አልቃዒዳ አን ኑራኒያን በተጅዊድ ለጀማሪወች | ክፍል 11 ቁጥር 1 | ተድሪባቱን ዐላ አስ_ኩን | በኡስታዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • 🌹Seid Adem:
    🖌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    إخواني وأخواتي المشاهدين والمتابعين لقناتي فإن تعلم القاعدة النورانية وتكراره وتدريب اللسان عليه من أهم الأسباب لتسهيل وتصحيح وتقويم اللسان من اللحن والإعوجاج لقراءة القرآن الكريم وتعلمه لذا أرجو منكم أن تشاهدوا هذا الفيديو بالضغط على هذا الرابط الذي أترك لكم أسفل الفيديو
    أنا أخوكم أبو مصعب #سعيد_آدم_علي الإثيوبي
    ✒️ May God’s peace, mercy, and blessings be upon you My brothers and sisters, viewers and followers of my channel, learning the Nooraniya rule, repeating it, and training the tongue on it is one of the most important reasons for facilitating, correcting, and straightening the tongue from the melody and crookedness of reading and learning the Holy Qur’an. So I ask you to watch this video by clicking on this link that I leave for you below the video. I am your brother Abu Musab #Seid_adam_ali the Ethiopian
    🌹የአላህ ሰላም፣ እዝነት እና በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፣ ወንድሞቼ፣ እህቶቼ፣ የኔ ቻናል ተመልካቾች እና ተከታታዮች የ አልቃኢዳ አን_ኑራኒያን መማር፣ መደጋገም እና አንደበትን ማሰልጠን ወደ ቁርአን ትምህርት (ቂርአት)ከገቡ ቡሃላ ፣ ራስን ለማረም ሳይወናበዱ አስተካክሎ ለመቅራት ከዋና ዋናዎቹ ረጂወች ጠቃሚወች አንዱ ነው። በትከከል ለማንበብ እና ለመማር ከስር የማስቀምጥላቹሁን ሊንክ በመጫን ቪዶወቹን ይመልከቱ
    እኔ ወንድማችሁ አቡ ሙስዓብ #ሰኢድ_አደም_አሊ ነኝ
    : عن معاوية بن أبي سفيان رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : «من يُرِدِ الله به خيرا يُفَقِّهْهُ في الدين». رواه البخاري ومسلم
    🌹: ሙዓዊያ ቢን አቢ ሱፍያን በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልክተኛ ሰ.ወ.ሰ እንዲህ ብለዋል (አላህ መልካምን የፈለገለትን ሰው ዲኑን እንዲማር
    ያደርገዋል) ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል ኑና ዲናችንን አብረን እንማር የኛ አላማቺን ባለቺን ትንሽ ኡቀት ወንድሞቻቺንን የኢልምን የኡቀትን ምንገድ ማሳየት ነው አንድ ጣሊበል ኢልም ምንገዱን ካየ ቡሃላ በዛ ምንገድላይ መጎዝ ይቀለዋል አቅጣጫዉ ስላሳየነው ምንገዱን ለማየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን የምንለቃቸዉን ትምህርቶች በመከታተል የምንገዱ አቅጣጫ ተካፋይ ይሁኑ
    ዩቲዮብ ቻናል
    / @iiqratube38
    ትሌግራም 1
    t.me/iiqra38
    ትሌግራም 2
    t.me/seidademf...
    ዋትሳፕ
    chat.whatsapp....
    በኢሞ
    ለሴቶች ብቻ ቁረአንን በተጅዊድ መቅራት የምትፈልጉ እዲሁም ቃኢዳን እየገባቹህ መቅራት ትቺላላቹህ.
    ! s.imoim.net/9O...

ความคิดเห็น •