#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • ባይ ባይ ኤጀንሲ ቀረ በቤት ውስጥ ለምትሰሩ በሙሉ UAE (ዱባይ) በሰራተኛ ቅጥር ዙሪያ ያሳለፈችውን ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደምትቀበለው አስታወቀች።

ความคิดเห็น • 391

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ 3 ปีที่แล้ว +46

    እስከኪ እደኔ የተሰቃየ ካለ በዱባይ ደላሎች ላይክ 👍 እፍፍፍፍፍ አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ቋሚ ስራ ላይ ነኝ

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 3 ปีที่แล้ว +13

    እሰይይይ ኤጀንሲዎች አፈር ብሉ አሁን ፀሎቴ ነው 👍

    • @kemilawelo
      @kemilawelo 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭💪💪💪እሰይ ኡፍፍፍፍ ቶሎ ያሠማኝ የኔ ኢጀሢ 7:56

    • @kemilawelo
      @kemilawelo 3 หลายเดือนก่อน

      ያረብ ቀጣይ የዱባይ ኢጀሢወችን ቶሎ ጥቅር ይበልባቸው😢😢😢😢😢

  • @የገጥርልጅ
    @የገጥርልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዴ አይነት ለስራተኛ እግ መውጣቱ እጅግ ብጣም ደስ ይላል እውነት ያድርግልን አባ ድላላዎች ግደለ ግቡ

    • @kadedjakadedja3481
      @kadedjakadedja3481 3 ปีที่แล้ว

      Dhifaama wajin lakobsaa Wasabi keesan naergaa kan nuti isin argaanun nugargaraa

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 3 ปีที่แล้ว +6

    አረ በተለይ አጂማን ያሉት እጀንሲ ፈጣሪ ያጥፋቸዉ በጣም መጥፎ ናቸዉ እነሱም አበሻ ዉነዉ እንዴት እንደሚያረጋቸዉ ፈጣሪ እነሱን ያጥፋልን

    • @itqanshop3926
      @itqanshop3926 3 ปีที่แล้ว

      አቦ ይድፋቼው የአቡዳቢም እንደዛው ናቼው ስው ሲያመናጭቁ ምናባታቼው ወንበር ላይ ስለተቀመጡ ብቻ ሠው ማመናጨቃቸው

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie 5 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ከርሳሞች አድ ናቸዉ

    • @ለመኖርእንኑር
      @ለመኖርእንኑር 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ብቻ ፈጣሪ ይይባቸው

  • @kemilawelo
    @kemilawelo 3 หลายเดือนก่อน

    ሡበሀን አላህ 😢😢😢እደኔ በኢጀሢ ብሩን የተበላ የተበደ በላይክ በኮመት ግለፁልኝ ያበረታኛል ውዶቸ❤❤ስወዳችሁ😢😢😢😢😢

  • @TemerabduAbdu
    @TemerabduAbdu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስላካፈልከንእናመሰግናለን

  • @konjitseifu3324
    @konjitseifu3324 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድም ግን አሁን ላይ ድባይ በቤት ሰራተኝነት ጀምሯል???

  • @meremaoumer9453
    @meremaoumer9453 3 ปีที่แล้ว +1

    በአድሡህግደመወዝስንትነውየምታውቁንገሩኝ

  • @GenetTanag
    @GenetTanag 3 ปีที่แล้ว +2

    ሄሎ ቶማሰ ጠፈቶ ምሠሩልጆች መንገሠት ጋረ ሆኖ መሠረት ይችላሉ ወይሰ እንደት ነዉ አሰት አብራራ ሰልክ ቁጥሩ እዚህ ለይ አሰቀምጥ ፓሰፖረት የሉት እንደት ነዉ

  • @asnakmekonen2315
    @asnakmekonen2315 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ግን ቤት መቀየር እፈልጋለሁ ከመጣሁ 4አመቴ ነው ግን አሁን በጣም መሮኛል ሰዎቼ በጣም ክፉ ናቸው ወይ ደሞዝ አይጨምሩ ወይ ደሞ መሳፈር እፈልጋለሁ ስል እሺ እያሉ ሞኝ አርገውኝ አለሁ ይህ በደል ደሞ በደላሎች ምክንያት ነው

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 5 หลายเดือนก่อน

    እረ አላምንም የቅልፍ ችግር አለብኝ እኔ ስራው ችግር የለውም ግን የቅልፍ ችግር ግን ቅጭላቴ ሊፈነዳ ነው እባካችሁ ተባበሩን እስኪ እናያለን

  • @suaada6004
    @suaada6004 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አምስት አመት በኩትራት ሰርቻለሁ አሁን ግን ከሴትዮየጋ አልተስማማንም እናም ቀራማም ገብቻለሁ ባስቦርቴም ሊታደስ ሄዶ አልመጣም ሲመጣ ለመቀየር እፈልጋለሁ እዚህ ቤት ደሞ መስራት አልፈልግም በምን መልኩነው መቀየር የምችለው እዴትናዴት እደሆነ መቀየር የምችለው እባካችሁንገሩኝ ሴትዮየን ነግሪታለሁ ባስቦርቴ ሲመጣ እደምቀይር ነግሪታለሁ መላበሉኝ 15 ቀን ነውየቀረ ባስቦርቴ ሊመጣ

  • @adisuyrgashu5758
    @adisuyrgashu5758 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ዜና ነዉ ደስ ብሎናል እኔ የምጠይቅህ አዲስ ዱባይ መሄድ ለሚፈልጉት የት ነዉ ፖረሰስ የሚጀምሩት ብትነግረኝ ደስ ይለኞል

  • @denkiesile3954
    @denkiesile3954 3 ปีที่แล้ว +3

    4 ስዓት አይሞላም የምንተኛው ይው ስንተኛነው የምነራፈው
    20 ስዓት ነው የመስራው የምንስራው
    በሳምንት ቀርቱ በአመት አንድ ቀን ፈቃድ የለም
    ከአመት እስከ አመት እህህህ
    የቤት ስራተኛን መንግትይቃታል (ይወቀዋል)
    ሁለት አመት ጨርሳኳን ስትቀጥል
    ወይ ብር አይሰጡ ወይ እረፈት አይስጥ
    ብቸ ቸግሩን ስለመጣን ችለንዋል አምላካችነን ፈጣሪችንን ጤናችነን እንዲስጥን እየለመን

    • @inshaallah5217
      @inshaallah5217 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ያልፋል

    • @denkiesile3954
      @denkiesile3954 3 ปีที่แล้ว

      @@inshaallah5217 እሽ እህት አመስግናለሁ

    • @msratmm365
      @msratmm365 3 ปีที่แล้ว

      ያልፍል ሁቢ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ዜና ነዉ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @hanaabebeymaryamlij7364
    @hanaabebeymaryamlij7364 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ አሰሪ ከተቢር ሰራተኝ 800,ድርሃም ነው እኛ ሰራተኛ ስናመጣ የተቢር በአንዴ አንከፍልም ቀስ ብለ እሰከ 2, አመት ከፍለን መጨረሰ እንችላለን አለችኝ ቶሚዬ በማርያም ንገረኝ እውነት 800,ድርሃም ነው ደመወዝ

  • @makannnn9227
    @makannnn9227 3 ปีที่แล้ว +4

    አይይይይይ ወሬና ተግባር አይገናኚም ከወሬ መተግበር ይበልጣል

  • @SilsKar
    @SilsKar 5 หลายเดือนก่อน

    እኔሥ አልሀምዱሊላ እልፋቢሉ እልፋይገኛል ቤት ቀይሬ ደመወዜ ትንሺ ነውጂ ጥዳትነው የምሠራው እረፋት አለኝ

  • @tesfuyeadey
    @tesfuyeadey 4 หลายเดือนก่อน

    ቦታውየትነው

  • @user-ziyada
    @user-ziyada 3 ปีที่แล้ว +1

    በሣምንት አንድ ቀን ይቅርና እንደው እቤት ውስጥ እንኳ እረፍት በሰጡን ደስ ባለን ነበር ሰራተኛ ሲቀመጥ ደስ አይላቸውም ለዛውም የዱባይ ሰዎች ግን ይህ ነገር እውነት ነው ብዬ አላምንም ምክኒቱም ተግባር የላቸውም

  • @tesfuyeadey
    @tesfuyeadey 4 หลายเดือนก่อน

    ስልክቁጥሩንእንዴትእናገኛለን

  • @kidistayalewe5430
    @kidistayalewe5430 3 ปีที่แล้ว +1

    በፊት መጥተት እየሰራል ያለነውስ ይመለከታል ወይ ማለቴ በማይመች ቤት ውስጥ እየሰራል ያለን

  • @SilsKar
    @SilsKar 5 หลายเดือนก่อน

    በፉት የመጣነውሣ አደጋቢደርሥብን እጀሢው ከተዘጋብን ወየት እንህድ ኧርአሥረዱን ለኛም

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 5 หลายเดือนก่อน

    የቅልፍ ሰአት እሚሰጠኝ 4ሰአት ብቻ ናት እንዴት ይሄ በቂ ሊሆን ይችላል ስራምኳን ብጨርስ አያስተኙኝም ብቻ አላቅመ ችግሩን ስራ ጨርሻለሁ ብየኳን ብናገር ስራ ፈልጋ ታሰራኛለች እንዳልተኛ

  • @lemlemsirani8902
    @lemlemsirani8902 3 ปีที่แล้ว

    ቶምዬ ቆይ ይህግ ዛይዎጣ በፊት የመጣነውስ ሰራመቀየር ብንፈልግ እና ደሞ ህጉ ሳይዎጣበፊት ስለመጣን እረፍት በሁንህግ ይሰጠናል ውይስ አንችልም ማለቴ በፊትየመጣነውስ ህጉሳይዎጣበፊት ስራመቀየርብንፈልግና እረፊት ብንፈልግስ

  • @Solli780
    @Solli780 หลายเดือนก่อน

    አረ ዱባይ ላይ እህቴን ኮንትራት አላስገባም ሉዋት ለ ሁለት ዎር ለአንድ ዎር እያስገቡ ከስራ ያስዎጡዋታል ምን እናድርግ 🥺🥺በሰው ሂወት ይጫዎታሉ

  • @እመቤትዩቱብ-ኀ7አ
    @እመቤትዩቱብ-ኀ7አ 3 ปีที่แล้ว

    ያንተምሠላምዪበዛየቆየሠውገናቦዙያያልእድሜዪሥጠን

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ሖነ ጥሩ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saragirma5402
    @saragirma5402 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውው ነገሩ በጣም አርፍ ነው እኔ እዚሁ ኦማን ይህን ያህል አመታት ተንከረትቼ ውይይይይይይይይይይ ያኔ ነበር ወንድማችን እባክህ በዚህ የሚጠየቀው ጥያቄ መልስልን ፖሊስ አሁን እህቴ ቅርብ እለት ከቤይሩት ወደ ዱባይ ገብታለች ነገር ግን ለሥራው ገብታ እየሰራች ነው ምናልባት የሆነ ነገር ቢፈጠር እንዴት ነው ሚቶነው እሷ ብቻ አይደለም ሌሎች እህቶቼም አሉ ለእነዚህ ምንድነው ሚፈጠረው እስክ ንገረን ወንድማችን ቶሚ ቲዩብ የሚያስችል ከሆነ 🙏👫በፖስ ፉል@✍️✍️

  • @ekrammohammed9240
    @ekrammohammed9240 3 ปีที่แล้ว +1

    ተድቢር ማለት የገባው ንገሩኝ

  • @LovelyJigsawPuzzle-zj9te
    @LovelyJigsawPuzzle-zj9te 3 หลายเดือนก่อน

    ተድቢር ማለት ምንድነው ቃሉ እኔ ዱባይ ነው እምሰራው እና ከቢሮ ነው የወሰዱኝ ሰዎቹ

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ በጣም ደስ ይላል ግን መጀመሪያ ስራ ላይ ያለነው እንደት ነው ቤት መቀየረ ምንችለው
    የተረዳ ካለ ያስረዳን

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz 3 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ በጣም ነወ ደሥይላል ግን ተቀጥረን እምንሠራው እዴትነው ቤት መቀየረ የሚቻለው እሥኪ የገባው ካለ ያሥረዳኝ

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ ለኔም አሥረዱኝ ኩትራት ለምንሠራው ቤት መቀየር እንችላለንወይ

    • @ዜድየደሙፍሬ
      @ዜድየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ ምያስረዳ የለም ሁሉም ግራ ገብቶታል

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ 3 ปีที่แล้ว

      እኔማ መኖሪያ የተሠራልኝ ዱባይ በሠውየየ ወድም ስም እኔ የምሠራው ኡማን ጨቆኛል እደት እደምሆን

    • @ዜድየደሙፍሬ
      @ዜድየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ እንደት ይሄማ አስቸጋሪ ነው ስጠየቅም ምመልስ የለም ማማዬ አይዞሽ ካልሆነ ሀገራችን ገብተን በአድሱ ሕግ ተመልሶ መምጣት ነው

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 5 หลายเดือนก่อน

    ከሁሉም የሚያሰጋኝ ነገር ከስራ ብዛት የተነሳ ሴትነኝና ለወደፊት ለልጅ ያለኝ ፍላጎት በተስፋ እዳይቀርነዉ

  • @mesiyoutube8932
    @mesiyoutube8932 3 ปีที่แล้ว +1

    Bexami tnx 👍👍👍

  • @user-oz2up5mv4m
    @user-oz2up5mv4m 7 หลายเดือนก่อน

    Hi ወንድሜ በዚሕ አጀንሲ የመታውት እና እቤት መቀየር ከፈለኩ እችላለው ነው ሴትዮየ ማለቴ አሰረዬ አታሳፍረኝም

  • @seadsead7161
    @seadsead7161 3 ปีที่แล้ว +5

    አዉን የአለነው የቤት ሰራተኝ ለመቀየር የት ነው እምንሄደዉ የአመጡን ከተዘጋ ወንድም መልስልኝ

    • @ፍቅርእውነትነው-ዐ2በ
      @ፍቅርእውነትነው-ዐ2በ 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄነው👍ወይ ቤይሩት ጉድ ሰራችንኮ ማፊ ዶላር

    • @ዜድየደሙፍሬ
      @ዜድየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ እሱ ነው

    • @ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ
      @ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ 3 ปีที่แล้ว +1

      ጎግል ገብተሽ የተድቢር አድራሻ ፈልጊ ከዛ አናግሪያቸው ብዙ ብራች አላቸው እና ባለሽበት ከተማ በተከፈተው አድራሻ አናግሪያቸወረ

    • @ሀሊማዩቱብ
      @ሀሊማዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ ምድነው ተድቢር እስኪ በደንብ አስረዱን

    • @FETUMAEBRAHIMTUBE
      @FETUMAEBRAHIMTUBE 3 ปีที่แล้ว

      ሰአዲ ድምምሪኝ

  • @tgstadne6521
    @tgstadne6521 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ለኔ ስልክ አሰቀምጡልኝ አሰርየ ኩንተራት ልጨረስ አንድ ወር ነዉ የሸረኝ ካሁኑ እየተጨቃጨቀችኝ ነዉ በደሙዚ ነዉ የተጣለነዉ በመብቴ እሸጥሸ አለሁ እያለች
    ብሮ ዚግ ነዉ ምብቴ ነዉ እያለች እየጮህችብኝ ነዉ በፈጠረችሁ የተግቢር ቁጥር አሰቀመጡልኝ ከፈልግሸ አሳፍርሸ አለሁ እያለች 😥😥😥😥

    • @tgstadne6521
      @tgstadne6521 2 ปีที่แล้ว

      ማለት የቀረኝ ለማለት ነዉ

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድም መብሩክ አሁን ለሚመጡት ይጠቅማቸዋል

  • @fevengemeshu4736
    @fevengemeshu4736 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Madina-qe4em
    @Madina-qe4em ปีที่แล้ว

    ስልክ አስቀምጥልን ለወንድስ ምን አማራጭ አለ የምታቁ አስረዱኝ ከኢትዮጰያ ለመምጣት

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ከተሰራበት አልሃምዱሊላህ

  • @nbg5324
    @nbg5324 2 ปีที่แล้ว

    እመሰግናላን ግን ከመጣሁ 1 ዓመቴ ነው ግን ቤት አል ቅያሪ ኩትም ባጣም ችግር ላይ ነኝ እባካቹሁ እርዱኝ ዬት ነው የምሄዶ

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 3 ปีที่แล้ว

    ቶማስየ ከቻልክ ንገረን ጠፍተን የምንሠራውስ እንደትነው እኛንሥ አያካትትም አሳውቀን እንደትነው የምንሆነው?????☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @SilsKar
    @SilsKar 5 หลายเดือนก่อน

    ኧርለኛ ፋት ለመጣነውም እሥቡ ቢሮከተዘጋ ወየት እንህድ ኧርየኔቢሮ የምርጦችምርጥ ነበርች ወላሂ ኩትራት ሥጨርሥ ወደቢሮነበር የምመለሠው እደት ልሁን የገባውካለ አብራሩልኝ

  • @hanayemarishehtibay6128
    @hanayemarishehtibay6128 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔ መቀየረ እፈልጋለሁ ግን አልገባኛም

  • @sollsoll5506
    @sollsoll5506 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ኣስደሳቹ መረጃህ ኣመሰግናለሁ ኣቡ ዳሃቢ ያላው ተድቢር ቢሮው የትጋ ነው

    • @meserethadush808
      @meserethadush808 3 ปีที่แล้ว

      Buzu bota new gin demo kalidya...berger king akebabay ale

  • @TemerabduAbdu
    @TemerabduAbdu 5 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ

  • @bisunezhbisunezh9284
    @bisunezhbisunezh9284 3 ปีที่แล้ว +1

    ኩዌትስ

  • @Solli780
    @Solli780 หลายเดือนก่อน

    የመቼ ነው 🤔

  • @mekdesgirma9267
    @mekdesgirma9267 2 ปีที่แล้ว

    ብፍሪ ቪዛ መሕዓድ አፈልጋለሁ አባክህ ሰልክ ላክልኝ

  • @user-oz2up5mv4m
    @user-oz2up5mv4m 7 หลายเดือนก่อน

    Hi sealim neaw በናትሕ ነገረኝ የመታውት በዱባይ ኤጀንሲ ነው ግን መከየር ከፈለኩኝ እችላለው እንዴ በናትክ ነገረኝ

  • @tigestababe8742
    @tigestababe8742 3 ปีที่แล้ว

    ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @lisawmechelethiowolayitaso9920
    @lisawmechelethiowolayitaso9920 3 ปีที่แล้ว

    Yessss yeeesssssss🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 3 ปีที่แล้ว

    Tnx bro nice information

  • @lalalala6501
    @lalalala6501 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @gladysmajdalani8037
    @gladysmajdalani8037 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ግን እየሰሩ ያሉትስ እንዴት ነው ሚሆኑት አገራቸው መግባት አይችሉም

  • @mahamedoromo102
    @mahamedoromo102 2 ปีที่แล้ว

    ለወንዶች ምንስራው ስራ.ይኖር

  • @yemsrachitamiru6696
    @yemsrachitamiru6696 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ሀሳብ ነው በኤጄንሲ ተቀጣሪዎች
    ቤት መቀየር ከፈለጉ
    አሰሪዎቻቸውስ ካልፈለጉ ወዴት ይወስዳሉ
    መንግስት ወዳዘጋጀው ነው ሚወስዱት?

  • @sabrinahalhinai3286
    @sabrinahalhinai3286 3 ปีที่แล้ว +1

    Good

  • @setra-th8yt
    @setra-th8yt 6 หลายเดือนก่อน

    ረበአላሕ እኔሥ ተሠቃየሁ 1አመትከ7ወርሖነኝ ደመወዝ በሠአት አይሠጡኝም ሤምም አናወጣም አሉኝ ዋይፋይነበር ዘጋችብኝ ረበአላሕ ተባበሩኝኡፍፍፍፍፍ

  • @bisunezhbisunezh9284
    @bisunezhbisunezh9284 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ቶሚ

  • @asmamehammed4498
    @asmamehammed4498 3 ปีที่แล้ว

    የስድስት ወር አሰርቼ ነበር እና አሁን ኢትዮጵያ ለመሄድ ስል ምን ማድረግ አለብኝ ያሰራሁት አቡዳቢ ነበር አሁን ያለሁት ዱባይ ነው እባካቹ ንገሩኝ ምን ማድረግ እናደለብኝ

  • @صوفيابنتمحمد
    @صوفيابنتمحمد 3 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ስልካቸውን አሰቀምጥልን መደወል እፈልጋለሁ

  • @ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ
    @ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን ከቻልክ አድራሻ አስቀምጥላቸው

  • @ZawuduAsebe
    @ZawuduAsebe 6 หลายเดือนก่อน

    Betam des ylali tebarek demoz yelm enem tklklonal gena adsi neni 2 wore new

  • @masratm5377
    @masratm5377 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰገናለን

  • @SeadaHasen
    @SeadaHasen 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ የመጣሁበት ነውተድቢር እና ደላላወቺ አይደሉ እደ እሚሰሩት አሰቃዮን በቻ እውናት ይሁን

  • @seidahmed620
    @seidahmed620 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ

  • @yanshial8896
    @yanshial8896 3 ปีที่แล้ว +1

    የስራ ጫና ያልብን ይህግ ሳይመጣ ያለ ስራተኖች ቤት መቀየር መብት ይኖራል ይህን ማወቅ እፈልጋለን

  • @shaikahhalhammadi621
    @shaikahhalhammadi621 2 ปีที่แล้ว

    Ejjensi sizaga fit yemaxanaw indet naw bet maqayar mn chilaw asibun inyanim marasat yellabinim weyinis tayayizo naw kadisu hig gaar? ?

  • @ሀሊማዩቱብ
    @ሀሊማዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ዜናው በጣም ሀሪፍ ነው ግን እንደት ነው የምናገኛቸው በኦንላንስ ማነጋገር ይቻላል ወይ

  • @yilefashewahirpe8392
    @yilefashewahirpe8392 2 ปีที่แล้ว

    ከኢትዮጵያ እንዴት ነው አፕላይድ የምናደርገው

  • @destadesta4898
    @destadesta4898 ปีที่แล้ว

    ወነት ነው ግን.....

  • @ZawuduAsebe
    @ZawuduAsebe 6 หลายเดือนก่อน

    Esh ahun bedlal ymtnew endet enhonalen ?????

  • @እመንእንጂአትፍራ-ኀ1ነ
    @እመንእንጂአትፍራ-ኀ1ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠፍተን የምንሰራስ ምን እንሆናለን?

  • @user-oz2up5mv4m
    @user-oz2up5mv4m 7 หลายเดือนก่อน

    Hi sealim neaw በናትሕ ነገረኝ የመታውት በዱባይ ኤጀንሲ ነው ግን መከየር ከፈለኩኝ እችላለው እንዴ በናትክ ነገረኝ 😢

  • @SahedgH
    @SahedgH 6 หลายเดือนก่อน

    ሀለዉነትተሆነመሸአላ

  • @tamanishhaile5839
    @tamanishhaile5839 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @አበበድጀኔአበበድጀኔ
    @አበበድጀኔአበበድጀኔ 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kamriyasafeeq8558
    @kamriyasafeeq8558 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 3 ปีที่แล้ว

    በፍት የመጡትስ እንዴት ነዉ ህጉን መቀየር ይቻላል

  • @tesfuyeadey
    @tesfuyeadey 4 หลายเดือนก่อน

    መሄድእፈልጋለው

  • @asnatiro9907
    @asnatiro9907 3 ปีที่แล้ว +1

    Get yibarkachu nurileng

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 3 ปีที่แล้ว

    ህጉ ሳይቀየር በፊትየመጣን እንድት እነውቃለን የተድቢን ቁጥር

  • @bousaynaAdana
    @bousaynaAdana หลายเดือนก่อน

    ሀይ

  • @ስርጉተሚካኤል
    @ስርጉተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    wowwwwwwwwww thank you

  • @siteyhali8928
    @siteyhali8928 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቶሚ ውሽት እዳይሆን ታፍነናል እኮ መድረሻ የሌለው አረጉን እኮ መደሞች

  • @getegete4554
    @getegete4554 3 ปีที่แล้ว

    Wow አመሰግናለሁ ግን እኔ በዝ ድርጅት ነው ስራ የጋበሁት አንድ አስራ አምስት ቅን ሆኖሃል እኔ ያልጋበኝ የዳመዎዝ ታማን ስንትናው ታብሎሃል ከታውሰና እስር ንጋራኝ ?

  • @aiynoaiyno5073
    @aiynoaiyno5073 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመሥጌን🇪🇹🇰🇼

  • @banchu2136
    @banchu2136 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እንአመሰግናለን ወንድም

  • @ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ
    @ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ 3 ปีที่แล้ว

    እኳን ገላገለን ተድቢር ምርጥ ናቸው

  • @user-gz7hm6ny1y
    @user-gz7hm6ny1y 3 ปีที่แล้ว

    አንሁን ለምሳሌ አሉ በየሰዉ ቤቱ ተቀጥረዉ የሚኖሩት ለነሱስ ማነዉ አላፊነት ሚወስደዉ ደሞዛችንስ ምንያህል ነዉ ሚከፈለን እረፍትስ ።በደብ ብታብራራልኝ ወድሜ አመሰግናለሁ

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ 3 ปีที่แล้ว

      በተለይለኔ በዱባይ መጥቸ ኡማነው ያለውት እደት እደምሆን አላቅም በአሁኑ ሥአት ወደዱባይ መሄድ አይቻልም ኬላ ተዘግቶ ነል መገድ እኔ መሥራት እፈልጋለው መሣፈር አልፈልግም ሥላቸው ሠወቸ መገድ ሢከፈት የዱባይ 5000 ከፍለን አሣደሠንልሽ እንመልሥሻለን ይላሉ ይቻል ይሆን ፓስፖርቴም 3 ወር ነው የቀረው ሊዘጋ

  • @nbjj5374
    @nbjj5374 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም እነመሰግነለሁ ደመወዝን በተመለከተ አደትነዉ ብታብራራልን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ4ጸ 3 ปีที่แล้ว

    ወድማችን እሥኪሥልክህን አሥቀምጥልን እዚህ ያለንው እደት ነው እኔ መኖርያ የተሠራልኝ በዱባይ በሠውየየ ወድም ሥም ነኝ እና የምሠራው ኦማንነው በየ 6 ወር ዱባይ እየወሠዱ ይመልሡኝ ነበር አሁን አመት ሊሆነኝ ነው ኮረና ከመጣጀምሮ ሄጀ አላቅም አሠሪወቸን ሥጠይቃቸው ዱባይ እንወሥድሽና 5000 ብር ከፍለን መልሠን እናመጣሻለን አሉ ችግር አይኖረውመይ በማርያም መልሠልኝ

  • @madamdammadam2635
    @madamdammadam2635 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @masaratmasarat6409
    @masaratmasarat6409 3 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልል 🇪🇹🇦🇪አግዚአብሔር ይመስገን 👍👍👏👏

  • @procell803
    @procell803 3 ปีที่แล้ว

    አዲስ ለምንመጣ ጥሩ ትምህርት ነው የሰተሀን ግን ቁጥርህን ብታስከምጥልን ከይቅርታ ጋር

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 3 ปีที่แล้ว

    Wow!!!!

  • @haityemer2090
    @haityemer2090 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢጀንሲ እና ኢንባሲ ተብየወቺ አልሀምዱሊላ የመሸነገር ይነጋል ለሥም ነበር የተቀመጡት የሠዉ ችግር የማይገባቸዉ

    • @marditube1775
      @marditube1775 3 ปีที่แล้ว

      ቀላል ከነዚያውም እየተደባደብ የራሳቸውን ዜጋ ለመዳም ወግነው

  • @elsaterefe4038
    @elsaterefe4038 3 ปีที่แล้ว

    እወነት ብለኪል ወንድሚ በጣም ደሰ የሚል ነወ