ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እናመስግናለንጠበቃ የሱፍ ❤🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን
TEBAREKELEGE WEDO YE KEDESTE ETHIOPIA LEGE SELAMEHE YEBEZA...
Thank you!
ውድ ጠበቃ የሱፍ እውነት ፈጣሪ ይባርክህ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረክ ነው ያለኸው ። እኔ በውክልና 2013 ዓም በውልና ማስረጃ ተዋዉየ ቤት ገዝቸ አለሁኝ ነገር ግን በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት መንገድ በመዘጋቱና በተለያዩ ግዚያት በነበሩት የመሬት ነክ አገልግሎት መቋረጥ ምክንያት በፍ/ህ/ቀጥር 2878 በተደነገገው መሰረት ውሉን በክፍለ ከተማ አላስመዘገብኩም እና በዚህ ሳምንት ለማስመዝገብ እችላለሁ ? ወይስ ግዜ ገደብ አለውአመሰግናለሁኝ
እሺ አየር ካርታ ያላቸዉ ቤትሥ እንዴት ነዉ የሚያዩ እስኪ ንገረን
ጠበቃ ሰላም ነው በዚህ በያዝነው ዓመት ከገበሬዎች ላይ መሬት መግዛት ይቻላል ከሸጡስ በምን ዋስትና ነው የሚሸጡልን?
በጣ ም እናመሰግናለን ። ስለ። ኮንዶሚኒየም ከድር ከሆነሰ
እኔ በመንደር ውል ነው መረት የገዛሁትዛሬ በስሜ አዛውረ ቤት ሰርቻለሁ ሻጩ ከአኢንግድ ሻጩ መን መብት ይኖረዋል
Hi. Yousaf. Romdan Karim
Thank u.
ህገዊ ካርታ የሌለው የቤት ሽያጭ ውል እና ማስረጃ ማፈራረም አይችልም። በመንደር ሽያጭ ውል የሚፈፀሙ ደግሞ ህጋዊ ሠነድ እና ካርታ የሌለው መሬት እና ቤት ነው። ለምሣሌ እንደዚህ አይነት የፍርድ ቤት ክርክር የሚነሣባቸው ከአርሦ አደር ላይ የሚፈፀመው የመሬት እና የቤት ሽያጭ ላይ ነው ። ጉዳዩ ከእንደዚህ አይነት ችግር ጋር ተያያዥ ሲሆን እንዴት ነው❓
የሽያጭ ውል ስምምነት ኦርጂናሉን ነው ወይስ ኮፒውን ፋይል ላይ የምናያይዘው?
ፋርጂድ ወረቀት ከሆነስ የተሸጠብን
ስልክህን ላክልን
0911308235
በጣም እናመስግናለንጠበቃ የሱፍ ❤🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን
TEBAREKELEGE WEDO YE KEDESTE ETHIOPIA LEGE SELAMEHE YEBEZA...
Thank you!
ውድ ጠበቃ የሱፍ እውነት ፈጣሪ ይባርክህ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረክ ነው ያለኸው ። እኔ በውክልና 2013 ዓም በውልና ማስረጃ ተዋዉየ ቤት ገዝቸ አለሁኝ ነገር ግን በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት መንገድ በመዘጋቱና በተለያዩ ግዚያት በነበሩት የመሬት ነክ አገልግሎት መቋረጥ ምክንያት በፍ/ህ/ቀጥር 2878 በተደነገገው መሰረት ውሉን በክፍለ ከተማ አላስመዘገብኩም እና በዚህ ሳምንት ለማስመዝገብ እችላለሁ ? ወይስ ግዜ ገደብ አለው
አመሰግናለሁኝ