አገልግሎት ደሀ አያደርግም/ቢኒያም ሰለሞን/ናትናኤል ጫካ/ትዝታ ተክሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @wondimugebru
    @wondimugebru 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቢኒያም ሰለሞን ምርጥ ወንድም ነው ፡፡ እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ከኔ ጋር ከhigh school እስከ ዩኒቨርስቲ አብረን ጎደኛ ነብርን በሰዎች አመለከካት ጣልቃ የማይገባ ፣ የሰዎችን እምነት እና አስተሳስ የሚያከብር መልካም ሰው ነው ፡፡ ከሙስሊሙም ከሌሎች የክርስትና ተከታዮችም መልካም ወዳጅነት ያለው እወነተኛ ወዳጅ ነው ፡፡ እግዚአብሔር በብዙ የባርክህ ወንድሜ፡፡

  • @manenet2867
    @manenet2867 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤትትትትት ይህ ሰው እንዴት ንፁህ ሠው ነው😇 ፀጋ የተሰጠው ፣ ፀጋ ያለበት ሰው ነው። ዓለምን የናቀ ማለት ይህ ነው።

    • @Semaytube
      @Semaytube  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @manenet2867
    @manenet2867 7 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ አዘጋጆች።።። ይህንን ሠው ድጋሜ ጋብዙልን please 🙏🏽 please 🙏🏽 ህይወት ፣ መፅናንት ፣ መማር አለ እሱ ዘንድ 👉🏽❤️😇

  • @manenet2867
    @manenet2867 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤትትትትት እንዴት የሚጥም ሊቅ መምህር ነው😇👏🏽
    እራስን መግዛት ማለት እንዲህ ነው🙏

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቢኒዬ የማያስመስል ና የማያመቻምች አገልጋይ ነው ስወደው ❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ምስክርነት ነው በርቱ

  • @FeruzTadesse-ko1pt
    @FeruzTadesse-ko1pt 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ተባረክ እንደአንተ አይነቱ የጌታ ልጆች ብዙልን።ተባረክ ቢኒ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቢኒዬ ጌታ ለምድራችን የሰጠን በሳል አገልጋይ ለማለት እደፍራለው

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!.

  • @fikiragaje7274
    @fikiragaje7274 7 หลายเดือนก่อน +1

    My favorite channel ❤❤

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ቢኒ። ቃለ መጠይቁን ያደረጋችሁትን፣ በቀረጻና በሌላም አብራችሁ የነበራችሁትን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ብዙ ተምሬበታለው!!

    • @Semaytube
      @Semaytube  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 7 หลายเดือนก่อน +3

    I’m glad you mentioned about homosexuality Binyam Solomon. I don’t see a lot of preachers preach about this in church at all.

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 8 หลายเดือนก่อน +3

    አገልገይ ቢንን የመቀው በነዝሪት መስረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ነው የኔ በጌታ ሆኚ ደንነት እየተማርኩ ነበር እና አስታውስላው የኔ በቤተክርስተ ያንቱ እየንደንድን የፑሮግረም አስጠጥ በጣም ነበር የምውደው እና ሃይለኛ የሆና የፀሎት ጊዜም ነበር እና አስታውስላው የቤተክርስተንቱ አበቶች እናቶች ከፍት ለነበርት አገልጋዮች ዘይት ቃብታው ስፀልዪ እና የነበርውን መንፍስ አስታውስላው ቢንም አንዱ ነበር እና እዚያ የነበር ቅዱስንን ሁሌም ነው የመስበቸው በዝያች ቤተክርስታን ጌታን ተቀበልኩ ደንናት ተማርኩ ታጠመቅኩ እና ብዙ ነው የሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏የኔ አስተማርውች ሌሎች ብሆኑም አገልጋይ ቢንን ግን በጣም ነበር የምውደው የመከብረው እና ዪት እንደመውቀው ጠፍቶብኝ ዛሬ ነው በትግል የስታውስኩት 😊😊😅 እና ዛሬ በዚህ ስለየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል 😊😊 እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይስሪብህ በብዙ ተበረክልን እና የሰመዮን ብቻ አቅረብውች ትዙዬንም በጣም ነው የምውደቹ ስራቹ አቃረረበቹ ጥሩ ነው እና ፑሮግራማቹን ደስ ብሎኝ ነው የጨረኩት እና ጨውታ ስብስበ ማንኛውም ሕብረት እግዚአብሔርን እየሱስን ስመይን ከለነስው ደስ አይለኝም እርሱ ብቻ ይውረልን🥰😍😍✝️🙏🙏

    • @Semaytube
      @Semaytube  8 หลายเดือนก่อน

      እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @areyayonas6222
    @areyayonas6222 8 หลายเดือนก่อน +1

    I was very touched by Brother Biniam, who spoke about the mission of Christians. I wanted to say that I am very blessed, and it reminded me of many important things. God bless you.

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @abbytek392
    @abbytek392 8 หลายเดือนก่อน +3

    I am excited to watch this channel every day,
    Please put his acc ,he is real server of God

    • @Semaytube
      @Semaytube  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @AbenezerGetachew-en8jm
    @AbenezerGetachew-en8jm 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ዝግጅት እና አቀራረብ ነበር። አንድ ቀን ነገናኛ ላይ ወደ ቦሌ ለስራ ለመሄድ ተሰልፈናል። እናም አንዱ በእስፒከር ተራ አስከባሪው ያለበት ጋር ይኾሃል። ሰልፍ አስከባሪው በጣም ተናዶ የስራ ቦታ እንደሆነና ከዛ ቦታ እንዲሄድ ገፈተረው። አንዳንዴ ብቻ ሳይሆን ብዙን ጊዜ እንዲ አይነት ረብሻ ያጋጥመኛል።

  • @selamabreham874
    @selamabreham874 4 หลายเดือนก่อน +1

    I love so much my big brother....god bless you

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ትልቅ ምክር❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @enuase5324
    @enuase5324 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ohhhh my God . Bini God bless you my brother . U hv unpack a lot .

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @samuelheiru1271
    @samuelheiru1271 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful Podcast 📻 To Follow.
    Brother Nati welcome happy to see you like this. Tizu God Bless you.
    Our Beloved Bini we love you!
    🙌🙌🙌🙌

    • @Semaytube
      @Semaytube  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @SelamKiros-z1l
    @SelamKiros-z1l 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት በጣም ደስ yemal test moni bess you bin

    • @Semaytube
      @Semaytube  6 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @aidb1275
    @aidb1275 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your honesty and simplicity!

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome!

  • @aidb1275
    @aidb1275 8 หลายเดือนก่อน +2

    Lord Jesus, please help your current day bride!

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam dnki mskrnet Tebarechu Amlak ymesgen 🙏❤️♥️❤️ thank you

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Amen thank you

  • @wondwossennigatu4015
    @wondwossennigatu4015 7 หลายเดือนก่อน +1

    Biniye you are incredible a man with burden of the gospel 🙏🙏❣️

  • @HelwenaHel
    @HelwenaHel 8 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekulgn ewodachihualew tsegawin yabizalachihu

    • @Semaytube
      @Semaytube  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @betelhemsolomon1978
    @betelhemsolomon1978 8 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you 🙏

    • @Semaytube
      @Semaytube  8 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @dagimg5768
    @dagimg5768 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you Bini! Taskenaleh!!!

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ነው እውነተኛ በጥሪ የሚያገለግል:: በእግዚአብሄር ስም ለመነገድ የሚፈልጉና እውነተኛ እገልጋይ ለመምረጥ የቸገራቸው ከእርሱ መማማር አለባቸው::

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tbarke bene❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yona6097
    @yona6097 7 หลายเดือนก่อน +3

    የቢኒ አገልግሎት ማገዝ ምንችልበት መንገድ አለ ?

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይኖራል። @Encounter_Tv telegram text ካደረጉልን የቢኒን Contact እንሰጥሀለን።

  • @GraceFitsum
    @GraceFitsum 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku 🙏🏽🙏🏽

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @addedyalew
    @addedyalew 8 หลายเดือนก่อน +3

    Biniye 🙌🏻🏃🏽‍♂️

    • @Semaytube
      @Semaytube  8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 8 หลายเดือนก่อน +2

    kebad new ere. i think i understand you more...

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 7 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በተለይ ባነሳችሁት መንገድ ላይ በመስበክ ዙሪያ ሁሉም ፎቶ መነሳት ቪዲዮ መልቀቅ ልክ እንደግዴታ ይመስል ሌላው ደግሞ ኮፒ ሊንክ ሼር አድርጉ እያሉ የሚያደርቁን ተውት ሌላውን ወንጌል የሚነገርበት ሞቲቭ መስተካከል አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ በእርግጥ ሁሉ በግል ምኞት ነው የሚሰብከው ባንልም ግን መፈተሽ አለበት! ተባረኩ

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቢልስ የጋበሽው ይናገር አንች ጥያቄ ነሽ

  • @ezratechane102
    @ezratechane102 6 หลายเดือนก่อน

    Yemuzicaee demsse yerebedhal

    • @Semaytube
      @Semaytube  6 หลายเดือนก่อน

      እናስተካክላለን

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏