ከንፈራን ለመጀመሪያ ጊዜ በሚድያ ሳምካት ❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 877

  • @haileyeroyal2127
    @haileyeroyal2127  ปีที่แล้ว +207

    ሙሉን እዩት ❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው ปีที่แล้ว +140

    ስርአታችሁ ያምራል እውነትም ሐበሻ ኩሩ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤😍

    • @teguadatsaga6745
      @teguadatsaga6745 ปีที่แล้ว

      አለባበስሽ ግን ከክርስቲያን አይጠበቅም በፈጣሪ

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +1

      ​@@teguadatsaga6745በማንም ሀይማኖት አይፈቀድም እሽ እማየ❤❤❤

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤❤❤

    • @Emebet917
      @Emebet917 ปีที่แล้ว

      ​@@hdbnokjul ነይ እንደማመር❤

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 6 หลายเดือนก่อน

      ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +61

    ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች እንኳን ለአብሣሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣችሁ

    • @teddytefta-mn8rm
      @teddytefta-mn8rm ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zahra-eh6mu
      @Zahra-eh6mu ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 6 หลายเดือนก่อน

      ♥️♥️♥️♥️🌹🌹

  • @ሀይማኖትሙሉጌታ
    @ሀይማኖትሙሉጌታ ปีที่แล้ว +76

    ደስ የምትል ጥንዶች አይለያችሁ 🌹🌹

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @Ferahajemail
      @Ferahajemail ปีที่แล้ว

      ውነትምቀበጥሽ ምድነውጥያቄማብዛት አይሴት

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +31

    🤣🤣🤣🤣🤣ይሳሳማሉ ብዬ ስጠብቅ 🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣ደግ አደረጋቹ ከካሜ ራ ጀርባ እንደፈለጋቹ 🎉🎉😘😘😘😘

  • @enzeshgebrekidan4317
    @enzeshgebrekidan4317 ปีที่แล้ว +14

    ለጌታ የሚሳነው የለም በትክክ ወንድማችን 🙏
    እህቴ አምሮቦሻል ❤❤❤

  • @yohannestesfaye-zn4gi
    @yohannestesfaye-zn4gi ปีที่แล้ว +8

    ደስ ይላል የዛሬው እንደዚህ ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ፈታ አድርጋት አዳዲስ ነገርም ለማምጣት በርቱ እንወዳችኋለን

  • @-ic5zr
    @-ic5zr ปีที่แล้ว +8

    የኔዉዶች የዛሬዉ ደሰ ይላል በጣም እግዚያብሔረ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ ለዉግ ማረግ ያብቃችሁ ምኞታችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ መልካሙን እመኝላችኋለሁ የኔ ምረጦች ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 ปีที่แล้ว

    ዮርዲ ዛሬ እዉነትሽን ነዉ
    ስለ ድንግላዬ ዛሬ እዉነቱን እናገራለሁ ብለህ ነበር ለኛ ተመልካቾች ክብር የለህም

  • @aklilesayse8879
    @aklilesayse8879 ปีที่แล้ว +185

    ዮርዲ ግን በክረምት እንደዚህ አይለበስም ብትታመሚ እኛም ያመናል❤❤😂

    • @ከድራቲዩብ
      @ከድራቲዩብ ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha ปีที่แล้ว +5

      ሀሀሀሀ አሽቃባጪ ክክክክ😂😂😂😂

    • @aklilesayse8879
      @aklilesayse8879 ปีที่แล้ว +1

      @@oneallahbcha እና ያመናልኮ ክክክክክ ቤተሰብ+ ነን እኮ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha ปีที่แล้ว

      @@aklilesayse8879 ሀቅ ነዉ ክክክክ

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq ปีที่แล้ว

      Ewenet belehal 😂😂😂😅🤣😅🤣

  • @Jana-fy2hz
    @Jana-fy2hz ปีที่แล้ว +3

    ጎበዞች የምር በአደባባይማ ከፈራችሁን እዳትሳሳሙ ክብር ማጣት ነው የምር 😢😊😊❤❤❤❤በተረፈ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ 😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሳምካትብየተናድጅነበት ጨዋናችሁ ባህላችን መረሳትየለባችሁምየስውአገርባህል

  • @menenshiffa8269
    @menenshiffa8269 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናችሃለው ቀድማቹ ክብራችሁን ነው የጠበቃችሁት ሃይማኖታችሁንም በሃላችሁንየጠበቃችሁትሚዲያላይ መሳም እና ደግሞ ምንድነው በመጠጥ መጨመላለቅ ይሄ እኮ ፈን አይደለም ጥያቅያቹን ቀይሩ የራሳቹን ሚስጥር ሚዲያ ላይ ማውራት ስልጣኔ አይምስልሽ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +1

    በጣም አምሮባችኋን ውድድድ ነው የማረጋችሁ እነ ሸጋ🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 ปีที่แล้ว +74

    ጎበዞች እንዳታደርጉት በካሜራ ፊት ባህላችንም አይፈቅድም 💚💛❤️

  • @hehsh4885
    @hehsh4885 ปีที่แล้ว +38

    እስኪ በስማአብ ብላች አማትባችሁ ብሉ ጥሩ ነገር ማስተማር ከዚህ ይጀምራል😎

  • @ekramtsegaye9682
    @ekramtsegaye9682 ปีที่แล้ว

    Fexari kasebachuti belayi yisixachu yena widochi ayileyachu ewedachuwalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay ปีที่แล้ว

    Yorfi tigregna gobeze Nat eshi.exelent ❤🎉😅😮😊

  • @tube6031
    @tube6031 ปีที่แล้ว

    Wowww ሙድ ኣይትሓዚ👌ዮርዲ ግን ትግርኛ ጭፈራ የት ነው የለመድሽው?
    ሀይልዬም ሙድህ ኣሪፍ ነው ለማንኛውም ትመቹኛላችሁ ይመቻቹ

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሁለት ቀበጦች የኔ ሲዊት ውበታችሁ የለለ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @haut2294
    @haut2294 ปีที่แล้ว +10

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ሠፍ ብየ ማየቴ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @awetwelehawerya7007
    @awetwelehawerya7007 ปีที่แล้ว

    እስካሁን እንድ ግዜ ትግርኛ ጨፍራቹ አታቁም ነበር ዛሬ ጨፍራቹ ደስ ብለኛል

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይብዛላችሁ በጣም ታምራላችሁ አይለያያችሁ

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @MbvxzsMnvxdy
    @MbvxzsMnvxdy ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሰትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤🥰

  • @bilrketilahun4089
    @bilrketilahun4089 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ፈጣሪ አይለያቺሁ

  • @sedfdtgdgy8723
    @sedfdtgdgy8723 ปีที่แล้ว +3

    አገሯ ወሎ ነዉ አማራ ሳይት 😘😘😘

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 ปีที่แล้ว +1

    የመሬትም ድግል ጠፍቷል ዩርዲ አትናደጂ😁😂😂😂በተረፈ ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @Bsern-h6i
    @Bsern-h6i ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምትሉ ጥንዶች አይለያችሁ❤❤

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ስታምሩ ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ውዶችየ😍😍

    • @tanaworkmekannet9009
      @tanaworkmekannet9009 ปีที่แล้ว

      sweet ngeroc❤❤wedoch ❤❤bitam konjo❤❤❤❤

  • @IeeEe-fl7ub
    @IeeEe-fl7ub ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ ሀይልየ አሣቀኝ ምናለ ሀብታም ሁኘ ቤት በገዛሁላችሁ 1 ብቻ ነች ያለችኝ ቤት😂😂

  • @Ferahajemail
    @Ferahajemail ปีที่แล้ว

    ምነው ወድም የመጀመሪያፍቅር አይርሳም ትዝታውንልቀሰቅስነው የልጁም ህሊናይጎዳል በሷምርጫ ተስማምቻለሁ❤

  • @hayatabdullah9007
    @hayatabdullah9007 ปีที่แล้ว

    በጣም የምታምሩ ጥዶች ናቹህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว +23

    ፍትህ ለተስፍሻ ከሚጠጣዉም ከሚጎረሰዉ አጉርሱልን ሞዛዛ የሆነ ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 6 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍😍😍😍

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb ปีที่แล้ว

    😂😂😂🤣🤣🥰🥰🥰እኔ እራሱ ሰፍብዬ ሀልዬ አታጨናንቅዉ በዉስጥከካሜራዉጭይነግርሻል ድርቅአትበይ ባህላችንምአይፈቅድም

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን ปีที่แล้ว +2

    ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ሴት ቅመም ኮረሚማ ጣዝማ ማርርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀመለ ነኝ ከጎንደር እወዳችኋለው

  • @tigsititekleab1554
    @tigsititekleab1554 ปีที่แล้ว

    KKKKKKK Hailryr and yordi really nice lesson it is good to respect your culture and society🙏, it is really a good example for this generation keep it up beautiful creatures bless you.💕🙏💕🙏🌹
    Much Love Beautiful Couples 💕💕💕

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 ปีที่แล้ว +7

    እግዛብሔረን ለህብረተሰቡ እና ለባህላችን ያላቹህ ክብረ ሳላደንቅ አላልፉም ለብዙዎች ትምህረት ናቹህ❤️💜

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች አዎን አትሣሣሙ እሠዉ ፊት ጨዋነት ነዉጂ አለማወቅ አይዴለም

  • @AhmedAlhadi-x7n
    @AhmedAlhadi-x7n ปีที่แล้ว

    ሀይሌዬ ብዙ ቀልድ አታብዛ የኔ ዉድ

  • @MHAYYOUTUbe-n8z
    @MHAYYOUTUbe-n8z ปีที่แล้ว

    🎉🎉በቃየወርዲ የወድ ድግልና የለም አይዞሺ አምነሺ ተቀበይ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 ปีที่แล้ว

    እንዳትሳሳሙ የሠው መጋኛ ይመታችዃል እንደዛሬው ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂አቤት ስረአታችሁ ይመቻችሁ እኔ አፍሬ አይኔን ስይዝ አንሣሳምም አላልክም😅😅😅😅😅😅

  • @amentulahwodf565
    @amentulahwodf565 ปีที่แล้ว +2

    ስሜታችሁ ይቋረጥ 😂😂😂😂😂😂 ለምን አጨረስሱም ነበር 😂😂😂😂

    • @Fafi-sz9vo
      @Fafi-sz9vo ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hawulitube7001
    @hawulitube7001 ปีที่แล้ว +9

    እኔ እናንተን ለማየት ወደኋላ አልልም እኔን ግን የማየኝ የለም😢ኧረ ተው ቤቴን ጎብኙልኝ ሁላቸሁም ወዶች🥰ለማንኛውም እወዳችኋለሁ

  • @FanoseTolera
    @FanoseTolera ปีที่แล้ว +1

    Yene feqeroch setameruu koo ayeleyachu yordii bexam new yemewedesh yene feqer

  • @SamriShawul
    @SamriShawul ปีที่แล้ว +32

    ደስ የምትሉ ጥንዶች አይለያችሁ ❤

  • @فوزيهاثيوبي-ظ1ه
    @فوزيهاثيوبي-ظ1ه ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች 100 ሺ መግባት አለባቸው ጋይስ❤❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 ปีที่แล้ว

    ተሳሳሙ ሀይልየ ፋራ አትሁኑ የግድ ነው

  • @tigrayadey3468
    @tigrayadey3468 ปีที่แล้ว

    ብዙ ኣጋጣሚ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም ትግርኛ ትፈልጡ ኣይመስለንን ነይሩ ኩሉ ግዜ እየ ዝካታተለኩም ነይረ ብትግርኛ ሙዚቃ ምስ ጨፈርኩም እየ ኮምንት ክፅሕፈልኩም ደልየ እና ፍቅሩኹም የብዘሕዮ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀይሌዬ ኑሩልኝ ለኔ ለኔ ውይኔ ውዶቼ ሁሌም ዬናቴ አድናቅ ነኝ ትንሱ ናኝ መኛው

  • @mdet8849
    @mdet8849 ปีที่แล้ว

    ሀይልየን ሲጨፍር ነው ማየት ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว

    ፍቅራችሁን ያብዛአላችሁለዘላአለም እስከ ሕይወትአችሁ ፍፃሜ ድረስ ያርግላችሁ እላአለሁ🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾♥️🌹♥️🌹♥️

  • @AaAa-ot7xq
    @AaAa-ot7xq ปีที่แล้ว

    አኔ ትገርወት ኔይ አንተኤ ግን በጣም ነው አምወድአቹ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ
    @የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ ปีที่แล้ว +14

    የኔ ትወዳጆች መጣምነው እምወዳቹ የሃገሬ ልጆች❤❤🥺

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 ปีที่แล้ว

    weney telale bered nhase ymesl ksedu zersna mud aythaze tanks

  • @ቲጂጓልውቅሮ
    @ቲጂጓልውቅሮ ปีที่แล้ว +13

    ትግርኛ ሰለጨፈራቹ ደሰ ብሎኛል ሳብሰክራይብ ኣርግያለው እና ቀጥሉበት ከዘረኝነት ነፃ ሰለሆናቹ ይመቻቹ🥰🥰🥰❤💛🙏

  • @yemariyamaafireyoutube8936
    @yemariyamaafireyoutube8936 ปีที่แล้ว

    Yene wudochii dess sitiluu marochii nachu yemir betam new miwedachu ❤❤❤❤

  • @haylmaryamhaylye
    @haylmaryamhaylye ปีที่แล้ว

    ዮርዴ ግን ምን አድርገንሽ ነው ደረት ደረታችን ብለሽ ጨረሽን እኮ ሆሆ

  • @ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ
    @ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ ปีที่แล้ว

    ሉ ዙ ካሚራማን ሲ ብጣዕሚ እየ ዘፍቅረካ ያ በልለይ እሺ ዶ ሓፍትኩም ትግራወይቲ ካብ ከተማ ስዕዲ ዓረብ
    ግን ሙድ ከይትትሕዙ

  • @Mekdi-le8dl
    @Mekdi-le8dl ปีที่แล้ว

    Betam newu Des yemtlut selamachi bzt yabellgn kongowochi

  • @yimamahmed2304
    @yimamahmed2304 ปีที่แล้ว

    በዚህ አያዛችሁ አት ዛለቁም ያገራችን ሰው ሲተርት ምን ይላል ሳይጣጣሙ አስር ወለዱ ይላል ሲተርት

  • @dhdhegydydyr313
    @dhdhegydydyr313 ปีที่แล้ว +8

    በፍቅር ያንራችሁ. እና እስት ድምፅ ሁኑ በስደት ያሉ በእስርቤት እየተሰቃዩ ነው😢 ፍትህ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ አትሰሳሙ ነውርነው በጣምነውየምወዳቸሁ

  • @aserlopwle
    @aserlopwle ปีที่แล้ว

    yordi sekershi ስሜ ማነው እንዳትዪ

  • @Niget-ll3zs
    @Niget-ll3zs ปีที่แล้ว

    Wowwow Sewadachuu betam new yemiwedachu❤❤❤❤ wow debirogn nabere zenaa Adaregechuugn

  • @anshaali9353
    @anshaali9353 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አፍጥጨ ቀረሁ 😂😂😂😂😂የተመታችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TvbT-sd1ix
    @TvbT-sd1ix ปีที่แล้ว

    ውዶቹ ሀይልየ ዮሪዲ ልትሳሳሙ ነው ብየ አፍሬ ነበር ፈጣሪ ይባርካቹ አያስፈልግም መሳሳም

  • @ነኝየተዋህዶፍሬ
    @ነኝየተዋህዶፍሬ ปีที่แล้ว

    ብጣዕሚ ኮ ውድድድ የማርግሽ
    ብጣዕሚ እየ ፍትውትው ዘብለኩምም የኔ ምቅራት የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @saras3348
    @saras3348 ปีที่แล้ว

    Sitamiru❤❤❤gin ke zafen mazmuri beti zemiru arif naber😢😢mikinatum zafen axiyat inde hone taqalachu😢❤❤

  • @BrhenBrhen-fw5uf
    @BrhenBrhen-fw5uf ปีที่แล้ว

    የርድዬ ሙድ ኣታሓዚ ዋይ ግን ስወዳቹ እኮ ፈጣሪ አይልለያቹ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ ปีที่แล้ว

    እሯ በክረምቱ እንደዚህ አይነት አለባበስ አይበርድሽም እንዴ የክረምት ብርድ ይዞ በጥፊ እንዳይልሽ😂😂😂❤❤❤

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ምርጥ ነው ደሰሰ ያሚል ጊዜ ነበር🎉🎉❤❤❤🍷🍷🍕🍕

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤የኔ ምርጦች እረ ቶሎ ቶሎ ኑልን ትናፍቁናላችሁ ምርጦችዬ ጎበዞች ሰገጤዎች you tuberoch ናቸው ሚዲያ ላይ መተው ሚያሳቁን❤

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 ปีที่แล้ว +1

    ቅቅቅ 😂😂😂😂😂 ዮርዲ ሀይልዬ ድንግል አይደለህም በማለት መናደድ

  • @AbrahemRabe
    @AbrahemRabe ปีที่แล้ว +14

    ምርጦች ቃል ቃል ነው 100 ከሞላ 💍 ግድ ነው በየ መንገዱ ስልክ እየተቀበልን ሰብስክራይብ እያደረግን 😀

  • @kalokalo750
    @kalokalo750 ปีที่แล้ว

    ተሰማይእንደወረድክ አላለም😂😂

  • @saratube8205
    @saratube8205 ปีที่แล้ว

    Ehen muzik setwdut hule mircachu ehe new betam new mitmrut hayliye ina yordi

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁፍቅራችሁንይጨምርላችሁፈጣሪመሽአሏህ❤❤❤❤❤❤

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu ปีที่แล้ว +2

    እፉ የኔውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤የኔዋቹ

  • @AtsedeZerfu-t5h
    @AtsedeZerfu-t5h ปีที่แล้ว

    Stamru fetari mgnotachhun yasakalachhu

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว

    ዮርዲ ስወድሽ❤❤❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 ปีที่แล้ว

    😅😅😅 ሀይልዬ እሽ ድንግል አደለሁም አላለም

  • @Azme21-g9w
    @Azme21-g9w ปีที่แล้ว +1

    እውነት እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤

  • @birtukantassew
    @birtukantassew ปีที่แล้ว

    yordi mare wede hayelye tinsh tsebaye asamire

  • @zenatakile529
    @zenatakile529 ปีที่แล้ว

    Dasi sitilu siwdachu iko aylayachu♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @aberashyelfaged-ig5ls
    @aberashyelfaged-ig5ls ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሀይልዬ እኮ የተመታ ነው😘😘😘😅😅😅

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉቦች ስበሉ በስላሴ ስም ባርኩ አማትቡ አቡነዘመሰማያት አድርሱ ስንት አይን ያየዋል እኮ ምግባችሁን

  • @Gesh-n8b
    @Gesh-n8b ปีที่แล้ว +1

    ዮርዲ ጠርጥይ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr ปีที่แล้ว +8

    ❤❤ይመቻችሁ ❤❤አባ እንደ አህያ እየተጋቱ ሠላችቱናል 😂😂😂 መቻም እንደትሣሠሙ ሚዳያላይ ❤ፍቅር በቤት ያምራል(ይጨምራል አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅርችሁን❤❤

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ ปีที่แล้ว

    እኔ ደሞ ልትሣሣሙ መሥሎኝ😂😂😂😂😂

  • @felekhiel
    @felekhiel ปีที่แล้ว

    wow setameruu egezabere yetebekashu❤

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 ปีที่แล้ว

    የሰው ምክር መጥፎም ጥሩም አለ ግን ምክር ስትሰሙ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁ እንዲያምር በፀሎት ትጉ እህታችን አምሮብሻል ብዙ ዘፈን አታዳምጡ መዝሙር አዳምጡ መንፈሳችሁ ይታደሳል የማያልቅ ደስታ ይኖራችሀል

  • @GalTigrayhaftiTdfmeley
    @GalTigrayhaftiTdfmeley ปีที่แล้ว +2

    አሰይይይ ትቺላላቹ ደሞ ይትግሬ ጭፈራ በጣም ናው እምወዳቹ ሃሊየ ና ዩሩዱየ♥ እህታቹ💊

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 ปีที่แล้ว

    ዮርዲየ ወድሻለው የሚዲያ ሴት አድንቄ አላውቅም ግን ይቅርታ አልርባበስሺን አስተካክይ❤❤❤❤❤❤

  • @gebre6257
    @gebre6257 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወዳችሁ ውዶች ኑሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @najaadyusuf-xg7ey
    @najaadyusuf-xg7ey ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ ግንሐይሊ የዉቢን እና የናሒን ጨዋታቸዉ ነፍቆኛል ዝም አትበሎችዉ 😢😢😢😢😢አስታርቁ

  • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
    @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች እረ 1000000 enasegebachew

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    ውይ የእውነትም ባልናሜስት ካዲብሐር ይቀዳል