ለማመን ከብዶኛል !በ7 ዓመቱ ተሰርቆ እረኛ የተደረገው የሀይሌ እናት ትሆን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 992

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው ปีที่แล้ว +273

    የልጅነቷም ይሁን የአሁን መልካ አንድ ናቸው ይመሳሰላሉ እናትና ልጅ

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u ปีที่แล้ว +10

      በጣም.የመሳሰላሉ❤❤❤.እናቱ.ብትሁን.ተመኘሁ

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 ปีที่แล้ว +3

      የኔማረምነውእነትበሖነች

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz ปีที่แล้ว +6

      እናቱ ናት ደግም በተበላሸ መሳርያ መርምርው አይደለም እንዳይሉን እንጅ እናቱ ናት ማርያምን

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE ปีที่แล้ว +1

      እናቱናት ደሞ በማሆን መመርመርያ መርምርው አደለሺም እዳይሉ

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 ปีที่แล้ว +196

    አላህዬ እናቱ ሆና የዚህን ልጂ ደስታ አሳየን ያረብ DNA ው ወደ ውጭ ቢላክ እላለሁ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +8

      መቶ በመቶ እናቱ ናች መልካቸው ይምሳሰላል ምንም ምርመራ አያስፈልግም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane ปีที่แล้ว +1

      አገር dna ayasetmsmemnm

    • @haimont9075
      @haimont9075 ปีที่แล้ว

      ሀይለየሱስ እንኳን ደስአለህ እናትህን በማግኘትህ

    • @zinetoumer5719
      @zinetoumer5719 ปีที่แล้ว +1

      @@ተሽንፍአለው አወ ይመሳሰላሉ ልጁ እርግጠኛ ስላልሆነ እንጅ

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p ปีที่แล้ว +5

      ኢትዮጵያ ያለ DNA እኔ አያስተማምነኝም ውጭ ቢመረመር ዴስ ይላል

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 ปีที่แล้ว +13

    እንደው እናቱን ለማግኘት እንደጓጓ እውነት ባደረገለት መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግና ነሽ❤❤❤

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 ปีที่แล้ว +7

    ልጁ ምን አይነት አስተዋይ ነው እግዚአብሔር የልቡን መሻት ያድርግልህ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 ปีที่แล้ว +70

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እናትህ ያድርግልህ❤❤❤❤ አታልቅሽ እናቴ ላንችም ልጅሽ ይሁን❤❤❤

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu ปีที่แล้ว +33

    ውይ መሲ ስንቱን አሳየሽን ሥራሽ ይባሩክ እድሜ ከሙሉ ጤና እመኝልሻለሁ!!!

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 ปีที่แล้ว +8

    መሲ ስለ መልካም ስራሽ ተባረኪ ብዙ ጊዜ አንቺጋ የሚመጡ ሰዎች ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው በሚያለቅሱበት ጊዜ ቲሹ ወይም ሶፍት ብታዘጋጁ እና ብትሰጧቸው መልካም ነው ብዬ በአክብሮት እና በትህትና አስተያየትለመስጠት ነው ::

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት ปีที่แล้ว +64

    😢እናትየዉ ከገጠሟት የህይወት ፈተናዎች አንፃር አንዳንድ ነገር ተደበላልቀዉባት ሊሆን ይችላል እንጂ መልካቸዉ አንድ አይነት ነዉ😌

    • @miya3442
      @miya3442 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል የኔም ሀሳብ ነው

  • @asasd9600
    @asasd9600 ปีที่แล้ว +23

    ማርያምን እናቱ እንደሆነች ነዉ ልቤ እሚነግረኝ ባረገዉ እና በተደሰትን❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว +36

    እረ ተይ መሰረት በማርያም እናቴን ፈላጊ ነኝ እርጅኝ 😭😭😭😭😭

    • @ውዴማኬ
      @ውዴማኬ ปีที่แล้ว +1

      የኔናት እግዜአብሔር ከናትሽ ያገናኝሽ

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ከእናትሽ እቅፍ ያግባሽ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว

      @@tinawolde9826 አሜን አሜን እህቴ

    • @alemnesh1700
      @alemnesh1700 ปีที่แล้ว +1

      ለኔም ልጀን ፈልጉልኝ

    • @alemnesh1700
      @alemnesh1700 ปีที่แล้ว +1

      የኔልጅ ትሆኝ ይሆን

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +142

    እረ ይሄ DNA አያስፋልገውም እናት እና ልጅ ናቸው ታሪካቸውም አንድ ነው ።እንኳን ደስ አላቸሁ❤❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው አያስፍልግም እናት ናት❤❤❤❤

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 ปีที่แล้ว +1

      እናቱ ናት

    • @ethi9683
      @ethi9683 ปีที่แล้ว +4

      ብትሆን ደስ ይል ነበር ግን አይደለችም ምክንያቱም ልጁ አዳማ ላይ የተከሰተውን እያንዳንዱን ነገር ያስታውሳል እሷ ስለ አዳማው ያለችው ምንም ነገር የለም ገራጅም ገብቶ ነበር ይሄንንም አላነሳችም ስለዚህ በፍፁም የሱ እናት አይደለችም

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 ปีที่แล้ว

      @@ethi9683 ምን ኡልባት ጥሩሑኔታ ላይ ስላልነበረች የዘነጋችው ነገር ይኖራ እኔ ግን እናቱ ናት ባይ ነኝ

    • @kuwaitkuwait4611
      @kuwaitkuwait4611 ปีที่แล้ว +3

      አይ የኢትዮጵያ DAN በዙም ትክክለኛ ነው ለማለት ያስቸግራል በወጭ ያላቸዉ ወገኖች ተባበሩት

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 ปีที่แล้ว +29

    መስዬ ሂወትሽ ልጆችሽ ይባረክ አላህዬ ሆይ እናትና ልጅ አርጋቸው መሲ በፈጠረሽ አምላክ ዲኢንኤን ውጪ ይሁን

    • @nefisasemane
      @nefisasemane ปีที่แล้ว

      አዎ ወቺ የሁን የአግሩ አየስራም

  • @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ
    @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ ปีที่แล้ว +22

    ይመርመሩ እውነት እግዚአብሔር እናትህን ያድርግልህ❤❤😊😊

  • @SeadaMahmud-op5ee
    @SeadaMahmud-op5ee ปีที่แล้ว +2

    መሲ በጣም መልካም ሰው ነሺ የመልካም ነገር ዋጋው ከፈጣሪ ነውና ፈጣሪ ውለታቪን ይከፈልሺ የኔ እናት

  • @TekstS
    @TekstS ปีที่แล้ว +22

    ፈጣሪ የእውነት ያድርግልህ ወንድሜ አይዞህ እናትህን ያገናኝህ !!!❤❤❤❤❤

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 ปีที่แล้ว

    ውይ መስዬ እባክሽን ይሔ እኮ በጣም ቀላል ነው ለምን ወደ ዲኤንኤ አይሔዱም፡፡ ምንአልባት አንቺጋ የገንዘብ እጥረት ካለ እንኳን እስፖንሰር አፈላልገሽም ቢሆን መመርመር ስለሚችሉ እንዲህ ልጁ ግራ እየተጋባ ከሚጨናነቅ ዲኤንኤ እንዲመረመሩ ቢደረግ፡፡ ተባረኪልኝ!!

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji ปีที่แล้ว +5

    ወዬ እንደው አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እናቱ እንድትሆን ይርዳት በጣም ነው የምታሳዝነው የልጂን ነገር የወለደ ያውቀዋል 😭😭😭😭

  • @kasaneshtigabu
    @kasaneshtigabu ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ይበልህ እናት ሢያወሩት ቀላል ነው እናትነት ከባድ ነው እናትዬ አይዞሽ እኔምአባቴ 23 አመቴ ነው ያገኘሁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደሥ ይበልህ በእምዬ ማን እንደ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 ปีที่แล้ว +58

    እኔ ግን እናቱ ትመሰለኛለች መልካቸው ይመሳስላል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የዚህን ልጅ ደሰታ አሳየን

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 ปีที่แล้ว +1

      ለኔም ተመሳስለውብኛል በዛ ላይ ታሪካቸውም ተመሳሳይ ነው

  • @fantayekassa9476
    @fantayekassa9476 ปีที่แล้ว

    ዉይ መሲዬ የዚህ ልጅ ነገር በጣም አሳስቦኝ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኙ ፡፡ እረጅም እድሜ ይስጥሽ መሲዬ አከብረሻለሁ፡፡

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757 ปีที่แล้ว +20

    አኔ ግን እናቱ ትመስለኛለች እግዚያብሔር እውነት ያድርገው😢😢😢😢

    • @masaratsahli8436
      @masaratsahli8436 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @woldetekleasfaw
    @woldetekleasfaw ปีที่แล้ว +4

    መስዬ ስወድሽ እባክሽን ለእንባና ለአፍንጫ መጥረጊያ ብታዘጋጂ ደስ ይለኛል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 ปีที่แล้ว +6

    አምላክ ይርዳችሁ መሲዬ ግን እኮ በጣም ነው የሚመሳሰሉት ግንባራቸውና አይናቸው ጋር እናትና ልጅ ያርጋችሁ ሌላ ምን ይባላል።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +15

    ሀይለኢየሱስ በርታ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ሁሉንም ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል

    • @Truth-12
      @Truth-12 ปีที่แล้ว

      Esuwam ye Egzabiher lij nat : lemin liyunet mefter felek ? Yehonk diyablos!

    • @emu4176
      @emu4176 ปีที่แล้ว

      ​@@Truth-12666 ስለሆነ ነው አ😂😂😂😂

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 ปีที่แล้ว +57

    የፊታቸው አጥንት ይመሳሰላል።
    በነገራችን ላይ የ3 ዐመት ልጅ ምንም ሊያስታውስ አይችልም።በፍፁም ሊያስታውስ አይችልም። 💚💛♥️

    • @zahrayerga8612
      @zahrayerga8612 ปีที่แล้ว +2

      እሱን ደግሞ በሰባት አመቱ ነው የጠፍሁት ነው ያለው

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 ปีที่แล้ว +2

      ​@@zahrayerga8612
      ሲያድግ የተነገረውን ነዋ።
      የሁለቱም ግምት እድሜ ሊሆን ይችላል። ምናልባትም በተነገሩት ቁጥሮች መካከል ነው የሚሆነው።

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 ปีที่แล้ว +2

      መሲ የኢትዮጵያ ዲኤንዬ አያስተማምንም እነዚህ ግን እናትና ልጅ ናቸው

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ እኮ DNAምርመራ የለም​@@meazayemane4572

    • @selamhailu7620
      @selamhailu7620 ปีที่แล้ว +2

      የሰባት አመትልጅ እያለ ነው የጠፋው ።የሰውልጅ ማስታወስ የሚጀምረው ከ5 አመቱ በኃላ ነው ።ይህቺ ሰው ውሸታም ናት

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 ปีที่แล้ว +15

    አላህየ አንተ የሰማይ የምድር የሆንከዉ አምላክ እናትና ልጅ አርጋቸዉ ያረብ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว +4

    ልጁ እርግት ያላ ወዳወድ ምርጥ ልጂ ነው አሏህ እናትህ ያርግልህ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +12

    ውይ የዚህ ልጅ ጉዳይ ሁሌም ነው የሚያሳስበኝ ስንት ፈተና አሳልፏል እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ እናትህ ያድርግልህ

  • @MasiBetele
    @MasiBetele ปีที่แล้ว +5

    እኳን ደሥ ያላቹ ወጤቱም ጥሩ እደሚሆነ በለሙሉ ተሥፋኝ ❤❤❤❤❤

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 ปีที่แล้ว +5

    ወይ የእግዚአብሔር ስራ አንተን ግን በድንቅ አሳድጎሃል እግዚአብሔር የደሰታ ዘመን እናትም መከራሽ አብቅቶ እፎይ የምትይበት ዘመን ይሁንልሽ ወጣቱ ልጅ ለሀገር በረከት ያድርግህ በወንድም በእህቶችህ የብቸኝነት ዘመን ካሣ ይሁኑልህ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 ปีที่แล้ว +66

    እግዚአብሔር እናትና ልጅ ናቸዉ የምለዉን ያሰማን 🤲🤲😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +31

    እውነተኛ እናት እግዚአብሔር ያገናኝህ አሁንም የቀረበች ከሆነች በጣምነው ደስ የሚለኝDእጠብቃለን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +10

    ውይ መሲ ቅንእኮነሽ እግዜአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fregenetabera1481
    @fregenetabera1481 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እንደው እመብርሀን ትሙላልሽ እናቱ ትመስላለች ምርመራው ቢደረግ እና ይልጁን እና የ እናቱን ደስታ ያሣየን ቀሪ እድሜዋን እንክዋን ብትደሰት ቢደሰት 🙏

  • @Hiwet-fe1if
    @Hiwet-fe1if ปีที่แล้ว +9

    በጉጉት እንጠብቅ ኣለን ሜሲየ ❤❤❤ from Eritrean borther

  • @1587-fazr
    @1587-fazr ปีที่แล้ว +2

    አይዞኸ. ያንተ. ብቻ. አይደለም የብዙ ሰው. ታሪክ ነው አባታችን. የማይሞተው. እግዚአብሔር ነው

  • @KedijaSeid-p5g
    @KedijaSeid-p5g ปีที่แล้ว +13

    ሀይልየ ወንድም አለም እናትህ ሆና የቡዙጊዜ ህልምህ ተፈቶ ደስታህ ሙሉ ሆኖ አላህ ያሳየን!!

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ❤

    • @taybat536
      @taybat536 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 ปีที่แล้ว

    እኔም 100% እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ ናቸው በማያሳፍረን በድንግል ማርያም ሰም እላቹዋለው እናትና ልጅ ይሆናሉ ከውጤቱ በኃላ በደሰታ በኮመንት ያገናኘን

  • @የባህልዶከተረ
    @የባህልዶከተረ ปีที่แล้ว +15

    😢😢እካን ደስ ያለህ ሀይልየ እናት በምን አይነት ሁኔታ ብትሆንም መቀበል አዲናቂህ ነኝ ደምሩኝ ቅመሞቸ

  • @harlove2985
    @harlove2985 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር እነደው እናትሀ ያርግልህ እውነት በአሁን ሰአት እናቱን ከቤት የሚባር ባለበት ግዜ አንተ እናትህ አየፈለክ ነው ፈጣሪ የድግል ማሪያም ልጅ መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 ปีที่แล้ว +9

    አላህ እናትና ልጅ መሆናችሁን ያሰማን ❤❤❤❤❤❤

  • @antenehmatiwos9931
    @antenehmatiwos9931 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ አጀግ አጀግ አድረጌ የማመሰግነው ሸገረ ኢንፎን በመቀጠል መሲን ነው የሐይሌን ታረክ ከመጀመሪው ጀምሮ ተከታትዮዎለሁኞ ታረኩ በጣም ልብን የሜነካ ነው የሰውልጀ ይህንን ሁሎ አልፎ ዛሬ ላይ ሐይሊ በጣም አድለኞ ነህ ለዚሁሎ የአደረሱህን በጣም አየመሰገንኩኞ አንተም አንኮን ደሰ ያለህ መጨረሻህን ሁሎ ፈጣሬ ያሰተካክለው አያልኩኞ ደሰ ብሎኞሎ ተመሰገን ለፈጣሬ 👍👍👍

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن ปีที่แล้ว +5

    ውይይይ ምነው የእውነት በሆነይለትና ልቡ ባርፈአሳዝኖኝ ነበር ማርያምን ❤

  • @takelegonfa2659
    @takelegonfa2659 ปีที่แล้ว +1

    እናትዮን ቃሊቲ ገብርኤል አጠገብ ጎዳና ላይ ሸራ ወጥሮ ሲኖሩ ለረጅም ጊዜ አውቃታለሁ በተለይ ይልማ ከሚባለው ባሏ ጋር ስትኖርና በተደጋጋሚ ስጣሉ እንደነበር አስታውሳለሁ ትንንሽ ልጆችም ነበሩአቸው በወቅቱ ገብርኤል አጠገብ ካለው ፖሊስ ጣቢያ እሰራ ነበር እንኳን ደስ አለሽ

  • @bahrainds8221
    @bahrainds8221 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማን ሁለቱም አንጀት ይበላሉ መሲዬ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ተባረክ❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 ปีที่แล้ว

    ሁለታችሁንም እግዚአብሄር ይርዳችሁ! ውጤቱን ፈጣሪ ያሳምረው!
    ሀይሌ የህይወት ጥያቄህ መልስ ቢያገኝ ደስ ይለኛል፣
    እህቴ በህይወትሽ ያሳለፍሽው ጊዜ ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ፣
    መሲዬ የሆነ የስነ ልቦና ይሁን ወይም የሀይማኖት ድጋፍ ማግኘት ያለባት ይመስለኛል ፤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ መስዬ እናቱ ሆና ሀይሌ ከጭንቀትና ከፍለጋ እርፍ ይበል እናትና አባትን አጥቶ መኖር ከባድ ነው

  • @gabristaze3016
    @gabristaze3016 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ያርግልህ መጨረሻው እውን የርግልህ

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i ปีที่แล้ว +9

    እዉነት ባረገልህ ፈጣሪ እዉነትም ይሆናል አይቀርም❤❤❤

  • @hayatzekeria79
    @hayatzekeria79 ปีที่แล้ว +1

    እርግጠኛ ነኝ እናቱ ነች የ3 ዐመት ልጅ ልደቱን ሊያስታውስ አይችልም መፈንከቱንና የአባቱን ፀባይ ማወቁ በቂ ነው DNA የኛ አገሩ ልክ አይመስለኝም ውጪ ቢላክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +10

    ሀይለኢየሱስ አይዞህ በነገር ሁሉ ጠንክር እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን በርታ ወንድማችን

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ቶሎ መስማት ናፈቀን የሀሌ ዲኤን ደሞ መቶ ፐርሰት እናትና ልጅ ናቸዉ ይመሳሰላሉ ያረብ❤

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز ปีที่แล้ว +7

    ያረብ እዉነት እናትህ በሆነች በጣም ነበር በጉጉት እምጠብቀዉ የእኔ ወንድም አንጀቴን ነዉ የበላዉ D N A እዉጭ ሀገር ይሰራ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ዛሬ ተበሳቁላነውጅ የበፊት ፎቶዋጋር አንድናቸው ምንም ልዩነት የለውም እናትና ልጁ ተደስታችሁ ያሳየን ፈጣሪ አሜን 🙏🙏🙏🙏 መሲዬ ደናነሺ ስወድሺኮ❤❤❤❤ ባለማህተቦ ❤❤❤❤እመብርሀን ትጠብቅሺ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 ปีที่แล้ว +16

    መልካቸው በጣም ይመሳሰላል፡፡ የዲ.ኤን.ኤ ውጤት በታላቅ ጉጉት እጠብቃለሁ፡፡

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 ปีที่แล้ว

    መሰዬ የሰው ደሰታ ያሰደሰትሻል የሰው ሀዘን ያሳዝንሻል በእውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ ❤

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 ปีที่แล้ว +15

    አግዚአብሔር እናትና ልጅ አድርጋቸው DNA ከአገር ውጪ ቢሆን ደስተኛ ነኝ ።

    • @gameoverweyani.3026
      @gameoverweyani.3026 ปีที่แล้ว +2

      እኮ ኢትዮጽያ አይችሉም

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 ปีที่แล้ว

      እኔም ባለፈውም ተበሳጭቻለው ኢቢላይ በቀረቡት

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    በጣም ትመስለዋለች ❤❤❤ እግዚአብሔር ያገናኝህ። ደግሞ አምሮብሃል ወንድሜ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ እውነት አድርገው 🙏😘😘😥
    የሆነ መምሳሰል አላቸው
    እናቴ አታልቅሽ 😢😢

  • @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
    @አምላክሆይወዳንተአመጣጤን 8 หลายเดือนก่อน

    መስዬ የነዝህን እናት እና ልጅ ጉዳይ እምን ደርሰ❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እናትህ ያድርልህ በጣም ነው ያለቀስኩት ስላንተ ወንድማችን

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 ปีที่แล้ว +3

    ሁለቱም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር እውነት ያግርግላችሁ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว

    እሱ ሲሰረቅ ፯ ዓመቴ ነበር አለ እሷ ፫ አለች እናም የአባቱ ስም ... ለማንኛውም DNA
    ምናልባትም ከንሮ ውጣውረድ እሷ ትንሽ ልትረሳ ትችላለች ።
    የኔ ቆንጆ ስታሳዝን ማረፊያ ብታገኝ ከባድ ነው ይህን ሁሉ ጊዜ ጎዳና ላይ እህህህ 😭

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt ปีที่แล้ว +5

    የእናትየውን አካውንት አስቀምጪልን መሲ😢

  • @tenad7309
    @tenad7309 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል እንክዋንም በሰላም ተገናኙ🙏🏾ልጁ ቢረሳትም መልካቸውም አንድ ነው ምንም DNA አያስፈልግም: እንክዋን ጎዳና ላይ እየኖረች? መልክዋ አሁንም ቆንጆ ነች ልጁ እድለኛ ነው እንክዋንም ደስ አለው:: ለቀሪው ህይወታችሁን በሰላም ለመኖር ያብቃችሁ🙏🏾

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +9

    እፉፉፉ አይ መለያዬት ክፉ እናት እና ልጅ ያርጋችሁ ❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว

    ያው እሷ በችግር አሳልፍለች አሁንም እያሳለፈች ስለሆነ የተጎዳች ነች እሱ የልጅነት መልክና እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ እየኖረ ስለሆነ ነው እንጂ መልካቸው በጣምምም ይመሳሰላል እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምረው መልካም ዜና በጉጉት እንጠብቃለን

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 ปีที่แล้ว +5

    አደራ እርዳታ ጠይቃችሁም ቢሆን ዉጭ አስመርምሮቸው❤❤❤

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ ปีที่แล้ว

    ዊይ የዚህ ልጅ ፈገግታ እንዴት ደስ ይላል ወንድሜ እስቲ የ DNN ምርመያውን ሙሉ መረጃ ይስ ጥህ ጥሩ ውጤት ያርግልህ የኔ ቆንጆ ወንድም

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ይመሳሰላሉ ግን እስካሁን ጎዳና ላይ አረ ባካቹ የኢትዮጵያ እናቶች መገድ ላይ ሆናቹ ልጆቹን ለመከራ አትፍጠሯቸው ከወንድ ጋ ባትተኙ ቢቀርባቹ 😢😢

    • @rahelbekele3900
      @rahelbekele3900 ปีที่แล้ว

      Godana medeferi sint nager ale

    • @senaitbekele47
      @senaitbekele47 ปีที่แล้ว

      @@rahelbekele3900 እሱን አውቃለው ግን እህቴ በዚች ሴት ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ በጣም በችግር ውሥጥ ሆነው ብዙ ልጅ ይወልዳሉ ከዛም ልጆቹ ሥቃይ መከራን ይቀበላሉ አዳብት ይሠጣሉ አያሳዝኑም ወልጄ ሥላየሁት የልጅ ነገር ያመኛል

    • @senaitbekele47
      @senaitbekele47 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 ปีที่แล้ว +1

    አረ እኔ በበኩሌ እናቱ አትመስለኝም እናቱ ብትሆን ጥር ነው ግን ብዙ ነገሮች ሃይሌ ከተናገረው ጋር ፍፁም አይመሳሰልም እሱአ የምትለው ግን ታሳዝናለች 😢 plz መሲዬ DNA ውን አፍጥኚው 😢

  • @Kuku_sha41
    @Kuku_sha41 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ ያርብ እናቱ ትሁንና ደስ ይበለኝ ሁለቱንም ልጆች ስብስብ አድርጋ ታሳድጋቸው ሀይሌን እና ጎደኛውን

  • @sali4168
    @sali4168 ปีที่แล้ว

    አንድ ነገር እርግጠኛ ሁኜ የምፅፍልህ ነገር ለሀይሌ እና ለሌሎቻችውም እናት ከልጇ ሀብት ገንዘብ አትፈልግም እናት ልጇን ብቻ ከልቧ ነው የምትፈልገው እና እናት ምንም ብትሆን ብትቆሽሽ ብትጦቅር ብታጣ እናት እናት ናት 🙏

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የእውነት ያደርገው እናትና ልጅ ናቸው ይባል🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @Eman-du2gf
    @Eman-du2gf ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ እባክሽን ሶፍት አቅርቢ መቼም እሄ ከብዶሽ አይደለም ከማስታወስ ቢሆንጂ ደግሞም እወደሻለሁ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ ปีที่แล้ว +5

    በመሰረቱ በ3አመቱ ማስታወስ አይችልም አላህ ውጤቱን ያሳምርላችሁ ❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን፡ደስስ፡አላችሁ።መሰረትም፡እግዚአብሔር፡ይባርክሽ።

  • @maargion5490
    @maargion5490 ปีที่แล้ว +4

    Oh precious mom and son. They really look alike ❤ pls Hilewa whatever her situation is or whatever she looks Mommy is always perfect and pretty 🥰💕 please everyone let’s help this our poor sister. please 🙏🏾

  • @Hayat-oz5ho
    @Hayat-oz5ho ปีที่แล้ว +1

    እባክሺ እኔንም አፋልጊኝ 3 ኤናት የሌላቸዉን ሌጆች ጥሎ ከጠፋ 3 አመቱ ነዉ ልጆቹ አባታችን ይመጣል እያሉ እየጠበቁ ነዉ

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 ปีที่แล้ว +15

    እውነት በሆነ ለኬዳኗ ነግሪያት ነበር❤❤❤❤😢😢

    • @meronwhibe6361
      @meronwhibe6361 ปีที่แล้ว

      የሰዉ ነገር የሚያሳሳባቹ መልካም ሰዎች ፈጣሪ ያብዛችሁ

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 ปีที่แล้ว

    መሲ, መምህር ታደለች እና ሸገር ኢንፎ እናመሰግናለን❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +8

    አላህ እናትና ልጅ ያድርጋችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @SefinaSema
    @SefinaSema ปีที่แล้ว +2

    D N A ከሀገር ውጭ ይሁን መሲ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ አላህ እውነቱን ያውቃል እኔ በግምት ከመመሳስላቸው እና ከታሪካቸው እናቱ መስለችኝ ሲያሳዝኑ 😢

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon ปีที่แล้ว

    ሴትየዋ በጣም አጀት ትበላለች የውነት ግን ከልጁ ጋር ይመሳሰላሉ እናቱ ናት ከታሪካቸው እናትና ልጅ ናቸው !!

  • @eyerug7759
    @eyerug7759 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ልብ የሚነካ ነገር ነው ጌታሆይ
    እግዚአብሔር እናትህን በሰላም አገናኘህ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ያድርግላችሁ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት እግዚአብሔር ረድቶሽ ልጅሽ በሖነ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ በጣም ትህትና ያለው ምስጊን ወንድማችን እናትህ እንድትሆን እንመኛለን የኔ ከርታታ ለእናትየዋም ልጇ እንዲሆን እንመኛለን

  • @laylaellias1587
    @laylaellias1587 ปีที่แล้ว +4

    ደሞኮ ይመሳሰላሉ አላህ እዉነት ያድርገዉ😢

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk ปีที่แล้ว +2

    ምርመራ አያስፈልገውም በቃ ታሪካቸው ፎቷቸው ይመሳሰላል አቤት የሙት ወቃሽ አታድርገን 😭😭😭😭😭 እንዲህ ሊያልፍ ሞቶ ተወቀሰ

  • @ህሊናየእምነትእዳነው
    @ህሊናየእምነትእዳነው ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እናትህ ያድርግልህ ደግሞ መልካቸውም ይመሳሰላል🙏

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 ปีที่แล้ว +2

    ይመሳሰላሉ❤❤❤😢😢ያልሞተ ሰው ተገናኙ አልሀምዱሊላህ
    እናትና ልጅ እደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ

  • @seade127
    @seade127 ปีที่แล้ว +12

    ያረብ እናትና ልጅ ያርጋችሁ😢😢😢😢

  • @abebech3154
    @abebech3154 ปีที่แล้ว

    ከእዉነተኛ እናትህ ጋር እግዛቤር ያገናኝህ❤❤❤❤❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +16

    ፊታቸው ቅርፅ የመሳሰላል
    ጌታ እየሱስ ያስገኝልህ

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 ปีที่แล้ว

    መሲ፡በጣም፡እድልኛ፡ነሽ፡እንኴን፡ድስ፡ያለሽ፡እኔም፣በጣም፡ደስ፡ያለሽ፡እኔ፡በጣም፡ደሰ፡ይላል፡ተባረኪ፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥሽ፡

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ልጅሽ ሚሆን አርገው የሁለታቸውም እንባ ይታበስ

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs ปีที่แล้ว +2

    እናትና ልጅ ናቸው አንድ አይነት መልክ ነው ኢንሻ አላህ