#አስደንጋጭ_ዝርፊያ_በአማራ_ክልል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 14 วันที่ผ่านมา +1

    አርያ እውነቱን ተናገረህ የመሽበት እደር ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ::

  • @abelambaye
    @abelambaye 14 วันที่ผ่านมา +3

    አይ አርአያ ጀግና የምዬ ማርያም ልጅ❤አመሠግናለሁ አንተን ሥለሠጠችን

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 14 วันที่ผ่านมา +3

    አረአያ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 11 วันที่ผ่านมา

    ያቀረብከው ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም ቀን ይሁንልህ

  • @SleEwunetTube
    @SleEwunetTube 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን የምታነቡ አንተ / አንቺ
    እግዚአብሔር ከምንሰማዉና
    ከሚመጣዉ ቁጣና መዐት ይሰዉረን
    ዘመናችሁ ይባረክ
    ሰላማችሁ ብዝት ይበል
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    የተስማማዉ
    አሜን ይበል

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 13 วันที่ผ่านมา

      AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌 👏 ❤️

    • @wubakaleshetu7513
      @wubakaleshetu7513 13 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 14 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ ወንድሜ እናትና ልጆ ተስፋህን ይሙሉልህ በጭራሽ ከብስጭት ዉጣስውሮ ማርያም ካጠገብህ አትራቅ መድሀኒ አለም ከስዋ አስተሳብ ውጭ የሆነ ጥንድ ታምራቱን ይስራልህ ወንድሜ ክፍ ነገር በራስላይ አታስብ ልጄ ገን የተሽሻለ ህይወት የተሻለች ጎደኛ ጌታመድሀኒ አለም አዘጋጅቶልህል ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እመን :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @የሺወርቁ
    @የሺወርቁ 12 วันที่ผ่านมา

    የፈጣሪ ሥራ ብዙ ነው ምህረቱም እጅግ ጥልቅ ነው።

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 14 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ሚካኤል ምህረቱን ያውርድልህ::

  • @geberu899
    @geberu899 14 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ የኔ ወንድም አጥብቀህ ጸልይ እመቤቴ ወደራስህ ትመልስህ ራሷን ያጣች እሷ ነች የሰው ሀዘን ምን ያህል እንደሚጎዳ አላወቀችም። በጸሎት በርታ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 14 วันที่ผ่านมา

    እር ምን ጉድ ነው! ስውን አስደግጦ ገንዘብ መልቅም😡 የኔ አባት ምነው ቆምጠው በጣሏት!

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 14 วันที่ผ่านมา +4

    እዛ ፓርላማ ተጎልተው እያፀደቁ ያሉትን ነበር 40 መግረፍ ሰንት የሚያሰጨንቀን ነገር እያለ እሰኪ የዳቦውን የጤፉን የሸንኩርቱን ተወያዩበት ሁሉ አማረሸን ገበያ አታውጧት አሉ ምንጉድ ነው የመጣብን ፌሰታል እንዳይያዝ ከተባለ በነፃ መያዣው አቅርቡልና ደሀ አያግኝ ይባላል ሲያገኝ ሰለማይቻል ነገ ሰለምንበላውና ሰለምንጠጣውም ህግ ሳታወጡልን አትቀሩም

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 14 วันที่ผ่านมา

      በ አንዳንድ gulf ሀገራትም ይህ ነገር ይተገበራል የሚል ወሬ ሰምቻለው ከ አንድ አመት በፊት ግን በ አንዴ ወደ ተግባር አልገቡም ለምሳሌ ከ ዓመት በፊት ለ እያንዳንዱ እቃ አንድ ፌስታል በነጻ ነበር ማርኬት ውስጥ አሁን ላይ ለፊስታሉም ክፍያ ጀምረዋል ሙሉ ለቤት አስቤዛ ምናልባት ከ አምስትና ከስድስት ያልበለጠ ነው ከዛ በላይ በሽያጭም ቢሆን አይሰጡም የ እኛ ሀገር ግን የ አየነው አይቅርብን ሆነ ዛሬ ተናግረው ነገ ህጉ የግድ መፈፀም አለበት ብለው ይገግማሉ የ አያፍሩ አያምሩ ምናለ ቢተውን ብንኖርበት!

  • @Amjad-i9g
    @Amjad-i9g 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ክበርልን፡ፈጣሪይጠብቅህ

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 14 วันที่ผ่านมา

    Area my dear keep up God bless you. God help you.

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq 13 วันที่ผ่านมา

    KALE welcome 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 12 วันที่ผ่านมา

    ምንም ይሁን ምንም ሂወትን ያክል የሰጠ ሰው ክብር ይገባዋል::

  • @hiwi-s2c
    @hiwi-s2c 11 วันที่ผ่านมา

    Eigezioh....fetari meheretun yaweredelen

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 วันที่ผ่านมา

    አርአያ፤ ማሕበራዊ፡ ሚዲያ፡ ጠቀመህ ወይስ፡ ጎዳህ! ለአገርህ፡ ለእምነትህ፡ ከፍተኛ፡ ፍቅር፡ አለህ! ነገር፡ ግን፡ ብዙ፡ ፈተና፤ ግሩፕ፡ ባለበት፡ መፍትሄ፡ አለው!

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን አረያ እመቤታችን ትጠብቅህ

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku3945 14 วันที่ผ่านมา +1

    እንደው በያዙት ዱላ በዠለጧት የአባት ክብር የሌላቸው ጋጠ ወጥ ትውልድ ለኛ ሀገር የማይሆኑ ፕራንኮች ብዙ ናቸው

  • @yemisrachyohannes3737
    @yemisrachyohannes3737 14 วันที่ผ่านมา

    አርአያ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @TsehayGetenet
    @TsehayGetenet 14 วันที่ผ่านมา

    እዳዉ ምንልበልህ ቃል አጣዉ ወዴሜ

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 14 วันที่ผ่านมา

    ሌላ አማራጭ ሳያመጡ ፌስታል አትያዙ
    የሚሉት በካልሲ እንያዝ እንቅልፋም ፓርላማ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 14 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያውያን ተጠምጥሞ የሚያስጨንቃትን ክፍ ኦሮምማ መንግስት! ቸሩ እግዚአብሔር በቶሎ ካላነሳልን ህዝባችን ስላም አይኖርውም

  • @sofiaberehanu7387
    @sofiaberehanu7387 14 วันที่ผ่านมา

    Medihaniealem yitareken ❤besintu enasikeyimew? Amilak bekachu yibelen 🙏

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 14 วันที่ผ่านมา

    God bless Araya ❤❤❤

  • @TsehayGetenet
    @TsehayGetenet 14 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsterEsheta-jp7fg
    @AsterEsheta-jp7fg 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አርእያ እኔን ሁለቱም እየዋሹ ይመስለኛል ግን እውነት ከሆነ በሰይፉ ይቅረብና ያሳየን አላሳመነኝም ትኩረት ን ለመሳብ ብዙ አጭበርባሪ ስላሉ ማለት ነው

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 14 วันที่ผ่านมา +1

    ስለፌስታል ህግ ሊያወጡ ያሉት አአ ሲገቡ በፌስታል ልብሳቸውን ይዘው እንደገቡ እረስተው ነው አይመስለኝም።

  • @kwtkywt3069
    @kwtkywt3069 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @andeyayetuya899
    @andeyayetuya899 14 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጀግና

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድም አርአያ እንኳን ደህና መጣ ❤❤❤❤❤❤

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 14 วันที่ผ่านมา

    Egziabher hoye! Marate hagere 🙌

  • @BizuBizu-q6f
    @BizuBizu-q6f 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @Miki-Al
    @Miki-Al 14 วันที่ผ่านมา

    የሀገሪቱን ጉዳይ ስመለከት በህልም እንጅ በእውን ያለሁ አይመስለኝም😂😂😂😂

  • @ayuman4185
    @ayuman4185 14 วันที่ผ่านมา

    ያልለጠፈችበት ምክንያት እየተገደደች እንዳይሆን:

  • @geberu899
    @geberu899 14 วันที่ผ่านมา

    አርአያ ምን ስለሆነ ነው እሱን ለማግባት የሚደውሉለት የሚያስቅ ድራማ ነው

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv 14 วันที่ผ่านมา +1

    በሊብያ ውድሞቻችን ችግር ላይነቸው
    እባካችሁ ድምፅ ሆኑ😭

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 12 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው ያበደ ነው ወንድም አርአያ ውሸት ቁሞ ሄደ 13377 ግዜ😢😢😢

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly 14 วันที่ผ่านมา +1

    በጫማው ቀደምከኝ በለፀግን አደግን ብለን ፌስታል አያሳፍርም ህጉን ደግፌዋለሁ ይህ ሀሳብ ያመጣሀው ሰው እውቀትህ በፌስታሉ አሽገው እንዳይተን አደራ እኔ የምኖርባት ሀገር እንኳን 10የተለያየ እቃ ብገዛ 10ፌስታል ነው አሲዘው የሚልኩኝ። አደራ ምሁሮቻችን የበለፀጉት ሀገራት እንዳይዘርፉን እውቀቱን ከየት አመጣችሁት እያሉ አሰልጥኑን ኑ እኛጋ ኑ እኛ ጋ እንዳይሏቸው

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 14 วันที่ผ่านมา +1

    እብደት እማ ለየልን ጨርቁን ያልጣለ እብድ በየቤቱ ታጉሯል ገና እንስቃለን እንታዘባለን 😂😂😂😂😂እይይይይ አርዓያ ስር የሰደደ ችግር አለብን መቼም አይድንም😂😂😂😂😂😂😂

    • @AddisAsnake-h3t
      @AddisAsnake-h3t 14 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞን ፈጣሪ ሲፈቅድ ሁሉም በስርአቱ ይሆናል ብቻ ሁላችንም በየሃይማኖታችን ወደፈጣሪ እናልቅስ ሁሉንቻይ አምላክ ያስበናል

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 14 วันที่ผ่านมา +1

      @AddisAsnake-h3t እንሞክር እውነት ያድርገው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Chereka203
    @Chereka203 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ የፋኖ ደጋፋነኝ መንግስት
    ፌስታልን ማስቆሙ ትክክል ነዉ ።ለምን
    ሕዝቡ አይማም በየሜዳዉ እየጣሉ ከተማዉን ሑሉ በክለዉታ።👍🫡✈️💐🕊

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 14 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ደግሞ ጉድ አሳየኸን።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 14 วันที่ผ่านมา

    ማይክል ኮርስ ባግ ይስጧቸዋ:: በኛ ጊዜ የሳጠራና የቃጫ ዘንቢል ነበረ:: አርአያ ፌስታል 5 ሳንቲም ነው የምትከፍለውእሱም ፕላስቲክ ወይስ ፔፐር ባግ ትባላለህ በምርጫ:: የጉድ ሀገር ገንፎ አሉ::

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly 14 วันที่ผ่านมา +3

    የእውቀት ጥግ 13-------ሴቶች ጠየቁኝ በህልምህ ነው የተሰደዱት እራሱ አንተ የጠራሀውን ቁጥር ይሞሉ ይሆን

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 14 วันที่ผ่านมา

    አርአያ በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ የ አገራችንን ነገርማ ተወው አይን ያወጣ ሌብነት ግፍ ውርደት ንቀት ሞት የረከሰባት ወዘተ..... ከሆነ ከረመ ግን ይበለን በቁማችን ሞተናል በተለይ አዲስ አበባ ውይይይ በቁማችን ታራብን

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 14 วันที่ผ่านมา

    ትናት ስትወቅሰው ነበር ዛሬ ደሞ ?

  • @shnekoremedia
    @shnekoremedia 13 วันที่ผ่านมา +1

    መቀባጠር ጀምረሀል አንተም አርአያ እራስህን እይ ሳትስት በፊት በስሜት እየሆንክ ነው

  • @tenagnaterfe6244
    @tenagnaterfe6244 14 วันที่ผ่านมา

    I really I don’t understand????

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 12 วันที่ผ่านมา

    Ergendo madreg yasketan yihon😂😂😂😂

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 14 วันที่ผ่านมา

    የሙስሊም ጴንጤ ተጀመረ እንዴ😂😂😂😂

  • @mesaymoola
    @mesaymoola 14 วันที่ผ่านมา

    Aye yechi ager tekelala ke Dubai naw hege yemtwesdew

  • @efratajo434
    @efratajo434 14 วันที่ผ่านมา

    Berita wendimachin

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 14 วันที่ผ่านมา

    እስቴዲየሙ ይፍረስና በቆሎ ይዘራበት

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 14 วันที่ผ่านมา

    እር ምን ጉድ ነው! ስውን አስደግጦ ገንዘብ መልቅም😡 የኔ አባት ምነው ቆምጠው በጣሏት!