ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርከው❤❤❤
Mesk anchi bexm qonjo nash, Egziabiher yesexeshin tsebay liyu nw, ewedishalew❤❤❤❤
meskiye endet nesh kayeshw ebakesh melshelg eskezare yalshnen hulu tetkemen betam bezu lewt aychalehu lezam enate ersu betam nw metodesh yehone yesegur masdega legza felge lamkrsh beye nw kezhi befit minoxidil tetkme adegolg neber legbar tegre gn tensh koyto ergefebg ahun demo feg yembal adiss metal kemgzate befit metmkrg kale beye nw informtionm kalesh selsu please melshlg
Yes I use too it’s helpful thank you dear❤❤
መስኪዬ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
መስኪየ የኔም እግር ያብጥብኝል እረጅም ስአት ስለምቆም ደሜም እርግት ብሎል ❤❤❤
Xifrish so beautiful qelem minamin indetqebish
ናመስግናለን መስኪየ በጣም የደረቀ እግር እንዴት ኣድርጎ ይለስልሳል ኣጥቤ በድንጋይ ኣከው ኣለው ግን ብፍጥነት ይደርቃል ኣደራ እቺ ኣማክርኝ ኣመስግናሎ ኣከብርሽ ኣለው ❤❤❤
ታጥበሽ ለም በቫዝሊን አሽተሽ ካልስ አለብሽም
እናመሰግናለን መሰዬ ❤❤❤
ሠላም.መሥእንደትነሽ.የፀጉራችንን.ለውጥለማየትምንያክጊዜመጠበቅአለን.እኔድክምአለኝለውጡ.እራቀኝ.ምንትመክሪኛለሽ.በአላህ.መልሽልኝ
የጠፋሰው ሰሞኑን ጠፋችሳ እያልኩነበር እኮን ደህና መጣሽ ቆጂየ🎉🎉🎉
❤ yene konjo programish dasyilal ande tiyake alegnh esti sile gulbet ebtet with out any reason minlihon yichilal ena maftihew.thank you ❤
❤መስክዬ ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤በጣምጥሩትምህርትነው❤መስክዬ እጃችንላይ ጣትጣታችንላይ የደደረነገር ❤የሚወጣብን እንዴትብናረገው ❤ይጠፋልናል መስክዬ እባክሽ❤ቪዲዮስሪልን❤በጣምተቸግረናል ❤አመግናለሁ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መስክዬ ከጉልበቴ ኃላ ስሬ ተወጣጥሮ ከለሩ አረጓደ ውኗል እና ያመጣል መፍትሄ ካለሽ እባክሽ በተይ ስቆም ያመጣል ስራዬ ደሞ ብዙ ያስቆማል
ሰላም መስኪ ባለፈው ቫይታሚን D3 ለይ ያለው ጀለቲን የሚሰራው ከእንስሳት ተዋፅዎ ነው ይላል ጎግል ስለዚ ነገር ምታውቂውን ንገሪን ለፆዋሚዎ አመሰግናለሁ
Tebareki mesiye ❤❤❤❤❤
Meskiye wude gobez berchilen
ከየት ነዉ የገዛሸዉ አሳዊቅን 🙏🙏🙏
2nd❤❤meskiye
ካስተር ቅባት በጣም ይረዳል ፍክት ያለውን ለዛውም በጣም ስትጥቅ ላለ በራሴ ነው ያየሁት ከመኝታ በፊት ተቀብተውት ካልሲ አርገው መተኛት ሳምትም አይወስድም ሲገጥም 🙏❤️
መስዬ የኛ ቱሁት🎉🎉🎉🎉
እኛም ውድድድድድ ነው የምናደርግሺ የኔ የተረከዝ ስቃይ ይለያል አመት ሆነኝ በመሰቃየት አገራችን የስጋ እሾህ ይባላል ብለውኛል ምንም የሚረዳኝ ነገር የለም በስቃይ ላይ ነኝ መስኪየ እኔ ባቴ ከመጠን በላይ ወፍራምተ ነው ረጂሙ አይገባም አጭሩን ገዝቸው ነበር ምንም ፈፋይዳ አላገገኘሁበትም አጭሩን ካገኘሁት እገዛዋለሁ ብዙ አለኝ ግን አንቺ እንዳሳየሺው አይደለም የለም እዚህ በጣም ስቃይ ነውበሰው ሀገር ለማንኛውም ዱአ አድርጉልእኝ
በልክሽ ግዢ እንደልብስ
@@meskitube16ሰላም መስኪዬ ቆንጆ ዮቶቤን አስተዋዉቂልኝ ፈቃደኛ ከሆንሽ ልጄ ናፍቆኛል ሀገር እንድገባ የልጂን ስሜት ታውቂዋለሽ መቸም
መስሲዬ ሚገርመው እኔ ካሊሲው አዝዤዋለሁ ትንሽ የደም መርጋት ያሳያል እግሬ ብቻ ስደት በተለይ ያርብ ሀገር ስራ ማያመጣብን ጣጣ የለም😢
ጎበዝ በጣም ነው ሚጠቅመው❤
ከከየት ገዛሽው ከቻልሽ ስሙን ❤
amen yene konigo selamishe yebeza
Thank You
meski yene makatel new benatish enidayesh melishilign
ሰላም መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ❤ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤ ባለፈው የፃፍሽልኝ የንቅሳት ማደብዘሻ ክሬም ሰርች ሳደርገው ሊላነው የሚመጣው መስየ በናትሽ ከይቅርታጋ በቀጣይ ቢድዮ ስሰሪ ብታሳይኝ በፎቶ ካለዛም ደግሞ ሊንኩን ብታስቀምጭልኝ እህቴ ቀጠሮነበረኝ የሌዘሩ ማለትነው ግን ክሬሙ ካጠፋልኝ ለምን ወጭ አወጣለው ብየነው ❤አረፍጀነው የመጣውት የመዳም ስራ አላልቅ ብሎኝነው😢 ከላስቸገርኩሽ መስየ በናትሽ ተባበሪኝ እንግሊዘኛ ብዙም አብቤ አልረዳም እና በፎቶ ብታሳይኝ አንች መስየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ በአንድ ወቅት ምን ብላ እንዳሰቀችን ልንገርሽ መስኪሲያስጡሉኝ ከኋላ ሴቶቹ እግራቸዉ አብጦ ስታይ ብላእንዴ ተኔደድኩባት ግን አሳቀችኝ ወደዉ አይደልበነገራችን ላይ እናቴ በጣም ነዉ ምወድሽ
ሆድ እግር ማታ ማታ በቫዝሊን ማሳጅ ማረግም ጥሩ ን ው ግን ምቸት ያለው ጫማ ማረግ ነው ውድ ቢሆንም መግዛት ነው
የት ነው የሚገዛው
እኔ መቆም ከማብዛቴ የተነሳ ደሜ ጓግሎ 2ጊዜ አመልያ ተደርጊያለሁ
ጥሩ
❤❤
ሽኤን ላይ ይገኛል እንዴ
ቁርጭምጭሚቴ 😢 እብጠት አልሄድ አለኝ አሁን አሁን ጫማዎቼ አይበቁኝም
መሢተረከዜይደርቃልባዚሊንሎሽንግርስሪምንምይስማማውማእባክሽመፍትሄ
Meskiye bexam enamesgnalen be cs leweledin inatoch le wegeb himem esti nigerin
አረ ተይ መልሽልኚ ሎው ፕሮሲቲ ፀጉር ምን አይነት የጭቃ ቅባት ነው ለጫፍ ጫፉ ???
ማንኛውም ጭቃ ቅባት በትንሽ እቃ ውስጥ አድርገሽ አሙቀሽው ተቀቢው ለቆዳሽ ግን ቀጠን ያለ ቅባት
@meskitube16 እሽ አመሰግናለሁ
Google argi
መስኪ እረ እኔ በጣም እያበጠ ነው እረጅም ሰአት ነው የምቆመው
compression socks ተጠቀሚ በጣም ምርጥ ነው❤
መሲዬ እስኪ መላ በይኝ እርጅም ሰአት እቆማለኩ ግን እንደው እኔ ብቻ ነኝ ከተርከዜ በላይ እግሬ ተሸበሸበ 😢😢😢@@meskitube16
❤❤❤🥰🥰
First
❤🤲🤲🤲🇪🇹
መስየ በናትሽ poppo እሚባለው አብ ስድስት ስልሳስድስትነው እሚሉ እውነትነው ነውስ እደዩቱብ እደ ቲክቶክነው አልገባኝም ስድስት ስልሳስድስት ከሆነ ልውጣ ደስ አላለኝም አውቀው በዚህ ሊያጠምዱ ነው እዴ የመጡ ብየ አሰብኩ ምክንያቱም አድስው ሌላሰው ስያመጣ ቦነስ ይሰጣል እስኪ ከተርዳሽው ስላቡ በናትሽ ንገሪኝ
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤😂🎉
በውስጥ አዋሪኝ ለስራ ነው እባክሽ Instagram ላይ hi ብዬሻለው

እናቴ በአንድ ወቅት ምን ብላ እንዳሰቀችን ልንገርሽ መስኪ
ሲያስጡሉኝ ከኋላ ሴቶቹ እግራቸዉ አብጦ ስታይ ብላ
እንዴ ተኔደድኩባት ግን አሳቀችኝ ወደዉ አይደል
በነገራችን ላይ እናቴ በጣም ነዉ ምወድሽ