7 ዓመት ሙሉ ልብሷን አቅፌ ነው የምተኛው! አውሮፕላን በወረቀት ስዬ ልላክልሽ እና ተሳፍረሽ ነይ ትለኛለች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025
- #ethiobestrealestate የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
storm-visage-3...
ልጄ ናፈቀኝ አዲስ ሾው በድጋሜ እነሆ 🎉🎉🎉
ልጆችም ውላጆቻችሁን ፤ውላጆችም ልጆቻችሁን አጠገባችሁ እያሉ በሙሉ አቅማችሁ እና በፍቅር ተንከባከቡአቸው ምክንያቱም እየፈለጉ እድሉ የሌላቸው ብዙ ናቸውና እያልን ይህንን በአይነቱ አዲስ የሆነ ሾው እነሆ እንላችኋለን!!!
የዛሬ የልጄ ናፈቀኝ እንግዳችን ሜሮን ትባላለች ልጇን የወለደችው ግብጽ ሃገር ሲሆን ጡቷን በአግባቡ ሳታጠባት ለመለያየት ግድ ሆነባቸው ዛሬ በዶንኪ ትዩብ ከ 6 አመት በኋላ ልጇን ዛሬ በዶንኪ ትዩብ ልጇን ጥርት ባለ ካሜራ እና ድምጽ በቀጥታ ልታያት ነው ! እናት ከ 6 አመት በኋላ ልጇን ስታይ ምን ይሰማት ይሆን? ይህንን ልብ የሚነካ ቪዲዮ አብረን እንመልከት!
Get your tissues ready for this heartwarming reunion story! Today, we follow the journey of Meron, a mother who was separated from her daughter shortly after birth when the baby had difficulty breastfeeding. For 6 long years, Meron has yearned to see her child again.
Now, in a special live event on DonkeyTube, Meron will finally be able to lay eyes on her daughter for the first time in over a decade. After years of longing and heartbreak, this emotional mother-daughter reunion is sure to tug at your heartstrings.
Tune in as the camera captures the raw emotion and pure joy of a mother reconnecting with the child she thought she had lost forever. Witness the tears of happiness, the tight embraces, and the unbreakable bond that transcends time and circumstance.
This is a story of resilience, unconditional love, and the unbreakable spirit of a mother's heart. Don't miss this poignant and uplifting live event - join us in celebrating Meron and her daughter's triumphant reunion on DonkeyTube.
ልጄ ናፈቀኝ 1
• ከልጄ ጋር እንደዚህ አውርተን አናው...