ሁሉም ሊወደው የሚችል የቁርስ አማራጭ//የሚጣፍጥ ቁርስ//ወጪ የሌለው//ሁላችንም ቤት በሚገኝ ግብአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ስላም መጣችሁ 🙏😍❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ባለሙያ እህት እመብርሃን አብዝታ ስራሽን ትባርክልሽ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ነፂዬ አሜን አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብርታቶቼ 🙏😍❤

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ እና ቀለል ያለነው ደግሞ ይህንኑ እራሱ ቁሌቱ ላይ የተቀቀለ ድንች አድርጌ ሰርቼ በጣም የሚጣፍጥ ቁርስ ነው ❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam yamral ejesh yebarek❤👍👌🏽🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል !ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምሪጥ ነው ይኤማ ይሞከሪል ❤🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

      ሒወትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Shelo-g2r
    @Shelo-g2r หลายเดือนก่อน

    ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው እውነትም ጥሩ አማራጭ ነው ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ሕይወተ
    @ሕይወተ หลายเดือนก่อน +1

    እራበኝ ሳየው 🥰🥰🥰🥰 wow you are smart 🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው መጣፈጡም ልዩ ነው ምስጋናዬ ይድረስልኝ🙏😍❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 หลายเดือนก่อน

    great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @lulatemam7185
    @lulatemam7185 หลายเดือนก่อน

    Betiye serawochesh betam new yemewedelesh emokerewalew thank you ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ሉላዬ የአእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 หลายเดือนก่อน +4

    ቤቲዬ አንቺ ቤት የሌለ ሙያ የለም ምርጥ ስራ ነው በተለይ ለጠዋት ቁርስ በጣም ቆንጆ ነው ጊዜውም የፆም ወቅት ስለሆነ ተመራጭ ነው ኧረ ምሳም ቢበላ ልዩ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

      ቆንጅዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ🙏😍❤

  • @lueal30
    @lueal30 9 วันที่ผ่านมา

    ስላም ምን ምን እደምታደርጊ ብትፅፊው ጥሩ ነው

  • @TitinsBesena
    @TitinsBesena หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ለብዙ ቤተሰብ የሚሆን ነገር ስሪል

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa หลายเดือนก่อน

    ሲዬትእራሱያምራል እጅሽይባረክ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ማርትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 หลายเดือนก่อน

    Tebareki Bettye yeserashew hulu yebarek berchi betam des yemil yequrs amarach nw❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ስመኝዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

      አስናዬ ውዴ እንዴት ነሽልኝ ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @SelamDejen-y4y
    @SelamDejen-y4y หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ወረቀቱ ይገኛልይገኛ

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k หลายเดือนก่อน

    በረቺልኝ የኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      መሲዬ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @selinazolatube6741
    @selinazolatube6741 หลายเดือนก่อน

    enamesegenalen please yeoven cleaning assayen

  • @YoditTeweldeGebrehiwot
    @YoditTeweldeGebrehiwot หลายเดือนก่อน

    Thank you yene ehet❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ዮዲትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash หลายเดือนก่อน +1

    ቤታችን በቀላሉ የምናገኛቸው ግብአት ሰለምትሰሪልን ይመቸኛል እኔም እሰካሁን የሰራሸቸዉን ምግቦች ሰርቻለው እናም ጣፋጭ ናቸው ❤❤❤❤❤❤ ቴኪው የቤቷ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ማህደርዬ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka หลายเดือนก่อน +1

    ቤትዬ ፍቅር እንኳን ሠላም መጣሽ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ ውድ ሰላም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @belayneshsisay-o8d
    @belayneshsisay-o8d หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ቤቲዋ አሪፍ በቀላሉ የበምናገኛቸዉ አስብዛዋች ስለምታሳይን ይመችሽ በጣም ያምራል ብይእኔም ለልጆቼ መክሰስ ልስራዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      እጅግ ከልብ ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      እጅግ ከልብ ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @YeneAmnenhappy
    @YeneAmnenhappy หลายเดือนก่อน

    Betisha btm konjo new ejesh yibarek duketun keyet new yemetegeziw duressa

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ከሱቅ ነው የምገዛው ሁሉም ሱቅ የለም ግን ከጠየቅሽ ይገኛል ትወጂዋለሽ ጥሩ ዱቄት ነው🙏😍❤

    • @YeneAmnenhappy
      @YeneAmnenhappy หลายเดือนก่อน

      Thank u betiye

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      @@YeneAmnenhappy 🙏😍❤

  • @abebakidane8030
    @abebakidane8030 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      አበብዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

    • @سميرهمطري-ز5غ
      @سميرهمطري-ز5غ หลายเดือนก่อน

      አናመሰግናለን ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      @سميرهمطري-ز5غ 🙏😍❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ የቅዳሜ ቁርሴ ከልጄ ጋር አገኝሁ ይሄ ከብና ጋር wowቤትዬ ይገባሻል 👏🏽👌👍💕🌹🌷🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ቹቹዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏😍❤

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 หลายเดือนก่อน

    Betame merete nw❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ሜሪዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @frehiwotkebede9009
    @frehiwotkebede9009 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ አህቴ! ግን ጥያቄ አለኝ ከፍርኖ ዱቄት ሌላ ዱቄት መጠቀም ይችላ ል ዌይ? ሞክረሽ የምታውቂው ካለ ፃፍልኝ?

  • @Helen12Tube
    @Helen12Tube หลายเดือนก่อน

    Wooooow❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @MetshetYeshitila
    @MetshetYeshitila หลายเดือนก่อน

    Arif

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @birtukanharun7841
    @birtukanharun7841 หลายเดือนก่อน +1

    Betiye ketiyibet gobez mami isti plz le 1 amet le Day care misa eka aseyign ameseginelewu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ አሳያለሁ🙏😍❤

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 หลายเดือนก่อน

    😊❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 หลายเดือนก่อน

    ቤቲሻዬ ሰላም ነሽልይ?? ቤቲሻ ክሬም የሌለው ኬክ አሰራሩን አሳይኝ ለመስራት በጣም ፈልጌ ነው ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      በረከትዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ እሺ የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta หลายเดือนก่อน +2

    የጤፍ ዱቄት ይሆናል ወይ ፍርኖ ዱቄት ለማይበላ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ይቻላል ግን ትንሽ አጃ ዱቄት ወይም በቆሎ ቀላቅይበት አቅም እንዲኖረው🙏😍❤

  • @sarawedajo2729
    @sarawedajo2729 หลายเดือนก่อน

    gobeze ademakish negn

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @almazarega6659
    @almazarega6659 หลายเดือนก่อน

    ዱቄቱ የምን ዱቄት ነው ? መግለጽ ነበረብሽ።

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 หลายเดือนก่อน

    የሚጣፍጥ ይመስላል። በተረፈ ከ ስቶቭ ትኩስ ነገር ለማውጣት (oven mitten ) from dollar tree store ተጠቀሚ ጨርቅ በቀላሉ አሳት ሊያስነሳ ይችላል።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኢትዮጵያ የት ይገኛል እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው 🙏😍❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน +1

      መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +1

      @ ምን አረኩልሽ ? እሺ ምስጋናውን ተቀብያለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      @@meseretdibabe8020 🙏😍❤