ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
9.አልተረሳሁም አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ ከቶ አተወኝም ከመንገድየሁልጊዜ ነው ወዳድነትህአትለወጥም ሁኔታን አይተህአልተረሳሁም ባንተ ዘንድ ከቶ አተወኝም ከመንገድየሁልጊዜ ነው ወዳድነትህአትለወጥም ሁኔታን አይተህ ታውቀኛለህ አንተ በስሜ ከቶ አተወኝምአትረሳኝም አንተ ሰውን ከቶ አትጥልምበዚህ እፅናናለሁ አንተን አይሀለሁበዚህ እፅናናለሁ እበረታለሁ አንተን ብቻ አይሀለሁ ኢየሱስ... የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂኢየሱስ... ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታትየመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህየለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበትየውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህኢየሱስ... ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህኢየሱስ... ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህአምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝምበእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅከኝ ይበቃኛልየተረሳሁ ሲመስለኝ መንፈስህ ያፀናኛልከአይኖችህ ፊት ውላለሁ እንደብዙ ሆናለሁታውቀኛለህ በስሜ ሁሉን ባንተ እረሳለሁ እፅናናለሁ ፊትህን ሳይ እበረታለሁ ፊትህን ሳይቀና እላለሁ ፊትህን ሳይእበረታለሁ አይንህን ሳይ የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህየለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበትየውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ Music C. Abenezer Dawitlead Guitar-Abenezer DawitRecording-Fiqadu BetelaMixing and Mastering-Nitsuh Yilma
❤
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ ❤❤❤❤❤❤❤
እየሱሴ የልቤ ጌታ
Amennnn 🙌🙌🙌 Blessed be the name of the Lord 🙌🙌🙌 Hanicho Blessed 😇🩷🩷🩷
Uuuuuuuuuuuuu bruk yehonish set tsegawu betaaaaàam yibizalish chamro chamamro❤❤❤❤
ሰላም በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ ይህን መዝሙር የምትሰሙ ሁሉ እግዚአብሔር በመገኘቱ ይባርካችሁ እርሱ አይለወጥም አይተወንም አይረሳንም 😢
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
Amen, Amen, Amen. Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you and your family more!
የለኝም የምመካበት ልቤን የማስጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምመካበትልቤን የምጥልበትየልቤን አንተ ታዉቃለህልቤን ትደግፍለህ😢
የለኝም የምመካበት ልቤን የማስጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትደግፋለህየለኝም የምፅናናበት ልቤን የምጥልበትየውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህኢየሱስ…..ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ ኢየሱስ…..ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህአምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝም በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታትየመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናትየለኝም የምመካበት😢ልቤን የማስጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህልቤን ትደግፋለህ
አልተረሳሁም ድንቅ መዝሙር....ብዙ ወዳጅ ብዙ ዘመድ ብቻ ብዙ ብዙ…የረሱህን ሰዎች….ትዝ እንኳን የማትላቸው እነርሱን እያሰብክ አይ ሰው ብለህ ይሆናል ወንድሜ አዎ ሰው ሰው ነው ይረሳል ይተዋል ትዝም ላትለው ትችላለህ…እርግጡ ይሄ ነው ‹‹በእርሱ ዘንድ አልተረሳንም›› ምንም ነገር መልኩን ሊለውጥ ይቻላል ሊቀየር ግድ ነው፤የማይለወጥ አንድ ብቻ ነው እርሱም እግዚአብሔር ነው፡፡ አይንህን ከሰው ላይ አንሳ ልብህ በዚህ መዝሙር እንዲበረታ ጸሎቴ ነው፡፡ የተባረኩበት ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ውስጥህ ብዙ የረሱህን ሰዎች ከተሞላ ይህንን መዝሙር ደግመህ ደጋግመህ ሰማው መዝሙሩ ሲገባ ሌላው ይወጣል፡፡ ....
ምናሳልፈው ውጣውረድ የገጠሙን ከባባድ ፈተናዎች እየኖርንበት ያለው ህይወት ያየነው አበሳ ያሳለፍነው የስጋ ፈተና የሄድንበት የህይወት መንገድ ይህ ሁሉ ሲሆን እግዚአብሔር አልተወንም በምህረቱ ደጋግፎ ይዞናል።በማንም ልንረሳ እንችላለን ግን እግዚአብሔር ከቶ አይረሳንም አይተወንም፧ ልባችን የሚያርፍበት የሚደገፍበት እፎይ የሚልበት እርሱ ብቻ ነው፣ ይህ መዝሙር አልተረሳሁም ይህን አለም እንድንረሳ ያረገናል፣ ማንም ላይ ሳይሆን በእግዚአብሔር ላይ ልባችንን እንድንጥል።
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታትየመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህየለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበትየውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ.......................ኢየሱስ... ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህኢየሱስ... ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህአምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝምበእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም.....Hidar 8; 2017.morning 04:00 seat jemero
“በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።” - መዝሙር 23፥4
📖💕👈
“አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።” - መዝሙር 27፥10
Thank you, Hanna Tekle! You are my favorite singer, and you inspire all believers with your amazing talent. We are immensely blessed by your music. May God bless you abundantly!!!
ልብን የሚያያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም ደጋግሜ እየሰማውት ነው❤❤
The same to you alazar
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ ከቶ አተወኝም ከመንገድተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹
_ አልተረሳሁም_አልተረሳሁም በአንተ ዘንድከቶ አተወኝም ከመንገድየሁልጊዜ ነው ወዳድነትህአትለወጥም ሁኔታን አይተህ(2×)ታውቀኛለህ አንተ በስሜ ከቶ አተወኚምአትረሳኝም አንተ ሰውን ከቶ አትጥልምበዚህ እፅናናለሁአንተን አይሀለሁበዚህ እፅናናለሁእበረታለሁ አንተን ብቻ አይሀለሁኢየሱስ... የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂኡየሱስ... ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታትየመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናትየለኝም የምመካበት ልቤን የማስጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህልቤን ትደግፋለህየለኝም የምፅናናበትልቤን የምጥልበት የውስጤን አንተ ታያለህልቤን ትደግፋለህኢየሱስ...ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህኢየሱስ...ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህአምናለሁ ለእኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኚምበእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝምከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅከኝ ይበቃኛልየተረሳሁ ሲመስለኝመንፈስህ ያፀናኛልአይኖችህ ፊት ውላለሁእንደብዙ ሆናለሁታውቀኛለህ በስሜሁሉን ባንተ እረሳለሁእፅናናለሁ...ፊትህን ሳይእበረታለሁ...ፊትህ ሳይቀና እላለሁ...ፊትህን ሳይእበረታለሁ...አይንህን ሳይየለኝም የምመካበትልቤን የማስጠጋበትየውጤን አንተ ታውቃለህልቤን ትደግፋለህየለኝም የምፅናናበትልቤን የምጥልበትየውስጤን አንተ ታያለህልብን ትደግፋለህ!
ያለፍሽበትን የሂወት መንገድ ባላቅም በብዙ መዝሙሮችሽ የእግዚአብሔር እረጂነትን ስዘምሪ ሰማለውና ስፀልይ እኔንም እንደ ሀና እርዳኝ እለዋለው ተባረኪ ከዚበላይ ጌታ በብዙ ረድቶ ብዙ ያዘምርሽ ተባረኪ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
የለኝም የምፅናናበት ልቤን የምጥልበትየዉስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ😭🙏
እኔ የለኝም የምመካበት ልቤን የማሰጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህ ሀኔዬ ጌታ እባርክሽ❤❤❤
አሜንንንንን ፀጋ ይብዛልሽ
ኢየሱስ የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ ኢየሱስ በገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ ተሰፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት የመኖር አቅሜ የልቤን ጠ ገን የልቤ ፅናት የለኝም የምመካበት ልቤን ማስጠጋበት የውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትደግፋለህ የለኝም ምፅናናበት ልቤን ምጥልበት😢😢
praise God 🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን 🙏🙏🥰🥰🥰
እውነት ያፆናናል 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክህ እድሚያችን ሁሉ የእግዚአብሔር ሃሳብ በ ማድረግ ይለቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅከኝ ይበቃኛል 😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ሀኒቾ❤
she knows how to sing, praise and worship😘😘😘
ምን እንደሚሻልሽ🥰🥰 ጌታ ፀጋውን ጨማምሮ ይስጥሽ ተባረኪልን🙌🙌🙌 ስለማይረሳን ክብር ይሁንለት🥰🥰🥰 ይኸው ሙሉ አልበም ለመስማት ገብቼ እዚው መዝሙር ላይ ቀረሁ ለስንተኛ ጊዜ እንደደጋገምኩት😊
አልተረሳሁም በአንተ ዘንድ 🙏🙏ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ሀኒቾ❤❤
ደግሞ እንደገና ልንባረክ😊
የማያሳፍር ሰራተኛ ያደረገሽ የጸጋ ሁሉ አምላክ ይባረክ! ሐኒ ሁሌም ድንቅ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
እንወድሻለን ተባረኪ ሃንሾ❤
Yene+የእኛ የሁላችን እናት ሃሃሃንንዬ❤❤ፀጋ ይብዛልሽ🤲🤲🙏
ሀንየ እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርክ ሂወት በጣም በከበደኝ ጊዜ ይሄው መዝምሮችሽን እየሰማሁ እግዚአብሔር እንደማይተወኝ እያስብኩ እፅናናለሁ
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ ። ምንጊዜም ! ተባረኪ !
አሜን አሜን 🥺🥺🥺
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ...... Amen
ሀንዬ ተባረኪልኝ ድንቅ ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው እሰይ ስምህ ይክበር እየሱስ
አሜን አሜን ተባርኬበታለው ❤❤
God bless you hani zamnshi yibrki
አሜን ጌታ ይባርክሽ ሐኒ
MY FAV TRACK😢😭❤
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ሀንቾ❤
God bless you Hanaye. You are such a blessing to our generation. And I am blessed to be the first one on the comment section. 😉
🙌
Amen tebareki❤❤❤
ሀንቾ ተባረክልኝ!!መዝሙሮችሽን ሰምቼ እንዳጠግብ የሚያደርገው ክርስቶስን ያማከለ መሆኑ ነዉ።አገልግሎት ክርስቶስን ያማከለ ሲሆን መልዕክቱ ዘመን ዘለል ይሆናል።ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ።
አሜን አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ😢🙏
ሀኒቾ ምን ልበልሽ ❤❤❤ በቃ ዘምሪ ዘመንሽ ይባረክ ከነ ቤተሰቦችሽ
❤❤❤❤❤❤❤ አስተዋሻ አለኝ
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም!ይህን አምናለሁ
ስለ በዛልሽ ምህረት ጌታን እናመሰግናለን
ሀንዬ ስወድሽ ኢየሱስዬ በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ ዘመንሽ በፊቱ ይለቅ ቤትሽ ልጆችሽ የነካሽ ሁሉ ይባረክ
ኢየሱስ ያድናል አሜን የኔ እንደው ምን ላድርግሽ ወንጌሉን ዘመርሽ የተባረክሽ ነሽ🙏🥰🥰❤❤❤🎉🎉🎉
Hancho egzabeher amlaki zamnshine yibark banchi mazmure bizu tebarkhalw awnim tsagawuni yidarbebshi ❤
ሀኒዬ ተባረኪልን እንወድሻለን ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰🥰
I've been crying listening to this song.... getaye ayresam 😢😢❤❤❤ tebareki hanichoye
አልተረሳሁም
Bereketina kibir xibebim misganam wudasem haylim birtatim kezelalem eskezelalem letaredew beg yihun amen Libin be haset yemimola mezmur :: hanichoye tebareki❤
የዚህ አስደናቂ ቃላትና ዜማ ሰጪ ይባረክ። ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባርክሽ። አግዚአብሔር በአንቺ አንደበት ባስቀመጣቸው ዝማሬዎች እየተፅናናን እንኖራለንም። ተባረኩልኝ
ሀንዬ አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ!!!
God wanted someone to sing with a voice full of grace so He created Hanna.
yeleghim yemimekabet 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አልተረሳሁም❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🤲🤲🙏
ኢየሱስ ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህኢየሱስ ያሰፈርካቸዉ በክብር ፅፈህ ሀኒዬ ተባረኪልኝ
አሜን አሜን የኔ ጌታ
Yelbe neh selame guwadeya yezelaleme❤
Hanicho geta zemenshin yibark altersahum😢❤
God.Bless you 🙏
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅኸኝ ይበቃኛል 🥺የተረሳሁ ሲመስለኝ መንፈስህ ያፀናኛል✝️ሀኑዬ ደግሜ ደጋግሜ እያደመጥኩት ያለ track ነውእግዚአብሔር የልብ አይደል?ይኸው አፅናናኝ ዛሬምጌታ ልቤን አየልኝ💜🔥አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ
አልተረሳሁም በጣም የሚያጽናኑ የሚያበረቱ ድንቅ መዝሙሮች ናቸውጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏
ተባረኪ ሀኑዬ ተባርኬበታለሁ
God bless u dear❤❤❤
የለኝም የምመካበት ልቤን የማስጠጋበትየውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትጠብቃለህ❤❤❤❤❤❤❤❤hanyeeeeeeeeeeeeee
አልተረሳሁም በአን ዘንድ ሃኒቾ ተባረኪ
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
HANIYE TEBAREKILGN❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም ለምልሚ ሃኒዬ ፀጋ ይብዛልሽ🙌❤️
God bless you my dear. You are our blessing and gift from our Lord Jesus. I love Jesus again and again when I hear your songs.
አትረሳኝም አንተ ሰውን ከቶ አትጥልም🙏🙏🙏🙏
እንኳን እግዚሒሄር ረዳሸ!ተባርኪ!!🙏 ሰማይ ይፍሰስልሸ 🥰🥰🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ጸጋ በብዙ ይብዛልሽ።
የምወድሽ ተባረኪልኝ ❤🎉❤🎉❤
Hanicho our blessing.❤🎉
አልተረሳሁም 😢
Eyesus sew ayresam uffff beka zm blesh tebarki hanicho ❤
Tebareki enwedshalen hulem zemriln hanichoye from amu university ❤
እጽናናለሁ ፊትህ ሳይ! አሜን።ሀና ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!
አሜሜንን❤️የተወደደሽ ሀኒዬ ዘመንሽ ይባርክ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ❤️🥰🥰🙏🙏
❤❤❤ አሜን በዚህ እፅናናለሁ
Wow it's amazing song God bless you Metsenagna yemihon geta selalen kebru yisfa
ኢየሱስ ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ❤❤❤
Abet geta seraw tsgaw setotaw denk newErgata yalbet regt yale zemare Getan selanchi akeberewalhu Hanne yene konjoo tebarki Heywet yezemr ❤❤❤❤❤ andebet becha aydelem ewnet newEwdshalhu ❤❤❤
የለኝም የምፅናናበት ልቤን የምጥልበትየውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትደግፋለህ🙏
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወከኝ ይበቃኛል❤❤❤❤ለምልሚ እህታችን ሀኒ❤
9.አልተረሳሁም
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ
ከቶ አተወኝም ከመንገድ
የሁልጊዜ ነው ወዳድነትህ
አትለወጥም ሁኔታን አይተህ
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ
ከቶ አተወኝም ከመንገድ
የሁልጊዜ ነው ወዳድነትህ
አትለወጥም ሁኔታን አይተህ
ታውቀኛለህ አንተ በስሜ ከቶ አተወኝም
አትረሳኝም አንተ ሰውን ከቶ አትጥልም
በዚህ እፅናናለሁ አንተን አይሀለሁ
በዚህ እፅናናለሁ እበረታለሁ አንተን ብቻ አይሀለሁ
ኢየሱስ... የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ
ኢየሱስ... ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት
የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት
የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ
ኢየሱስ... ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ... ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህ
አምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝም
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅከኝ ይበቃኛል
የተረሳሁ ሲመስለኝ መንፈስህ ያፀናኛል
ከአይኖችህ ፊት ውላለሁ እንደብዙ ሆናለሁ
ታውቀኛለህ በስሜ ሁሉን ባንተ እረሳለሁ
እፅናናለሁ ፊትህን ሳይ
እበረታለሁ ፊትህን ሳይ
ቀና እላለሁ ፊትህን ሳይ
እበረታለሁ አይንህን ሳይ
የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ
Music C. Abenezer Dawit
lead Guitar-Abenezer Dawit
Recording-Fiqadu Betela
Mixing and Mastering-Nitsuh Yilma
❤
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ ❤❤❤❤❤❤❤
እየሱሴ የልቤ ጌታ
Amennnn 🙌🙌🙌 Blessed be the name of the Lord 🙌🙌🙌
Hanicho Blessed 😇🩷🩷🩷
Uuuuuuuuuuuuu bruk yehonish set tsegawu betaaaaàam yibizalish chamro chamamro❤❤❤❤
ሰላም
በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ ይህን መዝሙር የምትሰሙ ሁሉ እግዚአብሔር በመገኘቱ ይባርካችሁ እርሱ አይለወጥም አይተወንም አይረሳንም 😢
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
Amen, Amen, Amen. Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you and your family more!
የለኝም የምመካበት
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምመካበት
ልቤን የምጥልበት
የልቤን አንተ ታዉቃለህ
ልቤን ትደግፍለህ😢
የለኝም የምመካበት ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ
ኢየሱስ…..ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ…..ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህ
አምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝም
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት
የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት
የለኝም የምመካበት😢
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምመካበት
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
አልተረሳሁም ድንቅ መዝሙር....
ብዙ ወዳጅ ብዙ ዘመድ ብቻ ብዙ ብዙ…የረሱህን ሰዎች….ትዝ እንኳን የማትላቸው እነርሱን እያሰብክ አይ ሰው ብለህ ይሆናል ወንድሜ አዎ ሰው ሰው ነው ይረሳል ይተዋል ትዝም ላትለው ትችላለህ…እርግጡ ይሄ ነው ‹‹በእርሱ ዘንድ አልተረሳንም›› ምንም ነገር መልኩን ሊለውጥ ይቻላል ሊቀየር ግድ ነው፤የማይለወጥ አንድ ብቻ ነው እርሱም እግዚአብሔር ነው፡፡ አይንህን ከሰው ላይ አንሳ ልብህ በዚህ መዝሙር እንዲበረታ ጸሎቴ ነው፡፡ የተባረኩበት ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ውስጥህ ብዙ የረሱህን ሰዎች ከተሞላ ይህንን መዝሙር ደግመህ ደጋግመህ ሰማው መዝሙሩ ሲገባ ሌላው ይወጣል፡፡
....
ምናሳልፈው ውጣውረድ የገጠሙን ከባባድ ፈተናዎች እየኖርንበት ያለው ህይወት ያየነው አበሳ ያሳለፍነው የስጋ ፈተና የሄድንበት የህይወት መንገድ ይህ ሁሉ ሲሆን እግዚአብሔር አልተወንም በምህረቱ ደጋግፎ ይዞናል።
በማንም ልንረሳ እንችላለን ግን እግዚአብሔር ከቶ አይረሳንም አይተወንም፧ ልባችን የሚያርፍበት የሚደገፍበት እፎይ የሚልበት እርሱ ብቻ ነው፣ ይህ መዝሙር አልተረሳሁም ይህን አለም እንድንረሳ ያረገናል፣ ማንም ላይ ሳይሆን በእግዚአብሔር ላይ ልባችንን እንድንጥል።
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት
የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት
የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ.......................ኢየሱስ... ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ... ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህ
አምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝም
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም.....Hidar 8; 2017.morning 04:00 seat jemero
“በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።”
- መዝሙር 23፥4
📖💕👈
“አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።”
- መዝሙር 27፥10
Thank you, Hanna Tekle! You are my favorite singer, and you inspire all believers with your amazing talent. We are immensely blessed by your music. May God bless you abundantly!!!
ልብን የሚያያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም ደጋግሜ እየሰማውት ነው❤❤
The same to you alazar
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ
ከቶ አተወኝም ከመንገድ
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹
_ አልተረሳሁም_
አልተረሳሁም በአንተ ዘንድ
ከቶ አተወኝም ከመንገድ
የሁልጊዜ ነው ወዳድነትህ
አትለወጥም ሁኔታን አይተህ(2×)
ታውቀኛለህ አንተ
በስሜ ከቶ አተወኚም
አትረሳኝም አንተ
ሰውን ከቶ አትጥልም
በዚህ እፅናናለሁ
አንተን አይሀለሁ
በዚህ እፅናናለሁ
እበረታለሁ አንተን ብቻ አይሀለሁ
ኢየሱስ... የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ
ኡየሱስ... ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት
የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት
የለኝም የምመካበት
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት
ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ
ልቤን ትደግፋለህ
ኢየሱስ...ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ...ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህ
አምናለሁ ለእኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኚም
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ
ካወቅከኝ ይበቃኛል
የተረሳሁ ሲመስለኝ
መንፈስህ ያፀናኛል
አይኖችህ ፊት ውላለሁ
እንደብዙ ሆናለሁ
ታውቀኛለህ በስሜ
ሁሉን ባንተ እረሳለሁ
እፅናናለሁ...ፊትህን ሳይ
እበረታለሁ...ፊትህ ሳይ
ቀና እላለሁ...ፊትህን ሳይ
እበረታለሁ...አይንህን ሳይ
የለኝም የምመካበት
ልቤን የማስጠጋበት
የውጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት
ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ
ልብን ትደግፋለህ!
ያለፍሽበትን የሂወት መንገድ ባላቅም በብዙ መዝሙሮችሽ የእግዚአብሔር እረጂነትን ስዘምሪ ሰማለውና ስፀልይ እኔንም እንደ ሀና እርዳኝ እለዋለው ተባረኪ ከዚበላይ ጌታ በብዙ ረድቶ ብዙ ያዘምርሽ ተባረኪ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
የለኝም የምፅናናበት ልቤን የምጥልበት
የዉስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ😭🙏
እኔ የለኝም የምመካበት ልቤን የማሰጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ ሀኔዬ ጌታ እባርክሽ❤❤❤
አሜንንንንን ፀጋ ይብዛልሽ
ኢየሱስ የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ ኢየሱስ በገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ ተሰፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት የመኖር አቅሜ የልቤን ጠ ገን የልቤ ፅናት የለኝም የምመካበት ልቤን ማስጠጋበት የውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትደግፋለህ የለኝም ምፅናናበት ልቤን ምጥልበት😢😢
praise God 🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን 🙏🙏🥰🥰🥰
እውነት ያፆናናል 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክህ እድሚያችን ሁሉ የእግዚአብሔር ሃሳብ በ ማድረግ ይለቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅከኝ ይበቃኛል 😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ሀኒቾ❤
she knows how to sing, praise and worship😘😘😘
ምን እንደሚሻልሽ🥰🥰 ጌታ ፀጋውን ጨማምሮ ይስጥሽ ተባረኪልን🙌🙌🙌 ስለማይረሳን ክብር ይሁንለት🥰🥰🥰 ይኸው ሙሉ አልበም ለመስማት ገብቼ እዚው መዝሙር ላይ ቀረሁ ለስንተኛ ጊዜ እንደደጋገምኩት😊
አልተረሳሁም በአንተ ዘንድ 🙏🙏
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ሀኒቾ❤❤
ደግሞ እንደገና ልንባረክ😊
የማያሳፍር ሰራተኛ ያደረገሽ የጸጋ ሁሉ አምላክ ይባረክ! ሐኒ ሁሌም ድንቅ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
እንወድሻለን ተባረኪ ሃንሾ❤
Yene+የእኛ የሁላችን እናት ሃሃሃንንዬ❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ🤲🤲🙏
ሀንየ እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርክ ሂወት በጣም በከበደኝ ጊዜ ይሄው መዝምሮችሽን እየሰማሁ እግዚአብሔር እንደማይተወኝ እያስብኩ እፅናናለሁ
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ ። ምንጊዜም !
ተባረኪ !
አሜን አሜን 🥺🥺🥺
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ...... Amen
ሀንዬ ተባረኪልኝ ድንቅ ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው እሰይ ስምህ ይክበር እየሱስ
አሜን አሜን ተባርኬበታለው ❤❤
God bless you hani zamnshi yibrki
አሜን ጌታ ይባርክሽ ሐኒ
MY FAV TRACK😢😭❤
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ሀንቾ❤
God bless you Hanaye. You are such a blessing to our generation. And I am blessed to be the first one on the comment section. 😉
🙌
Amen tebareki❤❤❤
ሀንቾ ተባረክልኝ!!
መዝሙሮችሽን ሰምቼ እንዳጠግብ የሚያደርገው ክርስቶስን ያማከለ መሆኑ ነዉ።
አገልግሎት ክርስቶስን ያማከለ ሲሆን መልዕክቱ ዘመን ዘለል ይሆናል።
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ።
አሜን አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ😢🙏
ሀኒቾ ምን ልበልሽ ❤❤❤ በቃ ዘምሪ ዘመንሽ ይባረክ ከነ ቤተሰቦችሽ
❤❤❤❤❤❤❤ አስተዋሻ አለኝ
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም!
ይህን አምናለሁ
ስለ በዛልሽ ምህረት ጌታን እናመሰግናለን
ሀንዬ ስወድሽ ኢየሱስዬ በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ ዘመንሽ በፊቱ ይለቅ ቤትሽ ልጆችሽ የነካሽ ሁሉ ይባረክ
ኢየሱስ ያድናል አሜን የኔ እንደው ምን ላድርግሽ ወንጌሉን ዘመርሽ የተባረክሽ ነሽ🙏🥰🥰❤❤❤🎉🎉🎉
Hancho egzabeher amlaki zamnshine yibark banchi mazmure bizu tebarkhalw awnim tsagawuni yidarbebshi ❤
ሀኒዬ ተባረኪልን እንወድሻለን ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰🥰
I've been crying listening to this song.... getaye ayresam 😢😢❤❤❤ tebareki hanichoye
አልተረሳሁም
Bereketina kibir xibebim misganam wudasem haylim birtatim kezelalem eskezelalem letaredew beg yihun amen
Libin be haset yemimola mezmur :: hanichoye tebareki❤
የዚህ አስደናቂ ቃላትና ዜማ ሰጪ ይባረክ። ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባርክሽ። አግዚአብሔር በአንቺ አንደበት ባስቀመጣቸው ዝማሬዎች እየተፅናናን እንኖራለንም። ተባረኩልኝ
ሀንዬ አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ!!!
God wanted someone to sing with a voice full of grace so He created Hanna.
yeleghim yemimekabet
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አልተረሳሁም❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🤲🤲🙏
ኢየሱስ ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ ያሰፈርካቸዉ በክብር ፅፈህ ሀኒዬ ተባረኪልኝ
አሜን አሜን የኔ ጌታ
Yelbe neh selame guwadeya yezelaleme❤
Hanicho geta zemenshin yibark altersahum😢❤
God.Bless you 🙏
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅኸኝ ይበቃኛል 🥺
የተረሳሁ ሲመስለኝ መንፈስህ ያፀናኛል✝️
ሀኑዬ ደግሜ ደጋግሜ እያደመጥኩት ያለ track ነው
እግዚአብሔር የልብ አይደል?ይኸው አፅናናኝ ዛሬም
ጌታ ልቤን አየልኝ💜🔥
አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ
አልተረሳሁም በጣም የሚያጽናኑ የሚያበረቱ ድንቅ መዝሙሮች ናቸው
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
🙏🙏🙏
ተባረኪ ሀኑዬ ተባርኬበታለሁ
God bless u dear❤❤❤
የለኝም የምመካበት ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትጠብቃለህ❤❤❤❤❤❤❤❤hanyeeeeeeeeeeeeee
አልተረሳሁም በአን ዘንድ
ሃኒቾ ተባረኪ
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
HANIYE TEBAREKILGN❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም ለምልሚ ሃኒዬ ፀጋ ይብዛልሽ🙌❤️
God bless you my dear. You are our blessing and gift from our Lord Jesus. I love Jesus again and again when I hear your songs.
አትረሳኝም አንተ
ሰውን ከቶ አትጥልም🙏🙏🙏🙏
እንኳን እግዚሒሄር ረዳሸ!ተባርኪ!!🙏 ሰማይ ይፍሰስልሸ 🥰🥰🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ጸጋ በብዙ ይብዛልሽ።
የምወድሽ ተባረኪልኝ ❤🎉❤🎉❤
Hanicho our blessing.❤🎉
አልተረሳሁም 😢
Eyesus sew ayresam uffff beka zm blesh tebarki hanicho ❤
Tebareki enwedshalen hulem zemriln hanichoye from amu university ❤
እጽናናለሁ ፊትህ ሳይ! አሜን።
ሀና ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!
አሜሜንን❤️የተወደደሽ ሀኒዬ ዘመንሽ ይባርክ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ❤️🥰🥰🙏🙏
❤❤❤ አሜን በዚህ እፅናናለሁ
Wow it's amazing song God bless you Metsenagna yemihon geta selalen kebru yisfa
ኢየሱስ ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ❤❤❤
Abet geta seraw tsgaw setotaw denk new
Ergata yalbet regt yale zemare
Getan selanchi akeberewalhu Hanne yene konjoo tebarki
Heywet yezemr ❤❤❤❤❤ andebet becha aydelem ewnet new
Ewdshalhu ❤❤❤
የለኝም የምፅናናበት ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትደግፋለህ🙏
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወከኝ ይበቃኛል❤❤❤❤
ለምልሚ እህታችን ሀኒ❤