🛑የቁርስ አማራጭ ❗️ለመስራት ቀላል✨ Special breakfast recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 3 วันที่ผ่านมา

    Betam yamral ejesh yebarek❤👍👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  วันที่ผ่านมา

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 วันที่ผ่านมา

    ቤትዪ አሪፍ ስራ ነው በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 วันที่ผ่านมา

      ናርድዬ ሰላም የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 6 วันที่ผ่านมา

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 วันที่ผ่านมา +1

      አስናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @seblealemu2890
    @seblealemu2890 5 วันที่ผ่านมา

    ቤቲዬ በጣም የሚያምር እና ጤናማ ነው።
    እጅሽ ይባረክ!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 วันที่ผ่านมา +1

      ሰብለዬ ሰላም የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 5 วันที่ผ่านมา

    Tnx blessed ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 วันที่ผ่านมา

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @yirgalemghebrehannes8530
    @yirgalemghebrehannes8530 5 วันที่ผ่านมา

    Good job sister!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን። መጥበሻው የት ይገኛል ዋጋውስ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 วันที่ผ่านมา +1

      እጅግዬ እኔም በጣም አመሰግናለሁ መጥበሻው የቤተሰብ ስጦታ ነው 🙏😍❤

  • @kid7188
    @kid7188 5 วันที่ผ่านมา

    Beteye Westu Yebesela?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ በጣም ነው የሚበስለው ስቆርሰው ያስታውቃል እንቁላል አይደል ቶሎ ነው የሚበስለው አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @SolMulualem-f5o
    @SolMulualem-f5o 5 วันที่ผ่านมา

    ቤትዬ የኔ ባለሞያ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ክፍለ ሀገር ላለነዉ ባሮ ሽንኩርትና ፐርስሊ አናገኝም ስለዚህ ከሌላ ከምን ጋር ብንሰራዉ ይሻላል እና ደግሞ. ባሮ ሽንኩርት ግቢየ ዉስጥ በእቃ መትከል ፈልጌ ነበር ዘሩን ምን ላይ ነዉ የማገኘዉ በማርያም መልሽልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባሮንም ፐርሲልንም ሌላ የሚተካ እኔ አላውቅም ግን አዲስ አበባ አትክልት(ችግኝ)የሚሸጡ ጋር ታሽጎ ዘራቸው ይገኛል አስቲ ገዝተሽ ዝሪው ይበቅላል ብዬ አስባለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @BetelhemTesfaye-c1n
    @BetelhemTesfaye-c1n 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና ቆየሽን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 วันที่ผ่านมา

      ቤቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

    • @BetelhemTesfaye-c1n
      @BetelhemTesfaye-c1n 6 วันที่ผ่านมา

      @bettwascorner 🙏🙏🙏

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቤትዬ ፍቅር ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 วันที่ผ่านมา +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቴ🙏😍❤