//ትንሽ እረፍት// ከበሮ በሰው እጅ ሲይዙት?... "ይደለቃል"😂😂//በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 143

  • @edlawittewelde2571
    @edlawittewelde2571 4 หลายเดือนก่อน +84

    😂😂😂 Yo EBS finally found the perfect host She’s super fun professional and so polite I think I’m gonna start tuning in now

  • @azizatube8146
    @azizatube8146 4 หลายเดือนก่อน +24

    እሄን ሙያ እየናቁ ሰርተው በሉ ብለው ነው ብዙ ስም የሚያወጡልን EBS እናመሰግናለን ክብር ለባለሙያ እናቶች እናቴ ኑሪልኝ ሳይጎልብኝ አሳድገሽኛል ❤❤❤

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 หลายเดือนก่อน +2

      ምነም አይሰጣችሁ ይህእኮ ጥበብነው እህት

    • @azizatube8146
      @azizatube8146 4 หลายเดือนก่อน

      @@zindzind3952 ለሚገባውማ አወ ነው ግን ብዙ አሉ የሀሳብ ደሀ

    • @ፋጢማኢብራሂም
      @ፋጢማኢብራሂም 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ እኛ ጥበበኞች ክብር ይገባናል

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec 4 หลายเดือนก่อน +1

      ግን አሁን ድረስ አልቀረም ስማችነን ያለስም እየጠሩ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 หลายเดือนก่อน

      ደደብናቸው እድህ እማሉት

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 4 หลายเดือนก่อน +29

    ድምጿ በጣም ያምራል የአዲሷ ልጅ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @donimaickel3425
    @donimaickel3425 4 หลายเดือนก่อน +25

    ወይ የኢትዮጵያ ህዝብ😂😂😂አዲስ ነገር ለመልመድ እኮ ይከብደናል 😂😂😂ችግር እኮ ነው ...ደሞ እኮ ስታምር

  • @firehiwotayalew5615
    @firehiwotayalew5615 4 หลายเดือนก่อน +9

    Great pair ! am i the only one who is impressed by the lady representing the pottery she is amazing ! great host , great sense of humer and very professional !

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 4 หลายเดือนก่อน +20

    ምን አገባችሁ መቼም በርቺ ብሎ ማበርታትጠፍቶብናል አንቺ ግን በርቺ እነመቅዲ ያሳለፉትን አይተሻል ማንም ስላለሽ ሳይሆን የራስሽን ባህሪ ይዘሽ ቆንጆ ፕሮግራም አቅርቢ ይመችሽ ጥበቡዬ

  • @bemnetdegefu5561
    @bemnetdegefu5561 4 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ጎበዝ ናት ገና ከመጀመሯ ቀወጠቺው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ 🎉❤

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 4 หลายเดือนก่อน +26

    የተዋጣላት ተወዳጅ ሆስት እንደምትሆን ጥርጥር የለኝም ❤

  • @ebronmame9298
    @ebronmame9298 4 หลายเดือนก่อน +13

    ለሚሰራ ሰዉ መጥፎ ሀሳብ ሚሰጥ እራሱ ትንሽ የሆነ ሰዉ ነዉ የኢቢኤስ ጋዜጠኞች በሙሉ ስወዳቹ ጥበብም እንኳን በሰላም መጣሽ በስራሽ በርቺ ቀበጥ እንዳትሆኚ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 4 หลายเดือนก่อน +20

    ማን እንደናት ማን እዳሀገር ❤መልካም ስራ ❤🎉❤🎉

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati 4 หลายเดือนก่อน +19

    ጥበብዬ ስወድሽ በርቺ welcome too ebs

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጥበብዬ በጣም ቆንጆነሽ በርቺ❤ ምትሳደቡ ሰዎች ማስተዋል ይስጣቹህ ማንም ሰው ሰርቶ የማያቀውን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሞክር አይችልም ድጋሚ ልጅቱ ጎበዝነች እኔ ብሖን እራሴን ባንዴ ነው ምስተው ዱባይ ሙቀት በጣም በሚኖር ሰሀት ውጩጋ ለ1 ሰሀት ከቆየሁ እወድቃለው እናም ጭስ ደግሞ ከባድ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ይከብዳል እና አትሳደቡ ነው

  • @efremhadgu3950
    @efremhadgu3950 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጥበብይ በጣም ጎበዝ እደጀማሪም አትመስይም 🎉

  • @RozaLema
    @RozaLema 4 หลายเดือนก่อน +5

    I'm happy to see u gril on ebs I know she do better ❤❤❤❤❤ love you gril

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 4 หลายเดือนก่อน +29

    ደስ ስትል🎉🎉❤❤❤

  • @kalye1768
    @kalye1768 4 หลายเดือนก่อน +4

    EBS Just got a perfect host ❤❤❤

  • @gizekufu129
    @gizekufu129 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቅል ጭንቅላት ወይይይ ልጅቷ ደስ ትላለች 😂😂😂😂😂😍😍👌👌👌

  • @johnnybelay9198
    @johnnybelay9198 4 หลายเดือนก่อน +11

    She is Funny and cute tebuka Well come❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 หลายเดือนก่อน +12

    She is funny and cute ❤

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 4 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 4 หลายเดือนก่อน +10

    መልካም የስራ ጊዜ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሉላየ ና መቅድ፣እንኳን ለአድሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምሩት ሊድያ ታደሰ መቼ ነው ወደ ስራ የምትመለሰው የኢቢኤስ ድምቀት ናችሁ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 หลายเดือนก่อน +13

    ጀግና ሴት አቦ ይመችሸ

  • @tsiongmedhn2165
    @tsiongmedhn2165 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ፕሮግራም አዝናኝና አስተማሪ ነው "ከበሮ በሰው እጅ ሲያምር ሲይዙት ያደናግር"የሚለውን ብሒልያሳያል
    ትንሳኤ ሲሰራው ግን ፌዝና አጉል ቀልድ ብቻ ነው እየተስተዋለ የስራና የሰራተኛን ክቡርነት ቢነገርበት መልካም ነው የዛሬው ጥሩ ነው❤ ❤❤

  • @baleyuowegalebi5982
    @baleyuowegalebi5982 วันที่ผ่านมา

    የባለሥራወቹነሰ ጊዜ ባገሉባቸው ሀሪፍ ነበር

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 หลายเดือนก่อน

    መቅደስ እባክሽን የምትናገሬውን መልሰሽ ስሜው !!!!!ጥበብ ድንቅ ልጅ በርቼ!!! አንደኛ

  • @yared1153
    @yared1153 4 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ:ድምፅዋ፣ቅብጠትዋ፣ቀልድዋ፣wow ❤❤

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 4 หลายเดือนก่อน +21

    ሉላየ የኔ ደርባባ የእውነት በጣም ነው እምወድሽ የኔ ማር🎉

  • @lidyakifle
    @lidyakifle 4 หลายเดือนก่อน

    They are a great partner for EBS. Great job both of y’all.

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew 4 หลายเดือนก่อน +39

    ebs ለመቀጠር አልፈሻል ደስ ትያለሽ የበለጠ አሪፍ ለመሆን በርትተሽ ስሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ቅብጠት አይወድም እሱንም ቀነስ አርጊ

    • @ያሸናፊእናት
      @ያሸናፊእናት 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂የምሬን ነው የሳኩት አይእኛ

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 4 หลายเดือนก่อน +26

    ጂፒ የት ሄዴ

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 4 หลายเดือนก่อน +1

    O my God ሲደወልልሽ አታነሺም😮welcome to Ebs 🎉🎉👍

  • @LidiyaEstifanos
    @LidiyaEstifanos 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቀላል ተደነጋገርን አላለችም😅❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 4 หลายเดือนก่อน

    እውይ መድሀኒያለም አባቴ ምን አለበት ጭስ ማውጫ ቢሰሩላቸው ለህዝብ እሚያገለግል ነገር እየሰሩ ተባብረው ጭስ መውጫ ያለበት ቢሰሩላቸው
    እናቶቼ መድሀኒያለምዬ እድሜና ጤና ስጣቸው❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @fieruzahmed7347
    @fieruzahmed7347 4 หลายเดือนก่อน +17

    የሚገርም ድምፅ አንደኛ ለኢቢዬስ ድምቀት ትሆናለች

  • @shalomrustom
    @shalomrustom 4 หลายเดือนก่อน +1

    Proud of you Tibeb 😍🥹🫶🏾

  • @Redieet
    @Redieet 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebeb wow she is so fun😂

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 4 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ እማግዴርዴሩት ግንዛቤ ለማሥጨበጥ ነው ጎበዝ ናት

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤እንኳን አደረሰን ❤ ምኖ እሣት ናት በለወ እነመቅደስ ከሶፋው እዳትነሱ

  • @BaheruWujera
    @BaheruWujera 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tibeb❤ we love you 👍

  • @daniboynazi
    @daniboynazi 4 หลายเดือนก่อน +3

    I am so proud of you tibex....

  • @yemesrachmamo
    @yemesrachmamo 4 หลายเดือนก่อน

    I love her ❤😂

  • @Sufia-rh9vz
    @Sufia-rh9vz 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትያለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደስስስ ምትልዬ ናት ይቅናሽ❤😊

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤😂😂😂 betam desteyalesh berchie

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 4 หลายเดือนก่อน

      ቀውቃዋ ነገር ነች

  • @sebli5024
    @sebli5024 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትል❤😂

  • @adanemekonnen737
    @adanemekonnen737 4 หลายเดือนก่อน +2

    WOW! Welcome to EBS TV Ethiopia 🇪🇹 Tibeb Solomon 🇺🇸.👍

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጥበብን ዉድድድድድ ነው ያርኳት

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 4 หลายเดือนก่อน

    Tibeb des telalech huletu abrew yehedalu ❤❤🎉🎉🎉

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 4 หลายเดือนก่อน +4

    አደኛ፡ነኝ ዛሬ ❤❤❤❤

  • @ZLEYBABEY
    @ZLEYBABEY 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቅሩ አዝሙድ እወድሀለሁ

  • @HealthInfoswithDrBiruk
    @HealthInfoswithDrBiruk 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙆...COPD! I am not sure how our mothers are handling all of these, but this type of indoor smoking results in COPD and associated heart disease. We need to have a better way of making all these beautiful potteries! Anyone who noticed this and is concerned????

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 4 หลายเดือนก่อน +9

    ውይይይ የሀበሻ ሰው ምን ጉድ ናችሁ ግን እዚህ ኢቤኤስ ላይ የመጣ ሁሉን እንኳን መጣችሁ ሳይሆን አንች እንደዚህ ነሽ አንተ እንደዚህ ነህ እያላችሁ ስም ትሰጡና በኃላ በማድነቅ ልነጠፍልሽ ለነጠፍልህ ትላላችሁ ዘወትርንም ብዙ ብላችሁ ነበር

  • @Malik__motivation
    @Malik__motivation 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tibebe 😂😂😍😍

  • @MaMa-zw5nw
    @MaMa-zw5nw 4 หลายเดือนก่อน +2

    Woow Woow happy new year 🎉 💖 my love 💓 family every tinge is good nice www

  • @michaleaberham8021
    @michaleaberham8021 3 หลายเดือนก่อน

    ayzoshe tebbya berchee

  • @anesakebede1475
    @anesakebede1475 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ ኮመንት አብበሽ ወደ ዋላ እንዳትይ ❤

  • @yordanosmoges9582
    @yordanosmoges9582 4 หลายเดือนก่อน

    I love her😂😂

  • @نفيسة-م4ظ
    @نفيسة-م4ظ 4 หลายเดือนก่อน +14

    ዘወትርምርጥጋዜጠኛነዉ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ስወደው❤❤❤❤❤አንደኛ

  • @tirunnehmekonnen7773
    @tirunnehmekonnen7773 4 หลายเดือนก่อน +2

    beautiful

  • @MelaSoul29
    @MelaSoul29 3 หลายเดือนก่อน

    she is so funny idk how long she will stay longer on Ebs lol don’t mess with American girl. This ain’t America fighting ain’t work on your duty 🤦🏽‍♀️

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 4 หลายเดือนก่อน

    ebs ሶችስታምሩ 😂🎉

  • @tinsukb
    @tinsukb 4 หลายเดือนก่อน

    zehih behuala new ebs mayew beka

  • @Abdsu947
    @Abdsu947 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከየት ነዉ ያመጣቹሀት

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤👍👍👍

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኳሜንትእምትፅፉስወች የኢትዬጵባህሪ ስውማክበር እንግዳማክበር ሰውመውደድ አለብን ከመምጣቶ ምንምሳታረጋችሁ ክፉአይውጣችሁ በተረፈ መልካምዘመን ይሁልን ።

  • @meskeremalemayehu-y5y
    @meskeremalemayehu-y5y 4 หลายเดือนก่อน

    ትንሱ የት ጠፋ

  • @Meron-h7r
    @Meron-h7r 4 หลายเดือนก่อน

    Vjgen gobah❤❤❤❤❤❤

  • @Butiyisfa
    @Butiyisfa 4 หลายเดือนก่อน

    Omg she seems sweet

  • @DorusHotel
    @DorusHotel 4 หลายเดือนก่อน +1

    Assign Tibeb on ferenju gorebete

  • @AhmedBonsa-q4i
    @AhmedBonsa-q4i 4 หลายเดือนก่อน +2

    ህንዷ ነች እንዴ

  • @Ethi912
    @Ethi912 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኖራናታ ጠበብ እንግሊዝኛ እይደበለቀሽ ቻይው እንግዲህ ኮመነቱን እንካን ደህና መጣሽልን ከስደት መልስ አገብታለች መቀዲ ? ይሄቼ ልጅ ፈረንጅ ጉረቤት ብታስራ ይሻላል ልብል ❤

  • @Mike-sr9mv
    @Mike-sr9mv 4 หลายเดือนก่อน +1

    welcome tibebe

  • @HhdCc-f4g
    @HhdCc-f4g 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሀሀሀሀሀ😅😅😅😅😅

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @KidistDawitTsige
    @KidistDawitTsige 4 หลายเดือนก่อน

    ❤😂

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r 4 หลายเดือนก่อน

    Japes?

  • @ያቫቷ
    @ያቫቷ 4 หลายเดือนก่อน

    እዚህ ሁኘ ጨሠኝ😂

  • @DonnaClark-u6u
    @DonnaClark-u6u 4 หลายเดือนก่อน

    Bennett Parkway

  • @SuleHavertz
    @SuleHavertz 4 หลายเดือนก่อน +1

    Huletegna......negn

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 4 หลายเดือนก่อน

    TikTok lay akatalew libel

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጃፒስ እ??

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 4 หลายเดือนก่อน +1

    Japess😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fikrefika
    @Fikrefika 4 หลายเดือนก่อน

    ኢሄ የ666 ቴሌቪዥን በሴቶች መነገዱን አላቆምም ብሏል እኔስ ሙሉ ቤተሰቤን አንቅቼ ቲቪውን አንከታተልም

    • @Emon-s2i
      @Emon-s2i 4 หลายเดือนก่อน

      What do you mean

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo 4 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ችግሩ?

  • @MariamawitTesfaye-vc2fq
    @MariamawitTesfaye-vc2fq 4 หลายเดือนก่อน

    What is her name on tiktok

  • @GirGalm
    @GirGalm 4 หลายเดือนก่อน +1

    😅

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DanielAmare-b9h
    @DanielAmare-b9h 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ere tnsun melsuln

  • @uaeuae3662
    @uaeuae3662 4 หลายเดือนก่อน

    ጃፒ??

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 4 หลายเดือนก่อน

    ለኮሜቴ ይቅረታ የወጡ ጣም የቡናዉ ጣም የጠላዉ ጣም የሚጣፍጠዉ እራሳቸዉ ሰራተኛ ወይም ቡዳወቹ ሲሰሩት እጂ በልምድ የሚሰሩት ጣም የለዉም ክብረ ለነሱ❤❤❤❤

    • @zuzusami-hh4wn
      @zuzusami-hh4wn 4 หลายเดือนก่อน +2

      አፍሽን እህል ብይበት መቸም ሰርቶ የሚያድር ሰው ካላጠለሻቺሁ አይሆንላቺሁም እነሱ በሰሩ ከእርሻ ጀምሮ ኑሮአቺሁን እዬኖራቺሁ ስም መስጠቱን ምን አመጣው

    • @azizatube8146
      @azizatube8146 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ታድርግ አስተዳደጓነው ተያት እነሱ መቸም አይገባቸው እናቴ በሰራችው ምጣድ እንጀራዋን እየበላች አፏን ብትከፍት መች ይገባኛል​@@zuzusami-hh4wn

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe 4 หลายเดือนก่อน

    😏😏

  • @BetelhemGirma-m4p
    @BetelhemGirma-m4p 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ፈጣጠነች ተንሽ ረጋ ብትይ ጥሩ ነው

    • @BalinachPrivate
      @BalinachPrivate 4 หลายเดือนก่อน

      ምን አርጋች😊

  • @gufu6525
    @gufu6525 4 หลายเดือนก่อน

    ፐ ከባድ ስራ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የጥበብስራ በሰፊሊሰራ ይገባልጎበዝናቸው አገራችንስለሚሰራ እጅበውጭቢሆንየት በደረሱ ማነሽ ቀበጡ ረጋበይለዛሬአልፈንሻል

  • @abebeabawelo8451
    @abebeabawelo8451 4 หลายเดือนก่อน +1

    Japi yet tefa

  • @hayutube1982
    @hayutube1982 4 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረ ቀዢቃዣ ነሽ

    • @FiiffuFiig
      @FiiffuFiig 3 หลายเดือนก่อน

      ያቀዥቅዣችሁ አድስነች መጥፎኬሜት ለመጣፍባሮጡ ተጫዋችነች ደስየምትልልጅነች❤

  • @yohannesabate1566
    @yohannesabate1566 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጉርሸን በ Telebirr ነው እንዴ የከፍልሺው... ጀበና ራስ 🤝🤝🤝

    • @RukiyaDawod
      @RukiyaDawod 4 หลายเดือนก่อน

      የተመታ ኮሜት

  • @LiyaAbiy
    @LiyaAbiy 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ጥበብዬ ጉና ከመግባትሽ አትቅበጭብን ..... ትንሽ ዕረፍት ግን ያለ ትንሳዔ ይደብራል....ወይ በቃ ሌላ የራስሽን ፕሮግራም ይዘሽ ነይ....ትንሽ ዕረፍትን ግን ለቀቅ

  • @Ggg-wm4tl
    @Ggg-wm4tl 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለዛሬ እንኳን ጥፍርሺን ብተይው 😅😅😅😅😅

  • @birhanumuche-d6w
    @birhanumuche-d6w 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘወትር ደሳለኝ ዚግ ሚገርም ቁልምጫ ደሞ መቀመጫም የለሽም ሉላን ባየ አይን አንቺን ማየት ከበደን

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 4 หลายเดือนก่อน +6

      Please stop negative comments. She is beautiful

    • @birhanumuche-d6w
      @birhanumuche-d6w 4 หลายเดือนก่อน

      @@RRuth8852 hhhhhhhhhhh Lulu Lula

    • @yo-yo8964
      @yo-yo8964 4 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ቂጥ ለማየት ነውእንዴ የመጣሃው ቂጥ ከፈለክ ሌላ ቦታ ሂድ