ባለ ጣፋጭ አንደበቷ አፎሚያ በሳቅ ገደለችኝ!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @የበረሃዋእንስት
    @የበረሃዋእንስት 2 ปีที่แล้ว +439

    ሆደን አቆሰለችው የራሷን አለም የምትኖር ድንቅ ህፃን

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 2 ปีที่แล้ว +238

    በቃ ትክክለኛ ህጻን ልጅ ማለት እንደዚህ ነው
    ልጅ እንደ ህጻን ሆኖ ሲያድግ ደስ ይላል
    እድግ ያርግሽ የኔ ኬክ ❤❤❤

    • @kedijamohamed6791
      @kedijamohamed6791 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇹✔️✔️✔️✔️✔️✔️💞💋

  • @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
    @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +69

    እውነት እሼ የዛሬዋ ትለያለች:: የልጅ የህፃን አንደበት ያላት: እንደ እድሜዋ የምታወራ ጣፋጭና ኮልታፋ 🌸🌸🌸🌸

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 ปีที่แล้ว +124

    አሁን ገና ህፃን መጣች የራሷን አለም ነው እምትኖረው የኔ እናት ስታምር. ማሻአሏግ አላህ ያሳድግሽ እደው እማየ አባየ ስትል ስጣፍጥ ያረብ እኛንምእዲህለመባል አብቃን እሸ. አተንም በቅርብ

  • @amusebah6444
    @amusebah6444 2 ปีที่แล้ว +58

    ትክክለኛ ልጅ ናት የልጅ ባሃሪ ያላት አላህ ያሳድግሽ እንዳንቺ አይነቱን የልጅ ለዛ ያለውን ልጅ ይስጠኝ😍

  • @geniyeeyu8654
    @geniyeeyu8654 2 ปีที่แล้ว +746

    ይቺን ጣፍጭ ድጋሚ ትቅርብ የሚል 😍😍

    • @shegareethio5224
      @shegareethio5224 2 ปีที่แล้ว +4

      Please be geta tekrab degame eshe semotlik

    • @tsehayeasfaw1244
      @tsehayeasfaw1244 2 ปีที่แล้ว +4

      እውነት እንዴ እይደለም እስር ግዜ ትቅረብ

    • @آمنهمحمدالحميري
      @آمنهمحمدالحميري 2 ปีที่แล้ว

      ተሳክቶላት ቡስክሌቷን እንድትሸለም i wish.

    • @kidisttafess2967
      @kidisttafess2967 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደገና ትቅረብ😍😍😍😍😍😘😀😀😀

  • @kiya_tad543
    @kiya_tad543 2 ปีที่แล้ว +65

    እስቲ 1M VIEW እናስገባና የልቧ ነገር ይሳካላት ቅመም የሆነች ልጅ 😍😍😍😍😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @natey16
    @natey16 2 ปีที่แล้ว +185

    ❤❤ልጅ እንደ ልጅ ሲያወራ ልክ እንደዚች ልጅ ቀልባችንን ሰብስበን ያለመሳቀቅ እናያለን❤❤

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 2 ปีที่แล้ว +16

    እቺ ነች ልጅ አሁን ገና
    እውነት ድንቅ ልጅ አቀረብክ
    ልጅ እንደ ልጅ ሲያወራ ሲናገር ነው ደስ የሚለው እንደነዚህ ከቀጠልክ ደስ ይላል 😍

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +345

    ማር የሆነች ልጅ 🥰🥰🥰 ለኢትዮጵያ የምትመኘዉ ሰንደቅ አላማዉን ከፍ ማረግ ነዉ ኢትዮጵያችን ሁሌም ከፍ ትበልልን 👍👍👍

    • @zed7360
      @zed7360 2 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👈

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว +3

      @@comedianeshetu
      እሸቱ መለሰ አተ የቁርጥ ቀን የተዋህዶ ልጅ ነህ እና ባታ አስራት ማርያም ዘዶዋ የተላለፈውን አላየኸውምን ድረሱልን ጥሪ ከተላለፈ ቆይቶል እና መንግስት መገዱን ሊዘጋብነው ያሉነው እኛም ውጭ ያለነው ያቅማችን እረዳለን አተም አባታችን ቀርበህ ችግራቸውን ብትጠይቅ ጥሩ ነው ብዙ ሰው ኮሚዲያን እሸቱ ይስማ አሳፍረነም ያሉ ምነቱን ጥሎብሀል

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንን

    • @zinashabebe1878
      @zinashabebe1878 2 ปีที่แล้ว +1

      Sisisi.AMEN

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 2 ปีที่แล้ว +13

    ደስ የምትል ልጅ ጣፋጭ ትክክል የልጅ ጨዋታ በድሜዋ ልክ እድግ በይ💕💕💕

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว +360

    እውነተኛ ህፃን በእድሜዋ ልክ የሆነች ተገኘች ስታምር

  • @tigibekele3761
    @tigibekele3761 2 ปีที่แล้ว +77

    በቃ ትክክለኛ ልጅ በራሷ አለም የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +188

    የወንድ ልጅ ስም ቦዘዞ ነው አለች😂😂😂😂እስኪ እስከዛሬ ከቀረቡት ልጆች ፍታ ያደረገችን ናት ያላችሁ👍

    • @ubahmuhammadubahmuhammad8838
      @ubahmuhammadubahmuhammad8838 2 ปีที่แล้ว +5

      በተለይ ስታነብ

    • @aloyoutube9144
      @aloyoutube9144 2 ปีที่แล้ว +5

      እውነተኛ ልጅ ናት ሌሎቹ እኔ የማላቀው ነው ሚያቁት ይቺ ፈታ ነው ያረገችኝ

    • @afi5295
      @afi5295 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ubahmuhammadubahmuhammad8838 እኔ ራሱ በሳቅ ነዉ ድክም ያሉኩት ስታነብ

  • @teweldemedhinberhane9921
    @teweldemedhinberhane9921 2 ปีที่แล้ว +129

    ኤርትራዊ ነኝ የእትዮጵያ ልጆች ሳዪ ለሃገራቸው ያላቸው ፍቅር ሳዪ ዉስጤን በደስታ ይሞላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻ ይባርክ ሰላም ለ ኢትዮ እና ኤርት ❤️❤️❤️❤️❤️✅✅

    • @adyd8686
      @adyd8686 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @مريممحمد-ج6س9م
      @مريممحمد-ج6س9م 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንን

    • @misrakroyer234
      @misrakroyer234 2 ปีที่แล้ว +2

      Geta abizto yebarkh !!

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ለሁላችን

    • @seaditube2196
      @seaditube2196 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እናንተም ኑሩልን ውድ ኤርትራውያን እንወዳችኋለን

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 2 ปีที่แล้ว +56

    የኔ ጣፋጭ ኩልትፍትፌ 😍😘
    የልጅነት ወዝ ያለሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤
    እናቶች እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤

  • @sameerasarasameera4194
    @sameerasarasameera4194 2 ปีที่แล้ว +9

    ልጅ በቃ እንዲህ የልጅነት ለዛ ሲኖረው በልጅነት ጣዕሙ ሲያድግ ደስ ይላል በቃ ልጅነት እንዲህ ነው

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 2 ปีที่แล้ว +38

    ፀሁፏን ትታ የልቧን ስታነብ በሳቅ ሞትኮ 😂😂😂😂😂በእዉነት እድግ በይ የኔ ማር ዉይ ስታምር😘😘😘😘😘

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ማር ትክክለኛ ህፃን እድግ በይልን እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ደስ ሲሉ

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu 2 ปีที่แล้ว +74

    የልጅ ወዝ ያላት የመጀመሪያ ጣፋጭ ልጅ❤

    • @honey48757
      @honey48757 2 ปีที่แล้ว

      Betam. Hitsanat Endezih Yewah Sihonu New Desssss Yemilut 😘😘😘😘😀😀😀
      Andandoch Aroge Nefs Yizew New Eko Yemiweledut kkkkk 🤔🤔🤔

  • @yonifeker4945
    @yonifeker4945 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በግርማው ያሳድግሽ ልጅ እንደዚ የልጅነት ጣሞን ይዞ ሲያድግ ደስ ይላል ደግሞ እርግጠኛ ነኝ አንድ ሚልየን ቪው አይደለም ከህዚያ በላይ አጊንተሽ ባይስክሉ ይገዛልሻል የኔ ቆንጆ ❤️❤️💞💞😍🚲🚲🚲🚴🚴🎊🎊

  • @እኔማነኝ-ፐ7አ
    @እኔማነኝ-ፐ7አ 2 ปีที่แล้ว +39

    ወይኔ የዛሬዋ ከሁሉም ልዩ ናት የልጅነት ፀባይ ያላት ልጅ ነች የኔ ማር

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 2 ปีที่แล้ว +18

    I am from 🇪🇷 but I like donkey tube...esha Wendam God blessed you..peace for 2 country 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏 I love you so much

    • @labanfustom7449
      @labanfustom7449 2 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu tnx so much my friend miss u so much...keep it up betam merti adnakha nehay...

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 2 ปีที่แล้ว +57

    አንተን ብቻ አይደለም ኤሼዬ እነንም በሳቅ ገድላኛለች። እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ክክክክክ

  • @mameseid7949
    @mameseid7949 2 ปีที่แล้ว +10

    የእዉነት ጣፋጪ የሆነች ልጂ 🥰🥰🥰የኔማ የኢትዮጵያ ን ሰንደቅዓላማ ከፍ አደርጋለሁ አለች ሀገራችን ከፍ ይበል ሠንደቋ!!!

  • @ኣለኩብተስፋ
    @ኣለኩብተስፋ 2 ปีที่แล้ว +680

    ኤርትራዊ ነኝ🇪🇷❤️🇪🇹 የኢትዮፒያ ልጆች በጣም ነው ምታዝናኑኝ ሰላም ፈላጊዮች ናቹ ና ሰላማቹ ይብዛህ🙏🙏🙏

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +9

    እድግግግግ በይልኝ የኔ ማርርር❤️❤️❤️
    የእዉነት ዛሬ በሳቅ ገደለችንኮ ሰው አንድ ቃልኳን አይሳሳትም🤣🤣🤣 የኔ ጣፋጭ🥰❤️

  • @mahletmoges4608
    @mahletmoges4608 2 ปีที่แล้ว +67

    ትሸለም ሳይክል ከልቤ ነው ተዝናንቼ ያየዋት ትክክለኛ ልጅ🇪🇹❤🇪🇹

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 ปีที่แล้ว +18

    ልጅ ማለት እደዚህ ነው የኔ ቆጆ♥

  • @ሙናየመራቢቴዋ
    @ሙናየመራቢቴዋ 2 ปีที่แล้ว +52

    ይቺ የእኛ ዘመን ልጅ ናት ውይይይይ 😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b 2 ปีที่แล้ว +8

    The best አራንባና ቆቦ ever!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +16

    _ከምር ታስቃለች ይህች ልጅ ውሻው ሆዴን ነከሰኝ የኔ ጣፋጭዬ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት አባቱ አፏ ይጠፍጣል በእናታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ እድግ በይልን🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍_

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ እንዲህ እንደልጅነቱ ሲሆን ደስ ይላል ተባሪኪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰

  • @abuimrantube2943
    @abuimrantube2943 2 ปีที่แล้ว +496

    እስከዛሬ ከመጡት ልጆች ሁሉ የልጂ ትክክለኛ መልስ የምትመልሰው ይች ነች ወድጃታለሁ

    • @Mohammed-jt2mj
      @Mohammed-jt2mj 2 ปีที่แล้ว +2

      ቀላል የኔ ጣፋጪ

    • @user-fb1tu8eh9b
      @user-fb1tu8eh9b 2 ปีที่แล้ว +9

      ስታነብ ልጂነቴን አስታወሠችኝ
      አላህ ይማራት እና አያቴ የሆነ ወረቀት ሠጠችኝ እና አብቢልኝ አለችን
      እኔም ልክ እንደዝች ጣፋጪ ህፃን የመሠለኝን ደረደርኩላት ጪራሺ ከወረቀቱ የለለውን ወላሂ ልጂነቴን ነው ያስታወሠችኝ አላህ ያሳድግሺ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-fb1tu8eh9b 😂😂😂

    • @mikoendlkgmalil.com5073
      @mikoendlkgmalil.com5073 2 ปีที่แล้ว +3

      Ewnet nw 👍🏾

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +3

      ጣፋጭ ነገር ናት😍
      ውዶቼ በዚው ደምሩኝ😘😍

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 2 ปีที่แล้ว +30

    ልጅቱ የአልማዝ በቀለን ነው የወሰደችው ሂሂሂሂ......ልክ እንደ አያትዋ ነች። ትክክለኛ ሕጻን ልጅ ነው ያቀረባችሁልን

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +15

    ሚጣ ሳይክል እድትሸለም ላይክ ቭው እንዲበዛ እዩላት የለ እሸቱ ይመችክ ወንድሜ በርታ

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 ปีที่แล้ว +17

    ሁሉም የሚቀርቡ ልጆች የራሳቸው የሆነ ሙድ አላቸው ፈታ ነው የሚያረጉኝ ልበ ንፁሐን💚💛❤

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 ปีที่แล้ว +103

    አሸ ባለቤትህን ለቤተሠቦችህ አስተዋውቀን በየሶሻል ሚዱያው እየ ቀባጠሩነውና ፍቃደኛ ከሆነች አንድቀን እድትጋብዝልን በትህትና እጠይቃለን እኛ የዶኪ ቲዮብ ቤተሠቦች አይተህ እዳታልፈኝ በሀሣቤ የሚሥማማ በላይክ አሳዩኝ

  • @helenmulugeta9081
    @helenmulugeta9081 2 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር የወንድምልችን የማዲንጎ አፈወርቅ አሟሟት ነፍስህ በሰላም ትርፍ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 ปีที่แล้ว +623

    ሳይክል ይገዛላት የምትሉ?😂😂😍😍😍

    • @seble106
      @seble106 2 ปีที่แล้ว

      እንዳውም መሩዋታል በራ ትሄድብን

    • @lomeworku223
      @lomeworku223 2 ปีที่แล้ว

      Me to

    • @kedijamohamed6791
      @kedijamohamed6791 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ይገዛላት

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ ปีที่แล้ว

      ​@@lomeworku223
      ክክክክክክክክ ምቱት

    • @lomeworku223
      @lomeworku223 ปีที่แล้ว

      @@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማር ደስ ስትል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ያልተጻፈውን እኮነው የምታነበው😂😂😂 በጣም ነው የተመቸችኝ ሸር እያደረግን አንድ ሚሊዮን እድትገባ በዚህ ሳምት 😍ሳይክል 😍 እድትሸለም ሸር አድርጉት

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 ปีที่แล้ว +51

    ኣቤት ደስ ስትሉ በተለይ የሄ ቻናል በጉጉት ነው የሚጠብቀው በርቱ

  • @Aነኝከዱባይ
    @Aነኝከዱባይ 2 ปีที่แล้ว +14

    ጣፋጪ የሆነቺልጅ
    እሼ ግን የጎዳናልጆች ብታቀርብ በጣምጥሩነው

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +47

    ወንድማችን ማዲንጎ አፈወርቅ ነብስክን ይማረው የኔ ጀግና ነብስ ይማር

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ምትጣፍጥ ልጅ ነች 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +28

    እሼ እንኳን ደና መጣክ ወድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እደዚህች ህፃን ደጋግሜ ያየሁት የለም ጣፋጭ የልጅ ለዛ ያላት የኔ ሜር እድግ በይ😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕

  • @addisalemkefelegn1691
    @addisalemkefelegn1691 2 ปีที่แล้ว +4

    እሼ ወንድማችን ኑርልን እውነት መደነቅ ያለብህ ሠው ነህ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን

  • @hulegebchanal3560
    @hulegebchanal3560 2 ปีที่แล้ว +3

    እሼ ላንተም እንደዚህ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ይስጥህ የኛንም ልጆች ይባርክልን

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔማር አድሚሊየን ገብታ። ሣይክሏ ይገዛላት። የኔ ጣፍጭ

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ጋራሚ የሆናችሁ ልጆች እኔ ራሡ የናተን ያክል ኮፍደንስ የለኝም !!!😘♥️💘

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 2 ปีที่แล้ว +177

    ለዚች ድንቅ ልጅ ሳይክል ይገዛ የምትሉ 👍

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
    @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጣፋጭ ስታምር በዚህ እድሜ አቸው ሰለ ሀገራቸው ማሰባችው ይገርመኛል ግንኮ ፈጣሪ ከነዚህ ልጆች እድንማር ይመሥለኛል ልቦና ይስጠንጂ🙏🙏🙏🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጨዋ አስተዋይ እንዴ ልጂ ያደገች ድንቅ ልጂ ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማር❤😘

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 2 ปีที่แล้ว +37

    ድንቅ ልጆች በጣም የሚወዳው ፕሮግራም❤👌 የወንድሜን ስም የወጣውት እኔ ነኝ ቦዞዞ 😂
    5:10 ልጅቷ አንቢቢ የተበለችሁን ትታ የልቧን አነበበች እኔ ደሞ እዚው በሰቅ እንበዬን አነባው

  • @hirut758
    @hirut758 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ጣፋጪ እድግ በይ 💞💞💞 በድምጻዊ ማዲንጎ አፍወርቅ ህልፈተ ሞት በጣም አዝነናል ነፍሱን ይማርልን😭😭😭😭

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +70

    ነፍስህን ይማረው ማዲንጎ ወንድማችን 🥺🙏 እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
    @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋጭ እመብርሀን ታሳድግሽ የኔ ማርርርር😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
    @እማፍቅርሶልያናእናቴ 2 ปีที่แล้ว +64

    ነብስ ይማር ማዲጎ እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን😭😭😭😭

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ 😂 ይህች እውነትም ህፃን ነች ሞኩኝ በሳቅ አይ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ በጥበቡ 🙏🙏🙏

    • @user-hx4ep6yv9m
      @user-hx4ep6yv9m 2 ปีที่แล้ว

      @ፀሀይ ዩቱብ አድረጌሻለው እማ አይከፈልበት ችግር የለም

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +3

    የእዉነት ስስቅ እንባዬ ተንጠባጠበ የኔ ጣፋጭ😘😘😘

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጣፉጭ እውይ ሰታምሪ አሼ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና በማያልቀው አብዝቶ ይሰጥህ🤲🤲

    • @kamermohammed1070
      @kamermohammed1070 2 ปีที่แล้ว

      ማርርርርርር እድግ ብይልኛ

  • @አራራይዜማ-ቨ2በ
    @አራራይዜማ-ቨ2በ 2 ปีที่แล้ว +5

    በሳቅ አፈረሰችን እኮ😂😂😂😂😂ጣፋጭ የሆነች ልጅ💚💛❤️

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 2 ปีที่แล้ว +321

    የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅን ነብስ ይማርልን ለቤተሰቡም መፅናናቱንና ብርታቱን እግዚያብሔር ይስጣችዉ

    • @keolusgeyorgs9296
      @keolusgeyorgs9296 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
      @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 ปีที่แล้ว +3

      የት ሃጄ እንደምጮህና እንደሚወጣልኝ እላውቅም እስኪ እላቅሱኝ ከወጣልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      @@መሰረትየታደስልጅአባቴንና ውዴ ደምሩኝ

    • @mdenatshom6352
      @mdenatshom6352 2 ปีที่แล้ว +2

      በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት በማዲጎና በታምራት ደስታ ሞት ለቤተሠቦቻቸው ሦብር ይስጣቸው

    • @ethiopiaabebe5033
      @ethiopiaabebe5033 2 ปีที่แล้ว +2

      እባክ ትላልቅ ሰዎችን እንደዚህ አቅርብልን እባክህ እንደዚህ ያዝናኑን ።

  • @freweiniteklemariam8055
    @freweiniteklemariam8055 2 ปีที่แล้ว +5

    kkkkkk l can't stop loughing she is funny and happy holyday peace and love for Eritreas and ethiopians ❤️❤️❤️❤️🇪🇹❤️🇪🇷💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚

  • @sosinawerku3240
    @sosinawerku3240 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነቱ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ለማማንም የሚያዳግት ፈጣሪ የገነት ያኑርልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +1

    አፎሚ ደግማ ትቅረብ ሳይክሉም ይገዛላት የኔ ጣፋጭ😍😘😘

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 ปีที่แล้ว +19

    የኔ ማር ትክክለኛ ህፃን እቺ ነችእድግ በይልኝ 😂😂😂

  • @Gman467
    @Gman467 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
    @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ከታፍጭም ጣፍጭ እድግ በይልኝ የኔ ልዩ 😘😘😘😘

  • @ዛይድyouTube
    @ዛይድyouTube 2 ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ኣደረሳቹ ንመስቀል ደመራ እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም ያርግልን ሞዲንጎ ነብሲ ይማር

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 ปีที่แล้ว +31

    እናቶች ደስ ሲሉ አፎሚያ ጣፍጭ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈላስፊት በልልኝ ሚጣን እና እናቶቹ በጣም ደስየሚሉ ነበሩ እድል ቢያገኙ ብዙ የሚያዝናኑ እናቶች አሉን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ የኔ ማር እድግ በይልኝ የንባብ ስልቷ የሚገርም ነው 😍😍😘

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ልጆች ስላዳመጣችሁኝ አመስግናለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 ปีที่แล้ว +25

    እውይ የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ ሰላም ለሀገራችን ሞት ቀርቶ ሰላም የምንሰማ ያድርገን

  • @eb8178
    @eb8178 2 ปีที่แล้ว +14

    I can't stop laughing..she is adorable.

    • @kiyakiya96
      @kiyakiya96 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጣፋጭ አደበት ነው ያላት ያልተፃፈ ስታነብ አደኛ

  • @nardosshegawu4195
    @nardosshegawu4195 2 ปีที่แล้ว +6

    የወድማችንን ነብስ በገነት ያኑርልን 🤲 የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬይቱ ትለያለች ኡፍፍፍ ነፈርኩ በሣቅ😀😀😀😀🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 ปีที่แล้ว +117

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን👏💒💚💛❤

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu አሜንንን

    • @labanfustom7449
      @labanfustom7449 2 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu amen Amen Amen merth sew

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 2 ปีที่แล้ว +10

    እንደ እድሜዋ የምትመልስ ልጂ ተገኘች ተመስገን

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +20

    ኧረ የዛሬዋ ደግሞ ማርነች😂😂❤❤

  • @لتانل-ر7ك
    @لتانل-ر7ك 2 ปีที่แล้ว +4

    ህፃንዋ መድረክ ላይ በድፍረት ተቀምጣ ለጥያቄዎችህ የመሰላትን መመለስዋ ድንቅ ልጅ ናት 😍

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጣፋጭ እንዴት ነው ምትጣፍጠው እኔማ ሱስ ሆነብኝ ድንቅ ልጆች የዶንኪ ቤተሰቦች እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹ ውዶችዬ ያመቱ በሰላም ያድርሰን🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +4

    ልጅነት እንዴት ደስ ይላል??💕💕💕ማለፉ ይቆጫል:: ድጋሚ የማይገኝ ልጅነት💕👧

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 2 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ ወየው ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂

  • @elsabetwubshet5599
    @elsabetwubshet5599 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ያሳድግሽ🙏🙏🙏

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว +38

    በመላው አለም ሰላም ይስፈን ሀገራችን ሰላምይሁንልን ጦርነት በቃይበለን

  • @tigisttube8422
    @tigisttube8422 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የሰድግሽ ያኔ ማር እሼቱዬ መቼ ነው ልጄ እንደዚህ የምት ቀርቦ አንቴ ንፁሁ እትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይጠብቁ እሼ❤❤🇪🇹

  • @lilicho12
    @lilicho12 2 ปีที่แล้ว +7

    እውይ የኔ ጣፋጭ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂እግዝኣብሄር ያሳዲግሽ❤❤❤❤

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 2 ปีที่แล้ว +12

    😂😂😂እረ የዛሬዋ ጩጬ ተመቸችኝ ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለው አላለችም

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 2 ปีที่แล้ว +3

    እድግበይ ማማዬ ጣፋጭ የሆነች ልጅ አይዞሽ እምዬ ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤️🙏❤️

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 ปีที่แล้ว +4

    እድግ በይ የኔ ወርቅ እውነተ ድንቅ ልጅ 🥰

  • @etsubdinkdessalew6099
    @etsubdinkdessalew6099 2 ปีที่แล้ว +1

    በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ።
    የኢትዮጵያ ተስፍወች ናችሁ እና አገራችን ሰላም ያርግልን።
    ሳቃችሁን ያቆይልን ❤❤❤

  • @almaz3602
    @almaz3602 2 ปีที่แล้ว +28

    ላዚች ጣፋጭ ልጅ ሳይክል ይጋዛላት የሚትሉ Like // (( በ3 ቀን 1 ሚሊዮን Views መገባት አለበት

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว +3

    እሼ እናቶችን ደግመህ አቅርብልን ❤❤❤💪💪💪👍👍 ከቻልክ አባቶችንም

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 ปีที่แล้ว +121

    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን።

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@mokaruth6301 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@agareth1659 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @ለእኔህይወትክርስቶስነው
      @ለእኔህይወትክርስቶስነው ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

  • @getneshamare1038
    @getneshamare1038 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን የምርሽእናቶችን እንደዚህ ብታቀርብልን ማዝናናት ብቻ ሳይሆን ብዙ ቁም ነገር መማር እንችላለን