የወንድሞቹ ከሳሽ ዲያብሎስ ነው | የቤተክርስቲያን እሾክ ከሆኑ ሰዎች ጋር አላወራም | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu
    ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።
    ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/NuBebirha...
    የወንድሞቹ ከሳሽ ዲያብሎስ ነው | የቤተክርስቲያን እሾክ ከሆኑ ሰዎች ጋር አላወራም | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
    እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
    ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ความคิดเห็น • 18

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EKO BE WUSET MESEMER MEWEYAYET NEBERBACHI WUDOCHE BERTU AGELEGELOTU ENDATAKUWARETU❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamelmalBoressa
    @HamelmalBoressa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትክክል ብለኋል፡፡ እውነት ለመናገር ብዙ ሺህ ተከታይ ባለበት ፕላት ፎርም ላይ እንደዚህ አይነት መካሰስ እኮ የሰዎች መሰናከያ እንደሚሆን መረዳት አለብን እባካችሁ የውስጥ ችግሮቻችንን በውስጥ ለመጨረው እንሞክር፡፡ ለዲያቢሎስ ክፍተት አንፍጠር፡፡
    መድሃኒአለም ማስተዋል እና ጥበብ ይስጠን፡፡ አመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ትሸፍነን አሜን አሜን አሜን

  • @Eeyusam
    @Eeyusam 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዉኔት ለመናግር ብዛቻችን ስለ አምኔታችን አናቅም አና ኬአንሱ ኔዉ አየተማርን ያለንዉ ለምን አስተማራች ኔዉ የምሉት አስኬ ዛር የትኔበራች ሰዉን አታሰናክሉ አንማርበት አባካቹን😢😢

  • @RahelRahel-b5w
    @RahelRahel-b5w 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምነው እነኝህ ልጆችን ለመጣል አንዳንድ አእናውቃለን ባዬች ልጆቹን ለመጣል ከመናፍቅ በላይ እየሠሩ ነው

  • @RahelRahel-b5w
    @RahelRahel-b5w 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yna jignachi bartue

  • @meselutBelayneh
    @meselutBelayneh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ተልእኮ ነው እውነት የቤተክርስትያን ነገር ገዶት ቢሆን ኖሮ በውስጥ ሰግኝቶ ያናግር ነበር ልክ እነደዼንጤ መጮህ ብቻ እኔ ከልደት ሃሳብ ጋር እስማማለሁ

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ እዬ ሰውየው ፍቅር ማርያም ያምበል መይብ ነው

  • @RahelFanta-dn5kv
    @RahelFanta-dn5kv 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፈለገ አነሱ ቤት አትግቡ❤❤ ቀተዉ ነው😅

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማነው ግን ፍቅረ ማሪያም ምነው ይሄን ያህል ጊዜ ቤተክርስቲያን እነ ትዝታው ሲሰድቦት የት ነበረ እሱ ማነው እና ነው የነሱን ጉድፍ የሚያወጣው ቤተክርስቲያን ስንት ሊቃውንት አላት መታረም ካለባቸው ይታረማሉ በዚህ እርቀት አኪን መናገር ለምን አስፈለገ እነትዝታው ይሄን ያህል ጊዜ ቤተክርስቲያን ሲሰድብ የት ነበርክ

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትእቢትና ቅናት ያናወዘው ሰውዬ ነው ጭራሽ ብሎ ብሎ ዛሬ መፅሐፍ ቅዱስ የገድላት ምንጭ ነው ብሎ የሚናገር ደፋር ነው ለመታወቅ ይሁን ለምን ጠላት ለወንድሞች እንደሆነ አላውቅም

  • @TsehaySeied
    @TsehaySeied 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የ ቅናት መንፈስ እኮ ነው

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ወንድሞቻችንን ተዉልን እንዴ ምን አርጉ ነው ምትሏቸው እኛ በብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የናንተ ደሞ ከመናፍቅ ባሰ በዚህ ልክ ቅናት ምንም አይጠቅምም እስከዛሬ የት ነበርክ ፍቅረማርያም ምትባል ስርዓት የለህም

  • @yewbdarteklu6533
    @yewbdarteklu6533 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mnew ke memher yaregale eshalalwe al endefekermaryam yale lij batcherstyan ayasefelgatem belgena nw

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግኖች ዝም ብላችሁ መስተማሩን ቀጥሉ። የተጠቀመ ተጠቅሟል። በተለይ በውጭ ያለነው በመንፈሳዊ ህይወት እንዴት ትምህርት እያገኘን እንዳለን ማን በነገራችሁ። ከሳሾች እናንተም እውቀቱ ካላችሁ እንደነሱ ማስተማር ነው።

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዎች በርቱ ውሾች ይጮሃሉ ግመሎችም ይሄዳሉ እንግዲ ዳቢሎስ ነው ወንድሞችን ወንድሞች ላይ ያስነሳው ብቻ በርቱ ትምህርታችውን ቀጥሉ ነገር ተዉ

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please ስሜታዊ አትሁኑ ቤተክርስቲያንን አስቀድሙ ወንድሞች ደግሞ ትእግስተኛ ሁኑ

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቅረማርያም የፕሮዎች ተከፋይ ነው