የቲቪ ስታንድ ዋጋ በኢትዮጵያ | Price of Tv Stand In Ethiopia

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 388

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +69

    ተመልካቾች እባካችሁ ውድ ነው ምናምን የሚል ይበዛል አስተያየታችሁ ጠይቀልን ትሉና አስተያየታችሁ ወደፊት እንዳይጠይቁልን የስራ ሞራላቸውን ትችላላችሁ በእርግጥ የተጋነነ ሲሆን መፃፍ መልካም ቢሆንም አንዳንዴ አስቡት በምትኖሩበት አገር ጎግል ታደርጉና ብሩን አባዙት የእውነት ልያነቱን ታዬታላችሁ የሀገሬ ልጆች
    መርካቴ ትዬብ በጣም እናመሠግናለን

    • @እናትሀገሬጎንደር
      @እናትሀገሬጎንደር 5 ปีที่แล้ว +2

      ሀገር ቤት ለሚኖሩት በጣም ውድ ነዉ እናት

    • @የበላይልጅነኝከማርቆስ
      @የበላይልጅነኝከማርቆስ 5 ปีที่แล้ว +4

      እናመሰግናለን መርካቶ ዩትዩብ በሚቀጥለው የጥልፍ መኪና እና ብትን ጨርቅ በደርዘን የሚከፍፈልበት ብትጠይቅልን
      ምስጋናየ ከልብ ነው

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +2

      ለኛ እሩቅ ስላለን ሊመስል ይችላል ብሩ ቁጥሩ ነው የበዛ ።አየሽ በፊት 1000 ብር የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ ነበር አሁን የቤት ሰራተኛም አይገኝም ብሩ በዛው መጠን እየጨመረ ስለሆነ ብሩ ቅጠል ሆነ እንጂ ያው ነው ዞሮ ዜሮ ውጭ ያለኖች በፊት የምንመነዝርበት እና አሁን አንድ አይደለም ።ለዛ ነውእ እረ ባየሽ ሀገር ቤት ስትሄጂ ሰው ቤት የምታይው እቃ ቤቱ ሁሉ ነገር ያስደምምሻል።ያን ማለቴ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው የሉም እያልሁሽ አይደለም።
      እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን ሠላም ይስጠን

    • @እናትሀገሬጎንደር
      @እናትሀገሬጎንደር 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ
      ትክክል ነሽ ግን 3000 4000 ደሞዛቸዉ የሚከፈላቸዉ የመግስት ስራተኛ ሆነ የግል ሰራተኛ በውድ በዚህ ዋጋ እንግዛ ቢሉ አይችሉም ምን አልባት ሀብታሞች ሊገዙት ይችላሉ

    • @dxbuae2702
      @dxbuae2702 5 ปีที่แล้ว +1

      ውጭ ያለውን ሰው ሳይሆን መመልከት ኢትዩ ያለውን ሰው ነው እህት

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 5 ปีที่แล้ว +98

    በጣም ጥሩ ዋጋ ነው እህቶቼ ከ ስደት መልሶ ያማረ ቤት ና ትዳር ይስጣቹ እንዲሁም ምገዙትን እቃ በ ማስታወሻ ይዛቹ ብራቹን አስባቹ ባንክ አስገቡና እንደገባቹ ግዙ እናመሰግናለን መርካቶ

  • @ፋፊነኝቀበጧ
    @ፋፊነኝቀበጧ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ተባረክ አስፈላጊ ዋና ዋና ነገሮች እያሳየክን ነው ቀጥልበት

  • @ኢስላምነዉሂወቴ-አ6ፈ
    @ኢስላምነዉሂወቴ-አ6ፈ 5 ปีที่แล้ว +4

    መርካቶ ቱዩብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርቱ ከቻላቹ ልብስ እና ቦርሳዎች ብታሳሁን ጡሩ ነበር እናመሰግናለን

  • @fathiyafathiya1915
    @fathiyafathiya1915 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow. አዲት yamralu. Enshallah. ላግራችን ያብቅን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ
    @አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ 5 ปีที่แล้ว +14

    አቦ ተባረክልኝ በጣም ስፈልገው የነበረውን እቃ ነው ያቀረብክልኝ ምን ልበልህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ የመርኬ አራዳ የገባህ ነህ

    • @sofiaabdu596
      @sofiaabdu596 5 ปีที่แล้ว

      Yetrhas cerke teykelni

    • @pezapeza6911
      @pezapeza6911 5 ปีที่แล้ว

      ናዝሬት ይኖራል አድራሻችሁ

  • @meazanuhamin2851
    @meazanuhamin2851 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማምራል ስለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @fintascoop1922
    @fintascoop1922 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የላጋ ዋጋ ጠይቁልን ሜትር ከ ሀምሳ አልጋ ስንት እንደሆነ በተረፈ በርቱልን

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም.አሪፍነው.እናመሰግናለን.አልጋ.ብትጠይቅልን

  • @ቢንትአቢ
    @ቢንትአቢ 5 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት ኣባቱ ያምራል በአለህ ዋጋው አዙሮ ይጥላልጂ ጥራቱ ዋው ነው💪😘😘😘🍓🍓

  • @ethiopialoveyou341
    @ethiopialoveyou341 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማምራሉ ዋጋውም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @rozaroman6840
    @rozaroman6840 5 ปีที่แล้ว

    enamsegnalen bewnat tebark

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት እህቶቸ ብራችሁን ይዛችሁ ሄዳችሁ አገራችን ላይ ግዙ ለራሣችን እራሣችን ካላሠብን ማንም አያሥብልንም ጥሩ ዋጋ ነው

    • @ወርቅነሽታምራት
      @ወርቅነሽታምራት 5 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት በጣም ትክክል ነሽ እህቴ በአገር ይሻላል ማር

    • @dngezeethio3166
      @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว

      @@ወርቅነሽታምራት ለቤተሠብ በማሠብ እድሚአችን ማለቅ የለበትም ወደ ራሣችንም ዘወር ማለት ያሥፈልጋል

  • @ወርቅነሽታምራት
    @ወርቅነሽታምራት 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ እቃዎች ናቸው ሰላም ፍቅር ደስታ ለአገሬ ህዝብ ውድድድድ💚💛❤

  • @Denametube
    @Denametube 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዲሽ ጠይቅልን

  • @tmmar5297
    @tmmar5297 5 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ነው ያወቁትን ማሳወቅ እናመሰግናለን

  • @zienasgetu9467
    @zienasgetu9467 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መርካቶ ዩቾብ

  • @Habibawolo
    @Habibawolo 5 ปีที่แล้ว +5

    ሀሪፍነዉ ቶቶሉስለምትሰጠንመረጂበጣም አመሰግናለሁ

  • @ummuamar7179
    @ummuamar7179 5 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የምታቀርብት ነገር በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @sifanamir3066
    @sifanamir3066 5 ปีที่แล้ว

    Betam Enamesegnalen .

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 ปีที่แล้ว

    *እናመሠግናለን ሠላማችሁ ይብዛ ኑርልን*

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የምፈልገውን ስላሳየህን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የምፈልገው ነገር ነበር

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 ปีที่แล้ว

    መርካቶ ስለምታቀርብልን መረጃ በጣም እነመሰግነለን በርታ

  • @neima5439
    @neima5439 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዋጋው በጣም አሪፍ ነው ጀዛ ከላህ ኸይር ብሮየ መርካቶ ቱብ

  • @kadile5215
    @kadile5215 ปีที่แล้ว

    Wawooo Baxam arifi new❤❤❤❤

  • @አማራነኝየጀግናልጅ
    @አማራነኝየጀግናልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክክ ወድሜ እናመሰግናለን

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እንዴት ያምራል እንገዛለን ብቻ ሀገራችን ሰላም ይሁንልንጂ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว

    ወንድም ከልብ እናመሰግናለን ለቅንነትህ ተባረክ

  • @meki8539
    @meki8539 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ዩቱፕ አገራችን ትደግ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹 እኔ ምጠብቀው ሌላ ነው መች እደምታሳየን ባላውቅም

  • @shaikhaalketbi9734
    @shaikhaalketbi9734 5 ปีที่แล้ว

    Betam harif new enamesgnalen kechalik ye alga waga teyikilin berta

  • @cutefo4184
    @cutefo4184 5 ปีที่แล้ว

    Betam arif new enamesegenalen teketatayachu negn beretulen

  • @yordanosderesu2998
    @yordanosderesu2998 5 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ሳውዲ ገዝቼ ነበር ዋጋው ተቀራራቢ ነው ግን መላኪያው ኪሎ በጣም ውድ ነው አገራችን ሁሉም ነገር አለ
    ስለዝህ ብራችንን ይዘን አገራችን ላይ ካለምንም ድጋም እና ሀሳብ እቃ መግዛት ይሻላል

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግንአለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ምርጥ እቃ አለ ሀገር ቤት ደስ ይላል ዝግጁ ነው ለማሰራት አንመላለስም እና ዋጋው ተመጣጣኝ ነው
    አመሠግናለሁ

  • @LoveLove-lu4nm
    @LoveLove-lu4nm 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እናመሠግናለን። ለቆጆ ቤት ዋው ነው

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ከመጠየቄ አመሰግናለሁ

  • @ሙሉደጀን
    @ሙሉደጀን 5 ปีที่แล้ว

    ወው ሳምር እናመሰግናለን

  • @hanitube2686
    @hanitube2686 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስው እንኳን ድና መጣህልን እናመስግንናለን

  • @jesusislordselam8080
    @jesusislordselam8080 4 ปีที่แล้ว

    Woww amazing i like it all you guy's do you have branch in USA pleas let me know

  • @sarataye9870
    @sarataye9870 5 ปีที่แล้ว

    እቃዎቹ በጣም ነው የሚያማምሩት አቅም ላለው ስው አሪፍ ነው

  • @jamilajamila6175
    @jamilajamila6175 5 ปีที่แล้ว

    Wow betam amesgnlewu marikato tub betam mefaligewu ika new silkun yizalewu ke hulat war bohal new migebawu igezalewu wagawum arif new

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
    @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 5 ปีที่แล้ว

    😍😍😍ተባረክ ወንድሜ የቴሌቪዢን ዋጋ ጠይቅል

  • @lulamunir9285
    @lulamunir9285 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግንህ

  • @tadess9808
    @tadess9808 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እነመስግነለን

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @iloveyousomuchmymime8465
    @iloveyousomuchmymime8465 5 ปีที่แล้ว

    በረቱልን እንገዛችኋለን ኢሻ አሏህ

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ምታደረስን መልክት ሁሉ በጣም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ጥሎብኝ የቻይና እቃ ሲባል አወድም

  • @sameradire4354
    @sameradire4354 5 ปีที่แล้ว

    Batm ena masgenalen👌👌😍😍😍😍

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ
    @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ 5 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ ስምጣ እገዘዋለው በጣም አሪፍ ነው ማሻ አላህ

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው thanks

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 5 ปีที่แล้ว

    ዋው፡በጣም፡ያምራል፡በጣም፡እናመሰግናለን።

  • @ወውደስስትሉያገርልጆች1234
    @ወውደስስትሉያገርልጆች1234 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ግንእኔ ጥያቄ አለኝ መጥለብ ከይቻልም ቤት ድርስ አትመጡም

  • @aseratyabsera1811
    @aseratyabsera1811 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 ปีที่แล้ว

    በጣምምም እናመሠግናለን

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታ

  • @fuadsida7511
    @fuadsida7511 5 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @talaalala8536
    @talaalala8536 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ትንሿን ብፌ

  • @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ
    @ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን በጣም ወንድማችን

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናልን የኔ ውንድም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @ProphethabtamuBeketa2867
    @ProphethabtamuBeketa2867 5 ปีที่แล้ว

    የሙዚቃ መሳሪያ ኪቦርድ እና ማይኮችን እና ሌሎችንም አሰውቁን እናመሰግናለን

  • @munaazbekh6841
    @munaazbekh6841 5 ปีที่แล้ว

    Tnx merkato tub

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
    @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 ปีที่แล้ว

    ያማምራል መሻአላህ እድህ መኖሩደስይላል ሀገሬላይ

  • @faleelafaleela5485
    @faleelafaleela5485 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ዋጋው እናመሠግናለን

  • @ረህማነኝየቡታጀራዋ
    @ረህማነኝየቡታጀራዋ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እዚ ከመግዛት ሀገር መግዛት ይሻለል

  • @ሀድያቲዪብ
    @ሀድያቲዪብ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ፀደይየድንግልልጅ
    @ፀደይየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    Waww Aref new betam. Enamsegenalin

  • @fetyanuredinmohamed6251
    @fetyanuredinmohamed6251 5 ปีที่แล้ว

    *እናመሰግናለን የወረቅ ዋጋ ጠይቁልን በግራም ያንገት የጣት የጆሮ በተለላያየ ዲዛይን የሚሰሩትን የሀገር ውስጥም የባህር ማዶም*

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 ปีที่แล้ว

    Wow batame wede nw wandem amsgenalhu barita

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግ ናለን ወንድማችን

  • @zooozoozooozoo9283
    @zooozoozooozoo9283 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አንተ ልጀ ተባረክ በውነት እነመሰግናለን

  • @urgootubeyuo331
    @urgootubeyuo331 5 ปีที่แล้ว

    Wow thank..

  • @meseretegu1741
    @meseretegu1741 5 ปีที่แล้ว

    Selam merkato yoube ordar lamareg falige new ቅርንጫፋቹ የት የት ነዉ ያለው?

  • @ሚሚየጌታነችYoutube
    @ሚሚየጌታነችYoutube 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድም የአልጋ እና የብፌ ቢታሳየን የአገሩ ውስጥ ቢሆን የምርጣል

  • @seadaseada2578
    @seadaseada2578 5 ปีที่แล้ว +20

    ባጣም እናመስግናለን እስቲ ከቺልክ ኤልጀ ቴሌቨዠን ባለ 32/እና24ዋጋ ንገረን

    • @nng4388
      @nng4388 5 ปีที่แล้ว +2

      ፌኦቶው ማጥብያ ሚሽን ጠይቅልን

    • @bekaluzeab5710
      @bekaluzeab5710 5 ปีที่แล้ว

  • @meazitube2843
    @meazitube2843 5 ปีที่แล้ว

    ስለመረጃችሁ እናመሰግናለን እኔ ጉርጊዳ ላይ የሚሰቀልበትን ነው የምፈልገው ከዚህ ገዝቼ ልግባ ወይስ ከዛ ይገኛል

  • @meryemseid2930
    @meryemseid2930 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ለምስጡን መረጃ ጀዛችሁንአላህይክፈላችሁ በመቀጠልየጫጩትማስፈልፈያ ማሽን ዋጋብታቀርቡልን

  • @somam6576
    @somam6576 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ሀገራችን ደስ ሲል ሁሉም ነገር ሞልቶ የለ ብሩን እናግኝው ብቻ ግን ተወደደ

  • @akolteakolte6727
    @akolteakolte6727 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ብሮ ቲቪ በነካ እጃችሁ ሹክ በሉንንን

  • @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ
    @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ 5 ปีที่แล้ว +1

    enamsegnalne eski bktayi mgarejana yalegalebse asayne

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር ያክብርልን
    በርቱልን

  • @Love-rc1rg
    @Love-rc1rg 5 ปีที่แล้ว

    ወድሜከልብእናመሠግናለን በጣምአሪፍነዉ ግንየራሥቤት ካለነዉ እቃዎቹ ኩአሊቲናቸዉ ዋጋዉም ከኑሮዉ አፃር ምንምአይል

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @elsahayleslase358
    @elsahayleslase358 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ዋጋውም ቆንጆ ነው

  • @raheljovane215
    @raheljovane215 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ተመጣጣኝ ዋጋ ነው

  • @sususa1866
    @sususa1866 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ

  • @seinyaali7419
    @seinyaali7419 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወድሜ እናመሰግኛለን ብድልብስና አልጋ ልብስ ኮፈርስ አሰየን የኛ ቅን ሰው ተባረክ

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @sofialove6232
    @sofialove6232 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዛሬ የምፈልገው እቃ ነው

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
    @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ 5 ปีที่แล้ว +2

    ያሰላም ቤት ነበረኚ አሁን ሁለት አመት ብሰራ ምን የመሰሉ እቃወችን ማስገባት እችል ነበር ምን ይደረጋል ስደት መረረኚ እንጂ

  • @endaletesfaye4050
    @endaletesfaye4050 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የት ነው አድራሻችሁ እኔ መግዛት እፈልጋአለሁ

  • @ዙዙስደተኛዋ
    @ዙዙስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል በጣም ስፈልገው ነበር ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tesfaybrhane1037
    @tesfaybrhane1037 3 ปีที่แล้ว

    Wow metche egezalehu

  • @hajara4500
    @hajara4500 5 ปีที่แล้ว

    wooo mashaAllah 👍

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህ ይብዛ መርካቶ ትዩብ ከልብ እናመሰግናለን ለምታቀርብልን💪👍👍🙏🙏🙏 በቀጣይ መገረጃዎች ለመካከለኛ ሳሎን የሚሆኑስስ ምንጣፎች ጠይቅልን እስቲ?

  • @ስአዳነኝየመካነሰላሟ
    @ስአዳነኝየመካነሰላሟ 5 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ ስመጣ እገዛዋለሁ ከሁለት አመት ቡሃላ

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍነው በርቱ

  • @alfuzinab5461
    @alfuzinab5461 5 ปีที่แล้ว

    Betam yamraluu hulum wagewm arif new