ቅዱሳን ለሀጢያት ደንቆሮዎች ናቸው !!! ሁሉንም ፍጥረት በፍቅር እኩል ይወዳሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @SiSስስ
    @SiSስስ หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ህይወት ያሰማለን የቀዱሳን በረከታቾው ረደኤታቾው ከሁላችን ክርስትያን ይሁን አሜን❤🎉🎉

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ይደርብን❤❤❤

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @AdeseAd
      @AdeseAd หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ ሁሉ በረከት ይደርብን

  • @TsehayineshAwoke
    @TsehayineshAwoke 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን እረዴት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ หลายเดือนก่อน

    መምህር ዩሀንስ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ይጨምርልህ አሜን

  • @takelederesa
    @takelederesa หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🎉

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 หลายเดือนก่อน

    እግዚሃቤሔር ይመሰገን እናትን የሰጠን ቃለሂወት ያሰማለን መምህር ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @zz6793
    @zz6793 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማል አምላከ ቅዱሳን አገልግሎተወን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን አእኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ምምህራችን በእውንት ድንቅ ትምህርት ነው በቤቱ ያኑርልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የቅዱሳኑ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 หลายเดือนก่อน +2

    ልብን የሚያረሰርስ ስብከት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ
    @ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የቅድሳኑ በረከት ይደርብን አሜን. አባታቺን በድሜ በጥና ያኑርልን. ተሰፋ የምናደርጋትንእርስተ መግስተሰመያት ያውርስልን

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት

  • @zenebchbahlbi6158
    @zenebchbahlbi6158 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @zelalem2517
    @zelalem2517 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መ /ር እጹብ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ዐዘዠየጯጰጸፀ
    @ዐዘዠየጯጰጸፀ หลายเดือนก่อน

    እግዚአቤሔር ይመሥገን ቃለህወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲💐💐⛪️⛪️⛪️✝️✝️🌹🌹❤️❤️🌻🌻🌾🌾💐💐💐⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️❤️❤️❤️🌻🌻

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን ❤️

  • @ገብረጥጋቡ
    @ገብረጥጋቡ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AdeseAd
    @AdeseAd หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ቸሩ መድኃኔዓለም መምህር የቅዱሳኑ በረከት በሁላችንም ይደርብን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏💒💒💓💒💓💒💓🙏🙏🙏

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Soliyana-xm7db6wz1g
    @Soliyana-xm7db6wz1g หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን በእውነት💙💙💙

  • @mengistuhailemariam1345
    @mengistuhailemariam1345 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን በፆሎታቹ ኣሱቡኝ ህሪተስላሴ እያላቹ❤❤❤

    • @shewitbahta4494
      @shewitbahta4494 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ChFhh-h2g
    @ChFhh-h2g หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን ❤❤

  • @raragabriel1944
    @raragabriel1944 หลายเดือนก่อน

    አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tirhasAM
    @tirhasAM หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት የስመአልና መምህር

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ምልጃ አይለየን ❤❤❤❤

  • @etaferahubutle
    @etaferahubutle 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን

  • @habtamumengshe530
    @habtamumengshe530 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ንበረ የማናቀውን የቅድስና ደረጃ እንድናቅ ስላደረከን እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ ይስጥልን

  • @Huwin-u7j
    @Huwin-u7j หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesmekdes-e5v
    @mekdesmekdes-e5v หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማል👏👏👏👏👏👏

  • @AyikelNega-zf5ps
    @AyikelNega-zf5ps หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @MinotSichalo
    @MinotSichalo หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @EmebetGetachew-xu1hm
    @EmebetGetachew-xu1hm หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን

  • @menbereabebe8035
    @menbereabebe8035 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @Tsage-r6b
    @Tsage-r6b หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥዑም ት/ት ነው ፀጋውን ያብዛሎት ❤

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MesereAlmayo
    @MesereAlmayo หลายเดือนก่อน

    ካልህኦት ያሰማልን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @BrookeHayley-gj1pu
    @BrookeHayley-gj1pu หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @raheelreta6679
    @raheelreta6679 หลายเดือนก่อน

    Amen yekedusan amelak egzabehir yemesgen kale hiweten yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @H-xi2qg
    @H-xi2qg หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @anninigatu8498
    @anninigatu8498 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemalen 🙏

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ หลายเดือนก่อน

    እሄ መምህር መምህር ተስፉን ይመስለኛል ነፍሱን ከቅዱሳን ጉን ያሳርፍልንና 😢

  • @sikosilo6406
    @sikosilo6406 หลายเดือนก่อน

    Amen klhiwtn ysmalen memhracihn

  • @aseel-w9h
    @aseel-w9h หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 หลายเดือนก่อน

    Kale eyiwot yassemallen 🙏 ♥️

  • @aynalem63
    @aynalem63 หลายเดือนก่อน

    Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen

  • @ምስርካሳየማርያምልጅ
    @ምስርካሳየማርያምልጅ หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳኑ በረከት እና ምልጃ አይለየን ለኛ ለምናምንባቸው

  • @TadesseEnetewe
    @TadesseEnetewe หลายเดือนก่อน +1

    Egiziabhier yistih kale hiwet yisemalign

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywot yasemalen amen

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zebnabilay5367
    @zebnabilay5367 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትንያሠማልንአባታችንየቅዱሳንበረከትአይለየንአሜን

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!ግን ግልፅ አይደለም መጀመሪያው እኮ ፅማዌ ብለህ የአለምን ነገር አይሰሩም ብለህ ጀመርክ እሺ እኛ የት ነን ?not clear we need more explanation with examples,ቅድስና ገዳም ብቻ ነው ያለው???በዓለም መብቃት አይቻልም ወይ??እባክህ ብሮ ይሄን ትምህርት እፈልገዋለሁ እንደገና በሚገባን መልኩ ስራልን 🙏

  • @SelamawitHaile-g2o
    @SelamawitHaile-g2o หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን