የሶሻል ሚዲያ መዘዙ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 226

  • @yednekkkk1525
    @yednekkkk1525 ปีที่แล้ว +22

    ዳጊ ሰላም እኮ ነው ምትሰጪው ሀሳቦችሽ ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት

    • @almazshewa
      @almazshewa ปีที่แล้ว

      Betam Lyu Nat Sewdat Eni Erasu

  • @mekdesargaw4335
    @mekdesargaw4335 ปีที่แล้ว +5

    ዳግዬ ከውስጥሽ የሚወጣው ምክር
    ተሰምቶ አይጠገብም እጅግ ቀያሪ ነው
    በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ

  • @susutube-n5u
    @susutube-n5u ปีที่แล้ว +21

    ጠቅለል ያለ ካነበብሻቼው መፅሀፎች መሀል ዋና ዋና የምትያቼውን መፅሀፍ አሳትመሽ አቅርቢልን ዳጊየ ፕሊስ እኛው ጋ የሚቀር ለልጂ ልጆቻችን የሚሆን ይሆናል ባለፈውም አንዱ ቪድወሽ ላይ ተመሳሳይ ኮሜንት ፅፌ ነበር ስለ መፅሀፍ !

  • @medi-f9y
    @medi-f9y ปีที่แล้ว +4

    ዳጊ መፅሐፍ ታሳትምልን እምትሉ ላይክ አረጉ እስቲ ለወንድሞቻችን በተለየን ለገጠር ላሉ ወገኖች

  • @EyobaAlemu-v9i
    @EyobaAlemu-v9i ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዳግዬ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🥰🥰👍👍👍

  • @mehretmathewos9835
    @mehretmathewos9835 ปีที่แล้ว +5

    ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሃይማኖታትን በትክክል እህቴ አብዝቶ ይባርኽሽ።

  • @ላልሆንክአትድከም
    @ላልሆንክአትድከም ปีที่แล้ว +8

    ላይክ እያደረጉነው እምሄደው የምሰጫቸው ትምህርት አይመሮውን ከፍቶ ለተማረበት መጣም ህይወትን ይቀይራን እናመሰግናለን👍

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 ปีที่แล้ว

    ዳጊየ መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ እኛም በጣም እንወድሻለን❤

  • @omurali3116
    @omurali3116 ปีที่แล้ว +1

    ዳግየ በጣም ነው የምናመሰግነው አላሕ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዳግዬ ሁሌ የምታቀርቢው ሀሳብ ወሳኝና አስፈላጊ ነው

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ ንግግርሽ አይጠገብም ጥሩ ትምህርት ስለሰጠሽን አመስግንሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነመላ ቤተሰብሽ

  • @ZeeZee7962
    @ZeeZee7962 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ ዳጊዬ ብዙ ነገሮች አሉ…ከቻልን ማህበራዊ ሚዲያ በምናየው መልካም ነገሮች ብንዝናናበት እንጂ ውድድር ውስጥ መግባት የለብንም

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት እየወሰዲን ነው በርችልን ይኔ ቆንጆ

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉ ዳጌየ እንኳንደህናመጣሺ

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ ปีที่แล้ว +4

    የኔውድ አላህይጠብቅሽ እኔ ኢሞነ ወትስብ ብቻ ነው ያለኝ ግን በየቀኑው ከስወች መራቅ ስራየሁኖል ማለትም ግርግርቀንሻለሁ በፈት ብዙው ጎደኘ ነበርኝ ግን ቀብርውኘል ማለት ትችያለሽ ግን ተነስቸ በዝምታ ህልሜን አሳክቻለሁ

  • @remadanahmed2106
    @remadanahmed2106 ปีที่แล้ว

    እውነትሽ ነው የምናየውን ፕሮ ማክሥ አይደለንም ከዛም በላይ ነን

  • @hiwotlencho286
    @hiwotlencho286 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን

  • @ኤልሮኢየድንግልልጅ
    @ኤልሮኢየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +2

    እንደት ደስ ይላል የምትሰጭው ትምህርት የኔ ዳጊየ ክበሪልኝ እህታለም እኛም እንወድሻለን♥

    • @almazshewa
      @almazshewa ปีที่แล้ว

      selam elroe Hasabsh Des Ylal yedagi tube Teketatay BemehOini desteganeg Ahun Lay DegmO seltenan Eyewesddhu New Anchim Meselten Kefelgsh Anagrig Yetvendemigagbenegrshalehu Endatrebshhhus Tesfa Adergalehu Ehti

  • @sfrashabinet4342
    @sfrashabinet4342 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @selomemulugeta8589
    @selomemulugeta8589 ปีที่แล้ว +8

    How I love the way you prove it. you give positive energy 🥰🤗😘😘😘😘😘😘😘🥰😘

  • @getasewalemu4427
    @getasewalemu4427 ปีที่แล้ว

    Wow ድንቅ ነው ዳጊዬ ወድጄዋለው 🥰🥰🥰🥰

  • @dashmass499
    @dashmass499 ปีที่แล้ว

    እንች በጣም እግዚአብሔር አይምሮሽን ባርኮታል በእዉነት ነዉ የምነግርሽ ጌታ አየሱስ ይባርክሽ :: በጣም ጥሩ አስተማሪ ነሽ በርች!!!!

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የእኔ ውድ

  • @Naol-v2o
    @Naol-v2o ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ እህት

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 ปีที่แล้ว

    ኑሪልን ዳጊይ እውነት ትምርትሸ ማር ነው

  • @fikerkebede5466
    @fikerkebede5466 ปีที่แล้ว

    Betam harif topic new yanesashw dagiye kberilgn❤️❤️

  • @habeshawit-gf6el
    @habeshawit-gf6el ปีที่แล้ว +2

    wow dagyey ብጣዕሚ ብሉፅ ምክሪ እዩ የቀንየልና😍

  • @sadiyamundno
    @sadiyamundno ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ የሁሉ ጥያቄ ነዉ በርች

  • @umermufti3634
    @umermufti3634 ปีที่แล้ว +5

    Hey Dagi i really appreciate what you are doing here. You are motivating peoples to achieve their goal. But personally i want to hear your career experience,challenge and etc, because i believe teaching what you experience is the best way to teach people.

  • @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ
    @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ ปีที่แล้ว +2

    ፅብቅተይ ♥♥♥

  • @EkuFano
    @EkuFano ปีที่แล้ว +3

    እኔግን ራሴን ከሰው አላወዳድርም በራሴእተማመናለሁ ብወድቅምእንኳን እነሳለሁብየ አሰባለሁ እነሳለሁም በሰውሂወት አልቀናም ዳጊየ ትመችኛለሽ ምክርሽ ጠብ አይሉም👌😍

  • @abebagindaba9940
    @abebagindaba9940 ปีที่แล้ว +1

    Daggy bexam bexam temechitognal.

  • @ሂባቲዮብ
    @ሂባቲዮብ ปีที่แล้ว

    መልካምነት ለራስ ነው መልካም ሰው ነሽ ዳጊየ

  • @ባየሽሚዲያ
    @ባየሽሚዲያ ปีที่แล้ว

    ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @brhangaltigray7221
    @brhangaltigray7221 ปีที่แล้ว +1

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምርቲ የቀንየልና👏

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ትምርትሽውስጤነውየኔቆጆ

  • @mulunehdejene9902
    @mulunehdejene9902 ปีที่แล้ว +1

    Huge respect for you thank you so so much

  • @tadimapi7196
    @tadimapi7196 ปีที่แล้ว +1

    ዳጌየ የኔ እክስባየር ነሽ በጣም ኣመሰግናለሁ

  • @ABerh4184
    @ABerh4184 ปีที่แล้ว

    Perfect. Thank you Dagi

  • @merontilahun8729
    @merontilahun8729 ปีที่แล้ว

    Thank you for your time and inspiration 👍

  • @melathaset2603
    @melathaset2603 ปีที่แล้ว +1

    Ot a life changing thanks dagi it is a big concept.what I want to ask is share your life journey testimony we learn a lot from it

  • @ggff7595
    @ggff7595 ปีที่แล้ว

    Dagiye ማዓረይ

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 ปีที่แล้ว

    Thank you Dagi you are right people are posting pictures but behind is something else

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 ปีที่แล้ว +2

    Thanks daggy. You speak your mind. We have to be better in real life not on social media. Life on social media is fake.

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Daggye 😊 💓

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 ปีที่แล้ว

    Tnx dagi yenye chgr new kesew ga mawedader

  • @Rehobottalu
    @Rehobottalu ปีที่แล้ว

    Dagishayea yemewedesh bemekeneyat new....keep shining!!

  • @dagmawitdag5420
    @dagmawitdag5420 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ

  • @anchortube8077
    @anchortube8077 ปีที่แล้ว

    Totally agree with you dagi thank you keteyebete

  • @mb74091
    @mb74091 ปีที่แล้ว

    Thankyou so much for this title it was in every once mind specially mine

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 ปีที่แล้ว

    Thank you Dagi

  • @hima-vc5od
    @hima-vc5od ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ ሰዉ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    you absolutely right sis god bless you 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @erahimasherif6363
    @erahimasherif6363 ปีที่แล้ว

    ሶሻል ሚዲያ ጡሩ ነገር ነው ለማለት እንዳቺ አይነቱ ማወቅ ከዛ ውጪ ሁሌም እላለሁ ከአለም የሚያጠፋው በመጣ የሚድያ ሕይዎት ማለት ጨለማው እረስትን ፀሐይን እያየን መኖር ማለት ነው ንገራቸው አሁን አለም በሜካፕ ተሸውዳለች አላህ ከአለም ያጥፋውዳጊዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigstazene6754
    @tigstazene6754 ปีที่แล้ว +1

    Thanks dear 😍

  • @saifsaeed505
    @saifsaeed505 ปีที่แล้ว

    ዳጊዋ የአረብ ሀገር ልጅች ከደዝህ አይነት ዉስብስብ ነገር ሁሉ ወተን እንዴት ገዘባችንን ይዘን መኖር እንጀምር አገራችን ገብተን

  • @eseyastekie4807
    @eseyastekie4807 ปีที่แล้ว

    Amazing lesson!!! Tnx daggi . You 're special always.

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 ปีที่แล้ว +3

    It's true, Daggy. We need to know ourselves very well and be in touch with our hearts, and then we would not be aspiring to copy others. We would only want to be a better version of ourselves. Let's keep on giving our time and energy to the things that would help us grow mentally and financially. Patience and gratitude are some of the ingredients needed for our evolution.

  • @boyoacademics2023
    @boyoacademics2023 ปีที่แล้ว

    I hope you will be an ingredient of my life. Thank you so much for your such unspeakable advice!!

  • @ababubeker4493
    @ababubeker4493 ปีที่แล้ว

    Daggi thank you so much...

  • @natnaelnatiman689
    @natnaelnatiman689 ปีที่แล้ว

    Thank's Dagi....

  • @natanmedia4418
    @natanmedia4418 ปีที่แล้ว

    Thank u Very much you are a hero u are changed my life style, my mental, thinking I haven"t a work to express u. and I'm booked your class p/s call when the time of staring class.

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว

    Thank you🙏❤

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 ปีที่แล้ว

    Thank you dagiye🙏❤

  • @mekdesmarelign4432
    @mekdesmarelign4432 ปีที่แล้ว

    thank you Daggiye yene astemari 🤩😍🥰

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ደጊየ እኳን ደና መጣሸ ሰላምሸ ይብዛ

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ social ሚዲያ የለኝም my Life እንዴት አድርገው ነው dollars የሚሰበስቡት ?

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔጀግና

  • @helenmeqoanint6121
    @helenmeqoanint6121 ปีที่แล้ว

    Thank you❤

  • @Umufulan
    @Umufulan ปีที่แล้ว

    ሹክረን ዳጊዬ
    የምር ሰምቼሽ ሰምቼሽ አልጠግብሽም ተባረኪ

  • @samarkonjo6711
    @samarkonjo6711 ปีที่แล้ว

    Yen wude kanchi buz timrt aginchalow tnx🙏🙏🙏

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 ปีที่แล้ว

    Thanks my swety ,Ethiopianwit Opera....daggy

  • @yinebebmisganaw8267
    @yinebebmisganaw8267 ปีที่แล้ว

    Very nice thought to me.

  • @tegestaschilegn2992
    @tegestaschilegn2992 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ጋዋደኛዬዬዬ ደናነኝ አሁን አመሰግናለው

  • @rakebb
    @rakebb ปีที่แล้ว

    Thank you God bless you 💐

  • @aseaahmad8477
    @aseaahmad8477 ปีที่แล้ว

    መልካምነትለራሠነዉመልካምሠዉነሸዳጊየ

  • @emancom7292
    @emancom7292 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 ปีที่แล้ว

    Yes you are blessed. ❤❤❤

  • @merontilahun8729
    @merontilahun8729 ปีที่แล้ว

    100%True👍☝️

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 ปีที่แล้ว

    Dagyyaaa it's true. First love your self then Reward yourself.

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የምወድሽ መምህሬ ነሽ

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm 11 หลายเดือนก่อน

    ዳጊየ ምረጥሰው የኔ ሂወት የቀየረሺው ስወዲሺ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 ปีที่แล้ว

    Really I appreciate you good job keep it up God bless you 🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 ปีที่แล้ว

    Dagiye sewedesh! thank you

  • @dawitberhanu8137
    @dawitberhanu8137 ปีที่แล้ว

    Tnx duggy , I learn so much with in 20 minutes .

  • @yohanniskassahun
    @yohanniskassahun ปีที่แล้ว +1

    You are my lovely sister thank you

  • @dudumar4431
    @dudumar4431 ปีที่แล้ว

    tnx Dagi❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejewondafrash5104
    @derejewondafrash5104 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሰው

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 9 หลายเดือนก่อน

    Dageye Mereta Ehete Rasen Edewed Berase Edetemamen Yaderegeshign Besedet Alem Lalenew Ehet Wedemochesh Meret Memeherachin Nesh KeFETARE qetelo Tebarek!!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @edudu7970
    @edudu7970 ปีที่แล้ว +80

    አትችይም የሚሉሽ ከህይወትሽ ቆርጠሽ የማታወጪያቸው የገዛ ቤተሰቦችሽ ቢሆኑስ ?

    • @miri8656
      @miri8656 ปีที่แล้ว +40

      ሳትቀርቢ ሳትሪቅ መካከለኛ ሁነሽ አሸንፊያቸው።

    • @sewtihundemelash5711
      @sewtihundemelash5711 ปีที่แล้ว +10

      እንደሱ ስሆን ይከብዳል እረዳሻለው ግን ደሞ ከማንም ምንም አለመጠበቅ እንቺ ለራስሽ እችላሌውካልሽ ትችይለሽ ውስጥሽ የምልሽን አድምጭ የበተሰብን ነገር በብልሀት በፍቅር አሽንፍቸው

    • @bezawitteshome5194
      @bezawitteshome5194 ปีที่แล้ว +21

      ችለሽ አሳያቸው ,አትቺይም ሲሉሽ እንደ ኢነርጂ ተጠቀሚው

    • @halyeluya
      @halyeluya ปีที่แล้ว +11

      ችለሽ አሳያቸው ትችያለሽ sis🥰🥰

    • @edudu7970
      @edudu7970 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናንተ ያላችሁኝን ሩብ እኳ ቢሉኝ እንዴት እንደምመኝ ይሄ የመጣው እኔ ለነሱ ካለኝ ፍቅር ነው ግን ስለሁሉም እግዚአብሔር ያውቃል

  • @yonaskufa6362
    @yonaskufa6362 ปีที่แล้ว

    you are amazing and so so special sister be blessed

  • @sefinaadem7610
    @sefinaadem7610 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌thank you sister for sharing

  • @duferabekema9809
    @duferabekema9809 ปีที่แล้ว +2

    Hello Dagy. I started following you months ago and am thankful for your advice and effort to make human life better. Ethiopian youth are adhered to addiction like alcohol, cigarette, pornography, musterbation, sex and night club dancing. All those youth can't initiate themselves to the coach like this because of their addiction. They are trapped and please give little advice for them to flee from their problem and inspire themselves for a better tomorrow. Thank you in advance.
    Hopefully I expect several of your videos considering those titles. Maybe you will save a lot of youth in your life

  • @HelenDebebe
    @HelenDebebe ปีที่แล้ว

    I proud of you! You are Ethiopian Qeen.
    You are my rolemodel

  • @susutube-n5u
    @susutube-n5u ปีที่แล้ว

    ዳጊየ አድናቂሽ ነኝ

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር ปีที่แล้ว

    ዳግዬ የኔ ጀግና👍👍👍👌👌👌

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ ቅኑ 🙏❤️😇

  • @dagimfeleke6830
    @dagimfeleke6830 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ላገኝሽ እፈልጋለሁኝ አድራሻሽን አሳውቂኝ