የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶች በተመጣጣኝ ዋጋ habesha dress design | habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶች በተመጣጣኝ ዋጋ habesha dress design | habesha kemis
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    TH-cam ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

ความคิดเห็น • 11

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  5 หลายเดือนก่อน +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 | +251710770303 ይደውሉልን።

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደውላችሁ ትላለህ እንዴ ??? ስልክ አታነሱም ምን አይነት business ነው ??? ለማንኛውም ብዙ የሃበሻ TH-camስላለ ችግር የለም አንቺ ኮርተሻል

  • @user-re5ob4ws6h
    @user-re5ob4ws6h 4 หลายเดือนก่อน +1

    አታነሱም ሰው ላክን ሱቃችሁ ሰውን ከሰው አልቆጠርሽምአዝነ ናል

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን😘ግን ለምንድነዉ አብዛኛዉ የልብስ ነዉ ፈርኒቸር ነገር የማትለቁልን ባለፈዉ የለቀከዉ ስልክ አያነሱ የቴሌግራም ሊንኩ አይሰራ አረ ወንድሜ ሶፉ ወንበር አልጋ የሚሰሩትን ከቻልክ ልቀቅልን

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ቴዲ ሰላም ወሰን ደናናችሁ ተቃውሞዬ አሁንም አለ ግን ልፋታችሁን አደንቃለሁ ዋስትና ያለው ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ ያገር ውስጡን ያማከለ ይሁን እላለሁ በዶራል አምስት መቶ ነው የሚያወጡት ለነሱ ቀላል ነው አይደል ቴዲ ወንድሜ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  5 หลายเดือนก่อน

      በተመጣጣኝ ዋጋም እኮ ያቀረብናቸው አሉ እህቴ...

  • @tsehaywolde3237
    @tsehaywolde3237 5 หลายเดือนก่อน +1

    Silk ayimelsum wushet

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 5 หลายเดือนก่อน

    ግን ጥልፍ ነው ወይስ ሲንጀር ጥለት ነው ይሄንንም ግለጪልን

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 5 หลายเดือนก่อน

    Wagawo temtatgh 25k 😂😂 er tew

  • @esy_songs
    @esy_songs 5 หลายเดือนก่อน

    አልቆሐት ነው