ከ75ሺ በላይ ህፃናት እና እናቶችን እረድቻለሁ! ​መሰረት አዛገ | Meseret Azage|​⁠ |Ethiopia| @DawitDreams​⁠

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • In this special episode of 21 ክፍለ ዘመን , We have Meseret Azage, the inspiring founder of Meseret NGO, to explore her remarkable life journey. Meseret’s path is one of passion and purpose, as she dedicates her life to uplifting communities and providing support to those in need. From overcoming personal challenges to establishing an organization that touches countless lives, Meseret shares the pivotal moments that shaped her mission and the lessons she’s learned along the way. Her story is not just about leadership, but about the profound impact one person can have when driven by compassion and a desire to serve. Join us on this emotional and empowering journey that will inspire you to follow your own calling and make a meaningful difference in the world.
    Tune in to hear how Meseret turned her vision into reality, the obstacles she overcame, and the incredible success stories that emerged from her work. Whether you’re looking for motivation, insight into NGO work, or simply a story of human resilience, this episode is for you.
    Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDrea...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

ความคิดเห็น • 43

  • @ምዕራፍዩቱብሚሊ
    @ምዕራፍዩቱብሚሊ 19 วันที่ผ่านมา +3

    እችትዋ ቀን በጉጉት ናው የሚጠብቃት እንየም ከልጅነትየ ጀሙሮ ለሌላ ሶው መድረስ እወድ ነበር አሁኑም ማዘር ቴሬዛ ያደረጋቾው ነገረት ስያይ ፍላጎትየ ጨመረ በቅርብ ቀን ህሌም አሰካለው ብየ አምናለው ጅግና ሰት ❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሴት ልጅ ጀግና ሰትሆን ሀገር ትቀየራለች😊❤

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 19 วันที่ผ่านมา +3

    ያገራችንማዘር መሰረት ጀግና ነሽ እኔም እራይሽን እደምከተል ህልም አለኝ

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 14 วันที่ผ่านมา

    መተዛዘን ካለ የፈጣሪ በረከት ሁሌም አለ

  • @Tadesse52
    @Tadesse52 19 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you so much for sharing your experience and kindness
    ❤❤❤❤😮❤❤

  • @NurhassenMohammedAddiramy
    @NurhassenMohammedAddiramy 19 วันที่ผ่านมา +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ደምሩኝ አላህ ያግዛችሁ አግዙኝ

  • @BiladinFujata
    @BiladinFujata 19 วันที่ผ่านมา +3

    ፍት ለዬቫን ደውት ምነው ዝም አልክ ፍት ለዬቫን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pj2gs2yk3z
    @user-pj2gs2yk3z 19 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም እነዴት ናችህ ቤተሰቦች ምክራችህ ያሰፈልገኛል እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ደሞዚ በኢትዮጵያ 60 ነው ግን ግን ምን እንደሚወሰደው አላውቅ ልጅች እሰደጋል በተረፈ ምንም ነገር ተቀማጭ አይኖረኝም በሰደት እደሞዬ አለቀ ወይ አለበላበት ወይ አለብሰበት ወይ አለዚናናበት እረ ግራ ገባ ሰው እንድት ነወ አበታም የሚሆን እኔ ሰረች መሆን አላችልኩም ምክራቹህን አካፈሉኝ

  • @YassinBerihun-s2w
    @YassinBerihun-s2w 19 วันที่ผ่านมา

    Most humble,inspired, and dedicated mom ,may Allah keeps you safe 🙏

  • @AnleyDessieSyoum
    @AnleyDessieSyoum 18 วันที่ผ่านมา

    Yes, you are always a visionary woman!
    Thank you for sharing your strong work and leadership!
    You are examplary women leader and have been contributing more to your people and country.

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነሽ

  • @Mebri19
    @Mebri19 19 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ በብዙ ይባርካቹ እናንተ ጀግኖች ናቹ

  • @SabaAlem-sr7cr
    @SabaAlem-sr7cr 16 วันที่ผ่านมา

    መሲዬ የኔ መልካም እጅግ በጣም ነው ምወድሽ።

  • @Hanigirmay
    @Hanigirmay 17 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዴ ዛሬ ልቤ ነክቶኝ ኣያቅም (የኣፍሪካ ማዘር ትሬዛ ) ❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @TigistGeresu
    @TigistGeresu 18 วันที่ผ่านมา

    Yes Yes Yes respected Mesi God Bless you!!!! I have no words!

  • @KadarAsafa
    @KadarAsafa 6 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ሴት

  • @Love-h4w
    @Love-h4w 16 วันที่ผ่านมา

    Mesey yene konjo my good sister I missed you a lot ❤❤❤❤❤ hope that we will meet again

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 14 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much Good blesse you 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @genetaraya4854
    @genetaraya4854 19 วันที่ผ่านมา

    Jegna nesh ❤ I am proud of you ! You have long live life 🎉 !

  • @SaidaAdam-hf9il
    @SaidaAdam-hf9il 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሀናን ባቡል ከይር ጋብዙልን

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 18 วันที่ผ่านมา

    Woooow Mesi Ye21 kifilezemen Jegina Zemenish Hulu yibarek❤❤❤❤🎉🎉

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 19 วันที่ผ่านมา

    Enm mesrat eflgaluge, yebegoadragot sera ,Insh allh❤🤲

  • @BirhaneWerku
    @BirhaneWerku 19 วันที่ผ่านมา +1

    Masiye jegna

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን መስየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DereseBelay-mc2um
    @DereseBelay-mc2um 19 วันที่ผ่านมา

    Haadha keenya ishee cimtuu mul'ata guddaa qabdu guddaa si jaallanna umurii dheeraa Waaqni siif haa kennu♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BirhaneWerku
    @BirhaneWerku 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 19 วันที่ผ่านมา

    Min aynit tenkar set nat ewnt ,tegrmaluge❤👏

  • @fifi-kt5ig
    @fifi-kt5ig 19 วันที่ผ่านมา

    Wow amazing women you inspire me 🥰🇪🇷

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 19 วันที่ผ่านมา

    Amazing woman

  • @Fetiya-x2e
    @Fetiya-x2e 18 วันที่ผ่านมา

    Mashallah rejem edema allah yanuresh

  • @danizere328
    @danizere328 18 วันที่ผ่านมา

    Good job 🎉

  • @betemezmur23
    @betemezmur23 19 วันที่ผ่านมา

    ምርጦችዬ 100 ኣስገቡኝ 😊😊❤❤❤

  • @MeronMeri-z3u
    @MeronMeri-z3u 18 วันที่ผ่านมา

    Betam jagna set nesh berchi❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 18 วันที่ผ่านมา

    ስንት መጥፎ ሴቶች ኣሉ ሴትን ከኣላማዋ የሚያደናቅፉ ቅናተኞች ሲከፋትና ስትቸገር የሚቀልዱ የሚደሰቱ ወንድ እንዲበድላትም ኣብረው የሚተባበሩ ሴት ሁነው ሴትን የሚጎዶ ሰይጣኖች ኣሉ።😠😕 ኣንቺ ግን የተቸገሩ ተስፋ የቆረጡ ሴቶችንና ህጻናትን ተስፋ ሰጥተሽ ደግፈሽ ከነበሩበት መጥፎ ሂወት ኣውጥተሽ ሂወት የዘራሽላቸው ኣሁንም በበጎ ስራሽ የምትቀጥይ መልካም ሴት ነሽ። በትግራይ ክልልም ጭምር ብትረጂ ጥሩ ነበር እዛውም በጣም የተቸገሩ ሴቶችና ህፃናት ኣሉ። ንፁህ ኢትዮጵያዊትዋ ከዚህ በላይ ምንም ቃላት የለኝም ኣንችን ለማድነቅ ንግግሮችሽ ተስፋ ጥንካሬ እውነት መልካምነት የሚገልፁ ናቸው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በሄድሽበት ሁሉ መድሃኒኣለም ይከተልሽ በሰራሽው ስራ እጥፍ ድርብ ኣርጎ ጌታ ይመልስልሽ👌 💕🙏። እነዚህ የቻሉትን የሚያበረክቱ ቀና ሰዎችንም የሚመሰገኑ ናቸው🙏

  • @MuluneshfocheEltiro
    @MuluneshfocheEltiro 19 วันที่ผ่านมา +1

    ድርብብ ያልሽ ታሚርያለሽ!!

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 19 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትም አዛገ አዝግ የሆነች ሴትዮ

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    27 30 48

  • @MuluneshfocheEltiro
    @MuluneshfocheEltiro 19 วันที่ผ่านมา

    Please also help me if you support in little bit, l can do more. Thanks

  • @KadarAsafa
    @KadarAsafa 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤