አሊፍ ሚዲያ ኔትዎርክ እንግዳ የቀድሞ የአንዋር መስጂድ ሙአዚን ዑስታዝ ሙህዲን ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @ፉፉነኝየአልረህማንባሪያ
    @ፉፉነኝየአልረህማንባሪያ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሊፎች ከአሊፍ_ያ እንደምደርሡ ተስፋ አለን በርቱ የኢስላም እንቁወች

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว

    ወድ አባታችን ፣ኡስታዞ እድሜ ፣ጤና
    አላህ ይስጡሁ

  • @muntehaahmed7455
    @muntehaahmed7455 8 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ በጠም ደስ ይላል የአሊፍ እንግደ እንዲሁም የከፈለቹን ማራጀወች ለሙአዚን ኡስታዝ ሙሀዲን አብዱልቃድር አለህ ራጂም እድሜ ከጤንናት ይወፊቃቻው
    አሊፎች የናንታንም ውድ የፕሮግራሙ አዘገጆችና አቅርቢወች እድሜ ከጤና ይወፊቃቹ በርቱልን የኛ ጀግኖች እኛን የአሊፍ ሬዲዮ ቤታሠቦች ለመስታመራ በውቃት ለመበልፀግ የምታደሪጉትን ጥርትና ልፈታቹን አለህ በዱኒየም በኬራም የስደስታቹ የውቃት አበቶች የሆኑትን ኡለመዎቻችንን ከየሉበት እየመጠቹ ስለገበዘቹንም ጀዘኩምለህ ኸይር ያኛ ምርጧች
    አሊፍ ራዲዮ የእውቀት ማድርክ 100%

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻአላህ አሊፎች ለአላህ ብየ እወድችሀለሁ ጠንክሩ የእስላም ጠር አላህ ያንሳልን

  • @meryamalaheyetebkehmashaal9979
    @meryamalaheyetebkehmashaal9979 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ሣልቅ ፍዝዝ አልኩ እኔ በጣም ደሥ ይለኛል እዲህ ትልቅ ሠው እግዳ ሥታቀረቡ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @semiramollaxnnxnx3833
    @semiramollaxnnxnx3833 8 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ
    መሸአላህ
    ጀዛከላህ ኸይርን

  • @samirasamiraakonjo6308
    @samirasamiraakonjo6308 8 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ አቅምም ውቀትም ይጨምርላቹ አሊፎች ምርጦች

  • @WiiwiiWiiwii
    @WiiwiiWiiwii 8 ปีที่แล้ว

    Mash allh tabarka allh jazz kumallh hayre alifocha batam das yelal pirogaramachu allah yitabikachu

  • @sadebetislaem2118
    @sadebetislaem2118 8 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አለይኩም ብያለሁ ውዲ አሊፍ ሚዲያ ኔትወረክ ወላሂ ሀቂቃ ተመሥጨ ሣዳምጥ ነበረ አላህ ህይረ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ወዲም መሀመድ እና ሁሴን ባረከላህ ፍኩም አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገረ ሁሉ የዘወትረ ዱአየ ነው

  • @lubifentaw8249
    @lubifentaw8249 8 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አሊፎቾ

  • @makiaali5515
    @makiaali5515 8 ปีที่แล้ว

    Aslamualkum wr wb jezakelah betam des yemil program new ymusilm dinkiye shekochen eyeflegach selmitakrbuln bealah sim betam enameseginaln

  • @zadaadris4
    @zadaadris4 8 ปีที่แล้ว

    መሽአላ በጥም አስድናቂ ታርክ ነው አላህ ይውፍቀህ አባታችን

  • @hananshfa5143
    @hananshfa5143 8 ปีที่แล้ว

    jezakemulahyar alfochay

  • @sekofereja1190
    @sekofereja1190 8 ปีที่แล้ว

    Mashallha siyzaznu Allha admechaw yarzam Alifochm Allha yatbkchu

  • @هيكلهمحمد
    @هيكلهمحمد 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላእድሜይስጥልንሽህ፣♥️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍

  • @asmabintislam1639
    @asmabintislam1639 8 ปีที่แล้ว

    Masha'allah allah ye xebiqachu bertu xankiru Jzkum allah keyir
    selam ine siket rejime ideme ina xena ke ibade gar allah yisxechu Inente betenagerachute ignam be semanew yemenixeqam allah ye dirgen
    allah farejewun qirbe yadirgeline be du'a bertu

  • @neimabinteslam6793
    @neimabinteslam6793 8 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    አሊፎች ምንጥ የኢትዬ ልጆች የተረሡን አዛውንቶችን አሥታዋሾች ናችሁ አላህ በጥሩ ነገር ያሥታውሣችሁ

  • @تاعاىااغع
    @تاعاىااغع 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @samiasafa859
    @samiasafa859 8 ปีที่แล้ว

    Jezakumullah

  • @allhamdulilahallhamdulilah1612
    @allhamdulilahallhamdulilah1612 7 ปีที่แล้ว

    mashaallah

  • @enayeabatelijnign1505
    @enayeabatelijnign1505 8 ปีที่แล้ว

    jkl alfochi

  • @lubabasultanmuhammedmuhame4072
    @lubabasultanmuhammedmuhame4072 8 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ኦባማአ እንካን ቀና አሥተሣሠብ አለው የናው ወይና ለሠላሣ ማልሊየን ሙሥልም እንካን አደረሣቹ አይቅም አለ ኩሉ ሀል ባየር ይድረሠው ብያኤ ነወ ምአልባት አረህማን
    ቢያነሣው በላቹ በዚ ረመዳን ድዋ አረጉለት እሥኪ ውድ ሙሥሊማች

  • @WiiwiiWiiwii
    @WiiwiiWiiwii 8 ปีที่แล้ว

    alif Redio ya uqata madarak