"ሙሉ አልበሜን የያዘው ኮምፒውተር ተሰረቀብኝ…!!" ድምፃዊት ሜላት ቀለመወርቅ /የሻይ ሰዓት//በቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    tiktok www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 68

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys ปีที่แล้ว +49

    እንግዳዋ እህታችን ያለ ዱቄት ስለመጣሽ እናመሰግናለን

    • @rodasktube2209
      @rodasktube2209 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ የስንዴ እርዳታ ተከልክላ ዱቄት ተወዷል።

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 ปีที่แล้ว

      ​@@TH-qk6ez😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pn8mj3he5k
    @user-pn8mj3he5k ปีที่แล้ว +10

    ዮኒ ሸራተን የሆንክ ልጅ በጣም ትመቸኛለህ 🥰🙏🙏🙏

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 ปีที่แล้ว +6

    ዩኒ ነፃነትህ ደስ ሲል

  • @እርግቧ
    @እርግቧ ปีที่แล้ว +8

    ዮኒያችን አቦ ይመችህ ስወደው ኮ😊

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +3

    ይቺ ልጅ ስርአትና የተፈጥሮ ውበቷ ❤❤❤❤❤

  • @tezatezta
    @tezatezta ปีที่แล้ว +5

    ደስ የምትይኝ ነገር ቢኖር ከሜካፕ ነፃ ነሽ ያ ደሞ በራስሽ ኮንፊደንስ አለሽ ❤❤

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว +5

    The only makeup free Singer

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ቆንጆ ስታምሪ የስራቸውን ይስጣቸው ሌቦች ተው ሰርታችሑ ብሉ ዮኒዬ ፀጊ ስወዳቹሕ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว +2

    የድሬዋ ቆንጆ ሜሉዬ 😍

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +1

    ቅዳሜ ከሰአት እናመሰግናለን ዘና አረጋችሁን 🙏

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 ปีที่แล้ว +9

    ቅዳሜን ከሰዓቶች እባካችሁ ዶ/ር ወዳጄነህን በሻይ ሰዓት ጋብዙልን

    • @sisay7
      @sisay7 ปีที่แล้ว

      አባይ ቲቪ ላይ አለልሽ

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee ปีที่แล้ว

      No thanks! He is everywhere

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o ปีที่แล้ว +1

    Smile 😂😂😂 የአብዱ ክያር የመርካቶ የሰፈሬ ልጅ ሙዚቃ ደስ ይላል 😂 ወዬ ወዬ

  • @solomontsegazeab309
    @solomontsegazeab309 ปีที่แล้ว +4

    She is so beautiful 😍😍😍

  • @sisayabera3804
    @sisayabera3804 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ ትመቸኛለች specially ስትስቅ

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ የጨዋ አለባበስ ለብሰሽ መጥተሻል እናመሰግናለን

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ስለምቆቱን በጣም ጥሩ ነው የገለጸቹው

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 ปีที่แล้ว +2

    Good job mali

  • @bira6920
    @bira6920 ปีที่แล้ว

    የሃረር ሰው ይገርማል ሙሉ ነው ውበት አንደበት እና ስብዕና የሚገርም ነው ቡና ጎረቤት ተጠርተሽ የመጣሽ ነው የምትመስይው ውብ ነሽ

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys ปีที่แล้ว +4

    የወንዬ ስወድህ አህለን ወሳህለን ሀቢቢ🎉🎉🎉🎉🎉 አህለን ወሳህለን ሀቢበቲ
    ጎበዞች በርቱ

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +1

    ድሬዎች ፍቅር ናቸው❤❤

  • @rube8825
    @rube8825 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ ሳታዘጋጆ ነው እምታቅረቡት 😂😂😂😂

  • @vi21t42
    @vi21t42 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ወሳህለን ኢቢኤሶች እኳንበሰላም መጣችሁ

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሜሊ😅😅 አመረረች እንዴ😂😂😂 ግን ደስ የሚለው ረጅሙን ሪትም( lyrics) እራሷ ተወጣችው❤😂 እግዚአብሔር ይስጣትና ዮኒን አላሳቀቀችውም😂😂😂 ግን ዮኒ ጀግና ነህ: እኔ ከሚሊ ጋር ይህንን ቅብብል ጀምር ከምባል ውቅያኖስን በዋና ለመጨረስ ሞክር ቢሉኝ ይቀኛል😂😂😂 ምክንያቱም እንደ እነ ሜሉ ካሉ ተፈጥሮ ተስጥኦ ባደላቸው ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥ ከተቆጣ አንበሳ ጋር እራሴን ፊት ለፊት የማፋጠጥ ያህል ስለምፈራ ነዉ❤ ደስ ትያለሽ ሜልዬ😅😅😅

  • @MusicForTheSoul11
    @MusicForTheSoul11 ปีที่แล้ว

    Ezi alem lay yelem ehe dimtseee, yamral yamral 🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +4

    ማነች የምር ያለዛሬ አላየዋትም😊😊😊

    • @liyawujira6467
      @liyawujira6467 ปีที่แล้ว +2

      1ኛመረዋ ኳየር ላይ አለች 2ኛ ከአብዱኪያር ጋር ፍቅርዬን የተጫወተችው ልጅ ናት

    • @arsematefera2338
      @arsematefera2338 ปีที่แล้ว +1

      Melat kelemewerke

    • @user-qu2zo4mv6q
      @user-qu2zo4mv6q ปีที่แล้ว +2

      እኔም

    • @strong1220
      @strong1220 ปีที่แล้ว +1

      @@liyawujira6467 አመሰግናለሁ እማ

  • @yemimamo3189
    @yemimamo3189 ปีที่แล้ว +7

    እዕገነት የምትጠየቃቸው ጥያቄዎች እና የምታሳየው አክሽን እና ሪአክሽን ብስለት የጎደላቸው በጣም ተራ ርእሶች እና የግል ሂወት ያተኮሩ ናችው የሄ ደሞ ዝግጅቱን የመንደር ሰዎች ወሬ ያስመስለዋል። ዮናስ የዝግጅቱን ደረጃ ለመጠበቅ ብዙ ለማስተካከል የደክማል። ሁሉም ቃለ መጠይቅ ላይ እዕገነት የምታበላሽው ነገር አለ።

    • @4500mila
      @4500mila ปีที่แล้ว +7

      I don't agree with this. She is so professional and knows what to ask and when to talk. She tries to fo us on her guest, not on herself. By the ways sometimes asking personal questions is not bad.

    • @liduofficial6305
      @liduofficial6305 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው!!

    • @yemimamo3189
      @yemimamo3189 ปีที่แล้ว

      @@4500mila i respect your opinion. I am more interested to hear experiences of different professionals, business success stories, cultures, travel experiences, plans, goals, music etc . Listening to somebody's personal life doesn't worth my time. I don't believe it has any value to the people who listens to it too.

  • @HusseinWajo
    @HusseinWajo ปีที่แล้ว +1

    እኔ ብርድ ይሻላል ባይ ነኝ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ የሚባለውን ተረት አስታውሶኛል እንጅ ያማ ባይሆን ብርድ ቢበርድሽ ቢበሬደን በወፍራም ጃኬት ሹራብ ማቆም ይቻላል ብየ አስባለሁ ሲሞቅ ግን ራቁት ከመሄድ ውጭ ምን ማድረግ ይቻላል ምንም

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 ปีที่แล้ว +9

    🥰ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ🥰ፈጣሪ ያሰባችሁትን በፍጥነት ያሳካላቹ:የጎደለው ይሙላ🙌🙌🙌ጎራ በሉ ውዶች🥰

  • @SaraMoges-rf9bb
    @SaraMoges-rf9bb ปีที่แล้ว

    ማናት

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወሳሀለን ሀቢቢቲ ከለማ አሆለን ፊክ ሀቢቢቢ ነውየምትለው

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 ปีที่แล้ว +6

    ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢😢😢

    • @ShahA04-fh7ys
      @ShahA04-fh7ys ปีที่แล้ว

      ደምሯት ቅመሞችዬ ❤❤❤

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 ปีที่แล้ว

    Endezi new yemetaweraw melat

  • @lubabahusienaaa5549
    @lubabahusienaaa5549 ปีที่แล้ว

    አህለን ፊክ

  • @Amina-tu1bv
    @Amina-tu1bv ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @Amina-tu1bv
    @Amina-tu1bv ปีที่แล้ว

  • @arsematefera2338
    @arsematefera2338 ปีที่แล้ว

    Betam nwe mwedesh demo konjo nesh

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @yeabyeabu
    @yeabyeabu ปีที่แล้ว

    Le zefen ye egeziabher sem ateteru

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 ปีที่แล้ว +1

    Tsegi አራዳ ነሽ ማነውየደገፈሽ😂😂 ጥሩ ምልልስ ህዝብ😂 አራዳ ለእራዳ እንዱህ ይግባባል❤

  • @awettesfay7870
    @awettesfay7870 ปีที่แล้ว +1

    Ebs ብዙ ደስ የሚል ፕሮግራም ቢሆንም አሁን በዚ ጊዜ ኢትዮጵያ ሰክራ (ጨብ) ብላ በየቦታው እየታየ ያለዉን እስከዛሬ አልሰማቹም አላያቹም ? ለዉጥ ፈላጊ ነኝ ጌታቸው ረዳን አቅርቡልኝ😢

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 ปีที่แล้ว

    Yihegnaw nw gn yemiyamrbsh

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 ปีที่แล้ว

    ዮኒ😅😅😅

  • @alexevermedia
    @alexevermedia ปีที่แล้ว +1

    Sikuar aliteqemim emilut neger gira yigebagnal shaiw biqers weys ezh program lay emiqerbut hulum sikuar teteqami mehon yelebachewum?😄😄

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈👈👈

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 ปีที่แล้ว

    Konjy endat tamralche

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @natey16
    @natey16 ปีที่แล้ว

    ይህች ልጅ ግን አረቲስት እትዬ ፍቅርተ ደሳለኝን የምትመስለኝ አኔን ብቻ ነው ??
    እስቲ እዩልኝ ልብ ብላችሁ

  • @masateta6700
    @masateta6700 ปีที่แล้ว

    አህለ ንን

  • @FeyeslAwal-ng7kp
    @FeyeslAwal-ng7kp ปีที่แล้ว

    Yoni joker

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 ปีที่แล้ว

    😂

  • @YIHEYISWOLDESELLASSIE
    @YIHEYISWOLDESELLASSIE ปีที่แล้ว