i just feel sorry for damte ewnte betamm bezuu damtewoche alu ekoo egna mahbereseb wesete 😭😭....teru tarik teru akerarebe teru deraseyane.nacheww wedegewalew thankyou tsegyesh ❤
Welcome back MR Thank you beautiful story and a wonderful lesson l enjoy it thank you keep posting good bless for making my day off beautiful and happy 🐣
OMG! Two breathtaking stories!!! Specially the second one. አይ ዳምጤ! Very sad story 😢 😢😢. My heart goes out for him and people like him. ቤት ይቁጠረው! Hats off for you Tsegaye and the authors!
አይ ፀግሽ ስወድህ የማትስለች ነህ ድምፀህ ይባረክ የእ/ር ሰጦታ
እናመሰግናለን ገና ላዳምጠዉ ነዉ ጥሩ ጌዜ እንደሚሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ እስካሁን ሰምቼ የሰለቸኝ የለም እና ፀግሽ በጣም እኮ ነዉ የምወድህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
የፀጋዬ ትረካ በጣም ተናፋቂ ነው እናመሰግናለን ፀግሸ
በጣም ገራሚ ታሪክ ነዎ እኛ ሰወች በፈጣሪ ፍጡር እናሽሟጥጣለን ገዝቶ ያመጣው ይመስል በፈጣሪ ስራ ገብተን ሰውን ለሞፀት እና ለእብደት እንዳርጋለን ለሰወች ሞት እና እብደት ተጠያቂወቹ እኛው ነን ባካባቢያችን ላሉ ለደነዚህ አይነት ሰወች ልንጠነቀቅ ይገባል
ናፍቀኸኝ ነበር ፀግሽ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏
ፀግሽዬ በማርያም ሲዋን የሚለውን የጋዜጠኛና ደራሲ ዳንኤል ገዛኸኝን መፅሀፍ ተርክልን በማርያምም 🙏❤️❤️❤️እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ ነው
ፀግሽ የት ጠፍተህ ብቅ አልክ የሚገርም ነው ዋናው ብቅ ማለትህ ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣህ
ፀግሽዬ በጣም አስተማሪ ናቸው ተሰምጬ ነው ያዳመጥኳቸው የዳምጤ መጨረሻ ያሳዝናል ግን ብዙ ትምህርት ሰቶኛል የልቤን ይረዳኛል ብሎ እኔን አምኖ ነሃዘኑ ጊዜ ወደ እኔ ለመጣ ሰው ተስፋ መስጠት እንጂ ተስፋውን ማጨለም እንደ ሌለብኝ ተምሬቡታለሁ አመስግናለሁ
የሹገር ማሚ ጠባሹ ከመጀመሪው እስከ መጨረሻው ነው ያሳከኝ አስተማሪም ነው
እንኳን አደረሳችሁ!
Enkan abro aderesen
Stegsh betam tenafkeh neber
Tsegesh
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰
Inkuwan Abro Aderesen 🙏🙏🙏
Astemari ina asazagn yehulgize tarikachin new it’s good one thanks tsegish 👍🏾🙏🏾
ፀግሽ እንካን ደህና መጣህ የኔ ተወዳጅ ❤️❤️❤️
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ፀግሽ
i just feel sorry for damte ewnte betamm bezuu damtewoche alu ekoo egna mahbereseb wesete 😭😭....teru tarik teru akerarebe teru deraseyane.nacheww wedegewalew thankyou tsegyesh ❤
መፃሃፍ እደዚ ሲቀርብ በጉግት አዲሰማ ሚያደረገው አፃፃፉ ብቻ ማማር ሳይሁን ያባቢው ብቃትም ነው ስታነብ ንባብ ሳይሁን የእወነት ካራክተሩቹ ባካል እያወሩ ነው ሚመሰለው ባተ ንባብ ወሰጥ እያንዳቸውን በአይምሮያችን እንስላቸዋለን ቁመታቸው ክብደታቸው መልካቸው ፀባያቸው ይገርማል አላህ ይጨምረልህ በርታ
You are great in voice. I have enjoyed a lot. Keep posting please😊
My favorite . Thank you
የዳምጤ ሂወት በጣም ያሳዝነናል 😭
Betame amesgenalhue 2 des yemile naber 👍😍👏👏
My bro here we go again Another one!! DJ Khaled honkubesh a lol bravo 👏👏 happy Easter
Welcome back MR Thank you beautiful story and a wonderful lesson l enjoy it thank you keep posting good bless for making my day off beautiful and happy 🐣
OMG! Two breathtaking stories!!! Specially the second one. አይ ዳምጤ! Very sad story 😢 😢😢. My heart goes out for him and people like him. ቤት ይቁጠረው! Hats off for you Tsegaye and the authors!
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር
ወይኔ በጣም ያሳዝናል ዳምጤ😭አንድ ቀን ሳያልፍለት😭የዚህ ሁላ ምክንያት ያ የተረገመ የስፖርት መምህሩ ነው😭
ፀግሸ እንኳን ደህና መጣህ።
Thanks!
የጠፍ ሰው እንኳን ደህና መጣህ
well segish ewnkan abro adersen
የዳምጤ ህይውት ቃል የለኝም
ለውድ ኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን እደረሳችሁ
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 😘😘😘
እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ
አህለን ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ
ፀግሽዬ በጣም ነው ምወድህ ግን አትባልግ
ፀግሽዬ እንኳን ደህና መጣክ
አሪፍ ነው እናመሰግናለን።
ዳምጤ በጣም ያሣዝናል ሚስኪን
ዬጠፉ፡ሠዉ፡ፀግሽ፡እንኳን፡በሠላም፡መጣክ፡፡
አስተማሪ ነው
ፅግሽ የዋልክልኝ ውለታ ፈጣሪ ይክፈልህ የመዳም ስራ ልብስ ሳላስበው አተን እያዳመጥኩ ምስጥ ብየ ሳላስበው እጨርሳለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
Inkuwan dena metah tsegisha
በጣም ነው ደስ የሚለው
እንኳን ደህና መጣህ
ባለ ሹገር ማሚው በቃ አይዞኝ አትዘን አሁን ደግሞ ኦይል ማሚ ፈልግ በአሁኑ ሰአት በዘይት እሚበላ ሰው በጣም ሃብታም ነው 😄
እናመሰግናለን ጸግሽ❤❤❤
Well came tsagish 💗👍
Tsegshiye tefak eko enkuwan aderesek lemlaw enkuwan aderesachu
እናመሰግናለን እንኳን በደህና መጣህ የመጨርሻው ትንሽ አስገረመኝ ዳምጤ ከሞተ የዳምጤን ህልም ማን ነጉራችሁ
😁 ደራሲው
@@tsegayeaberar እሽ ፀግሽ እዬ
tsegsh betam temesche neber yadametkut demo arif ris neber yemeretkew
እኮን ደና መጣህ ፀግሺ😍😍😍😍😍
#1 ♥♥♥Tsegaye Aberar! ♥♥♥
Ohhhh damte 😔miskin 😢😢 so sad
በጣም ቆንጆ ነው።
ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል 🙏🙏🙏
ፀግሽ አድናቂ ነኝ
Thank u 🙏🏽🙏🏽
❤️ 💋
😍 😍😍😍😍
ጸግሼ ስሞትልክ ትግርኛ ላዛ ያለው አማርኛ ትረካ አምጣልን
የዛሬ አያርገው እና ከ'አማራዋ እናት ይተወለዱ ያጎቴ ልጆች አሉኝ ሁሌም ክረምት ከኣዲስ አበባ ወደትግራይ ይመጡ'ና ከኛ ጋ ይከርሙ ነበር እና በዛ ኮልታፋ አፋቸው ትግርኛ ስያወሩ እንዴት እንደምያምሩ
😢❤
Betam astmri. New rasen 3ndftsh argonale yedamten mechrsha aslkes3n eylu bensbachew yehen hula aydersem manem lay arf temtert bertalen segesh
Selam Tsegsheye melkam beal 🙏🙏😍😍❤❤
dear bro🌴 happy Ester😊
Tsegish wendime wellcome tenafqehal🥳🥰🎉🎊
Selam lenat yeuen enkan adersachu ❤
ኡፍፍፍ የዳምጤ ያሳዝናል
ፋጤ ማናት ይፈጥፍጥህ እና😃😃😃
well come happy holidays
Well my dear 🙏
ወይ ዘርይሁን ገመቹ 😹😹😹😹 ፅሁፎቹ humerous ናቸው 😂
ፅግሽ እናምናለን ❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍
አይ ዳምጤ!
"እናቴ ትሙት በለኝ እንደ..."
አተራረክ እንደ ሁሌዉ ልዩ ነዉ እናም እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍
እንዴት ነህ ፀግሸ ተሻለህ😘
Tefhi alehi
Best folklore phoem
ፀግሽዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tegeshey hulem hulem Egezabher yebarkhe teru ena asetemary tereka new, nureleg ❤
Stebikh neber Tsegish
ሚስኪን ዳምጤ😭😭😭😭😭
😭😭
ስላም 😍😍😍😘😘😘😂😂
ዌል ፀግሽ
Uffff mechereshaw siyasazn😥😥😥😥
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
Selam❤❤❤❤😍
ተሰፈሸዬ ሰወድህ
ፀግሽዬ ብዬ አንብቤልሻለው
Kkk አይ እረጀና ይቅርታ ባለ ማሰተዋል ነዉ
Amsegènn
👍👍
Wey damtea hoden belagn gin des yemil marefiya botawu hedual he deserves it yemer mawukewu newu ymslegn.gin ante hulem tgermalehi,yeshenkorawu bota atrarek getan geram nehi,kbret yestlen
❤️💞❤️
👍🏼 👍🏼 👍🏼
Berta
❤
Tsegsh amesgnalew
ወይ ዳምጤ ፈረደበት
ግሩም አቀራረብ ነው
ዌል
ሮዛን ሙሉ ተርክልን pls
ፀጋዬ በዛኛው chanal የጀመርክልንን ብሪዝን ብሬክ ክፊል 17 ልቀቅልን
Sewadh
😍😍🙏
Abet dimtsk enamesgenale sele hulum