የአንገት ቅርጽ......😱😱😱😱😱 አስቀያሚ. ‼️‼️‼️

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 5 หลายเดือนก่อน

    Kefitem yamral kehualam yamrsl yalshirw men leyunet alew

  • @hadasmesghenna8910
    @hadasmesghenna8910 5 หลายเดือนก่อน

    Kod namber tiru jasfelgal

  • @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
    @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 5 หลายเดือนก่อน

    35 shii😂😂😂