ከሀርቡ የእኔ ነፍስ ከጀግኖቹ አይበልጥም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 170

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 ปีที่แล้ว +9

    ሀርቡዎች የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃቹ እኔ የወራባ ልጅ ነኝ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 3 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ ደሥ ሢሉ ሙሲሊም ናቸው ማሻ አላህ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 3 ปีที่แล้ว +13

    የአማራ ፋኖ የፋር ፋኖ ልዩሀይል የኢቶጲያ ወዳጆች መከላከያው አላህ ይጠብቃችሁ

    • @proudamhararaya4668
      @proudamhararaya4668 3 ปีที่แล้ว +2

      @Seamen Jo
      It’s Harbu and yea they’re all Amhara Muslims

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 3 ปีที่แล้ว +10

    አልሀምዱሊላ ሁሉም ነጻ ወቶ ያስደስተን

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ የዋህ ህዝብ💚💛❤💪💪💪

  • @lemlemasefa2623
    @lemlemasefa2623 3 ปีที่แล้ว +5

    አገራችሁ ነፃ የወጣላችሁ እንኳን ደስ አለችሁ እኛግን እራያዎች አምስት ወር አለፈን ቤተሰብ ካገኛን 😢😢😢ፋኖዎች ኑሩልን ከእግዚአብሔር በታች ተስፋችን በናተ ነው

    • @አኢሻወለዮዋ
      @አኢሻወለዮዋ 3 ปีที่แล้ว +1

      እሸአአላህ እናተንም ሰላማችሁን አላህይመልስላችሁ እሸአላህ አላህ ድምፃችሁን ያሰማችሀል

  • @HayatHayat-zf3hp
    @HayatHayat-zf3hp 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀንአላህአቦሽሩጅግኑች
    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 3 ปีที่แล้ว +22

    አቤት ፋኖወች እኮ ፍቅር ናቸው አላህ ይጠበቃችሁ💚💛❤️

  • @iam4419
    @iam4419 3 ปีที่แล้ว +8

    እራስህን ጠብቅ አባታችን

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ-ቸ4የ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ-ቸ4የ 3 ปีที่แล้ว

    ሀርቡየ የምወድሽ አገሬ የፍቅር አገር ያአላህ ቃል የለኝም አልሀምዱሊላህ ደጎቹ ምርጥ ወሎየወች እንኳንም ሰላማችሁ ተመለሰልን ባለፈው ተዘናግተናል ከዚህ ቡሀላ ግን እንደራጃለን እንኳንም ሰፈር እና ጎጥ ኢትዮን አናስደፉርም ።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +6

    አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ እነኝህ አረመኔወች
    ኢትዩጵያ ታሸንፋለች

  • @workhuagold8146
    @workhuagold8146 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን ኑርልኝ 🙏😍😍👏👏💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትእኑር🤗

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሚሥኪኖቺ ሲያሳዝኑ ሰው በሀገሩ እንድህ መሰቃየት ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለመከላከሊያ 💪💪💪💪💪❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bintmohammed7515
    @bintmohammed7515 3 ปีที่แล้ว +37

    ሀርቡዎች የት ናቹሁ አልሀምዱሊላህ🇪🇹

  • @zeinebamohammed7419
    @zeinebamohammed7419 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አዘንኩ የበርበሬው ነገር አንዳደየም ያስቀኛል ጉድ ጉድ 😀😀😀😀😀
    መርዝ ያርግባቸው የሰረቁትን ያረብ

  • @netsanetlemma8764
    @netsanetlemma8764 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ማርህና ክርስቶስ

  • @alexm988
    @alexm988 3 ปีที่แล้ว +7

    በርቱ ባለጌው ጁንታ ደጃችሁን እንዳይረግጣት። ተደራጁ ። አትዘናጉ። ተዝረክርከው የቀሩ እጅ መስጠት አለባቸው። ንቁና ጥንቁቅ ሁኑ።ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ተጋድሎ ተከብራ ትኑር።

  • @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ
    @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jakobbinswanger7243
    @jakobbinswanger7243 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናው ወንድሜ I proud of you

  • @mmaayyuumm1522
    @mmaayyuumm1522 3 ปีที่แล้ว

    ሀስቢንአላህወኒአመልወኪል።አብሽሩወግኖች።ገዘብይገኛል።አብሽሩ።ስላምለኢትጽያ።ጀግናውመከላከያ።ትትትክክክል።ተዋዱተዛዝኑሁሉምያልፋል።

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +12

    መቀሌ ለሄድ ነው ባላማጣ ብየ ሊጡን እንኳ አይገኚም ባሊያ ላመጣ 😂😂😂😂

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 3 ปีที่แล้ว +2

      kkkkkkkkk ባሊውም ተሰብሮ ይሆናል፡፡ ሰው ደና ነገር ይሰርቃል የተቦካ ሊጥ ኧረ ጆሮ አላሰማ አይልም ማማየ

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 3 ปีที่แล้ว +1

      ብራቮ

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 3 ปีที่แล้ว +1

      አብረን

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት
    @ከመስራትምከመናገርምበፊት 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግኖች በርቱ አላህ ይጠብቃቹህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nejatmohemmad1345
    @nejatmohemmad1345 3 ปีที่แล้ว +5

    እነዚህ ሌቦች አላህ ከምድራችን ያጥፋልን ከነ ዘር ማዘራቸው

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዜአብሄር ይመስገን እንኳን ስቃችሁ አየናችሁ 😭😭

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ ባዮሽ አበበን ፈልጋት ከጀርመን መጥታ የነበረችው በሂወት ካለች በደና ቀን በቷን ቀምተዋት ስትከራከር ደሴ ገቡ ከዛ በኋላ ቴሌፎኗ አይሰራም እባካችሁ ፈልጓት

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 ปีที่แล้ว

    ወይሀገሬ ሀርቡዎች አሰቃዩብኝ የዋህእኮናቸው

  • @seadaseid1579
    @seadaseid1579 3 ปีที่แล้ว +2

    አልሃምዱሊላህ

  • @ekramq9135
    @ekramq9135 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይአጎቴን አየሁትያርብ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ያምጣልን

  • @fatimayimer2436
    @fatimayimer2436 3 ปีที่แล้ว

    አለን፣ሀርቡአይወገኔ

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔን ወገኖቼ

  • @እማእወድሻለሁእማእወ-ሐ4ጠ
    @እማእወድሻለሁእማእወ-ሐ4ጠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይሀርቡሀገሬ

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አፈር ልብላ ልቤተሰበረ አማራየ 😭😭😭

  • @menbermulatu5454
    @menbermulatu5454 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ የኔ የዋሆች የማቀው ልጂ አየሁኝ ጀማል ሠይድ

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 ปีที่แล้ว +3

    ሽሮና በርበሬ እቃ ማወቃቸው 😂 ሀባይቢ

  • @kenzyalikenzyali9377
    @kenzyalikenzyali9377 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍኖ ክፉ አይካችሁ

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    😭💪💪💪💚💛❤️

  • @netsanetlemma8764
    @netsanetlemma8764 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @y.5206
    @y.5206 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሔር ይስገን ነፍሳችሁ ከተረፈ
    ገንዘብ ነገጣት ይገኛል አይዟችሁ ወገኖቸ አደመሸ አይቀርም

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 3 ปีที่แล้ว +2

    አማራየ የዘድሮው ስቃያችን ትምርት ይሆነናል ወያኔ ጁንታ ደፍሮን አይቀራትም ተደረጅ ወገኔ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +2

    Ayzon..amara dlu yeqa..newu

  • @مرزوقالمرزوق-غ2ق
    @مرزوقالمرزوق-غ2ق 3 ปีที่แล้ว +13

    እረ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ወልድያ ሀራ ጎብየ ቆቦ 😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥እረ አለቁብን

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 3 ปีที่แล้ว

      እየህዱ ነው ብለዋል አላህ ጋር

    • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
      @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 3 ปีที่แล้ว

      የወልደያ ነገርስ ዋጋም የለዉ አላቻልኩም እምየ ወልደያ ሰላምሺ መቼ ነዉ የሚመለሠዉ😭😭😭😭😭

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚💛💗🙏

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 3 ปีที่แล้ว

    💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
    ፋኖ የኝመከታ ኑሩልን ሺ አመት
    💪💪💪🇪🇹🇪🇹👍✅✅✅✅

  • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ
    @እሙአህላምአልሀምዱሊህ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ያሰማን እስኪ ወገኖቻችንን በሰላም ይግቡ ስደት በቃን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻⏰⏰⏰⏰🤲🏻🤝🏻🤝🏻🤝🏻🤝🏻

  • @kenzyalikenzyali9377
    @kenzyalikenzyali9377 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ይገባችሀል

  • @الحمرلله-ذ4ك
    @الحمرلله-ذ4ك 3 ปีที่แล้ว +6

    እኮን ደስ አላችሁ የኔፐየዋህ ዝህቦች

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሚሰኪኖች

  • @alemgedamu8701
    @alemgedamu8701 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀብሩ የትነው

  • @meritube3494
    @meritube3494 3 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ በሄድኩበት ሳይ እንባየን መቆጣጣርያቅተኛል መቼ ነው ሀገራችን ሰላም እሚመለስ

  • @ሀያትዪቲዮብ
    @ሀያትዪቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞችየኔ ኢናቴ ኢነሸንፈለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽሮና በርበሬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @kemiyoutube417
    @kemiyoutube417 3 ปีที่แล้ว

    አይ ወሎ የፍቅር ጥግ ሙስሊም ክትስቲያኑ ተከባብረው የሚኖር ኩሩ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @አሥያኑሩ
    @አሥያኑሩ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች እናተ ከተረፋችሁ ምንም አደል አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ💚💛❤️💔💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭

  • @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ
    @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ 3 ปีที่แล้ว

    ሀርቡ ሀገሬ አንዴት አንደናፈቀኝ💚💛❤ደስ ስትሉ

  • @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t
    @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t 3 ปีที่แล้ว +6

    ደሴ ላስቸግራችሁ ግብርና አካባቤ ቪድዬ ስሩልን እኔ ቤተሠቦቼ የወደቁበትን አላቅም ።
    የተረፈ ሠው ቢኖርና ባገኝ
    ወድሜን ደሴ እደገቡት ወስደውታታ ብለውኝ ከዛ ቡሀላ ይግደሉት ያኑሩት ሌሎቹንም ይዘዋቸው ይህዱ ገለዋቸው ይህዱ ምንም መረጃ የለኛም።
    ከቤት ከሆነ የወሰዱት ቤተሰብ አለ ብሎ ማሰብ ከባድ ነው ግን ተስፋ አልቆርጥም።
    ቢያስ ያካባቢ ሠው ባገኝና የወደቁበትን ባቅ

    • @shebrestotaw8648
      @shebrestotaw8648 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ እመብረሐን ድምጣቸውን ታሠማሺ እሕቴ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @web4924
    @web4924 3 ปีที่แล้ว

    እንኳ ደስ ያላቹህ በጀግኖች ደም ኢትዮጵያ ከትግራይ ከባንዳ ነፀዳች አገር ትሆናለች ድል ለኢትዮጵያ ህዝቡአዊ ሠራዊት 💚💛❤👍

  • @rabiasara8471
    @rabiasara8471 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግኖች አቦ ሺ አመት ኑርልን

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ጀግኖች ናችሁ ነገር ግን ይህ ሁሉ ኗሪ ወጣቱ መደራጀት አለበት ከፋኖ ጋር በየጫት ቤት በየሽሻ ቤት መሄድ አቁሙ ይህ ሁሉ የነሱ ስራ ነው መጀመሪያ በስነልቦና ገለውናል ወጣቱ ከእንግድህ በየሰፈርህ ወጥረህ ጠብቅ አላማ ይኑራችሁ።

  • @neimawollo4574
    @neimawollo4574 3 ปีที่แล้ว

    Alennnnn አልሃምዱሊላህ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 ปีที่แล้ว

    Allhamdulilelahe Allahe yetebekachu

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ነው ግን ወጣት ተደራጅ ብድርህን መልስ

  • @ሀያትዪቲዮብ
    @ሀያትዪቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለመከለከያ

  • @rukiyatube3156
    @rukiyatube3156 3 ปีที่แล้ว

    Ajaebi nachew 😢😢😢😢

  • @zdegusamerawy7818
    @zdegusamerawy7818 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሽላ ተዘርቶ ጤፍ እንደማይጠበቀዉ ሁሉ እነሱም ከስር ጀምሮ አረመኔዎች ናቸዉ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @mknl1888
    @mknl1888 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤🌹

  • @AaAa-ti3cg
    @AaAa-ti3cg 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @s.8681
    @s.8681 3 ปีที่แล้ว +3

    አነዚሴጣኖች ነቀርሳ መጨረስ ነው ።

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ዋው

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 ปีที่แล้ว

    ካለፈው ተምረን እስከመጨረሻው መደራጀት ብቻ!!

  • @meritube3494
    @meritube3494 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍ ፍትህ ለራያ ህዝብ

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 3 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ሀገሬኑሪልኝ የኔዉድ

  • @genetwelde4733
    @genetwelde4733 3 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች ጎበዞች

  • @smerasmera4303
    @smerasmera4303 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅሽ አገሬ

  • @zinetyoutube7340
    @zinetyoutube7340 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ የሠፈራ ልጅች

  • @aminahusain3192
    @aminahusain3192 3 ปีที่แล้ว +1

    🤲🇪🇹👍

  • @amentube6132
    @amentube6132 3 ปีที่แล้ว

    ገንዘቦቼ ተሰቃያችሁብኝ 😭😭😭💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @aminalooser8451
    @aminalooser8451 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💛💚

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 3 ปีที่แล้ว

    ራያስ ለመቼ ነው ናፈቀኝ አምሃሮችዬ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 3 ปีที่แล้ว +3

    አመሠግናለሁሁሁሁሁሁደድጋሜኑቶሎናክብርእንግዶቸሁኑኝኝኝኝኝኝኝልጎዝጉዝለጀግኖቸሀርቡተመለሱከድልምላሽ

  • @kairiyasurura1579
    @kairiyasurura1579 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤትውርድት ውይ ችግር

  • @fikrtealemu7661
    @fikrtealemu7661 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ክክክክክክ ሹሮ አልቀረ በርበሬ።

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ☝️☝️👍👍👍

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 3 ปีที่แล้ว

    It is make me 😭😭😭💔💔 when I see this inncent people

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 3 ปีที่แล้ว +4

    ወልደያንም አሳየን ወንድሜ

  • @فاطمةالغامدي-س3ظ
    @فاطمةالغامدي-س3ظ 3 ปีที่แล้ว

    👍

  • @HaWaHa
    @HaWaHa 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ የሀርቡ ልጁች ሰብስክራይብ አደርጉኝ

  • @mkki9066
    @mkki9066 3 ปีที่แล้ว

    ayezen wegeney beretelen !!!

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ እንደማመር

  • @bobolebanon9735
    @bobolebanon9735 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 3 ปีที่แล้ว

    ፍኖአንበሳአካራህንልልልልልልልልልልልልልልስ

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
    @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወልደያ😭😭😭😭😭😭😭ከ5 ወር በላይ ለሚሰቃዩት😭😭

  • @Amuye16
    @Amuye16 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🇪🇹💪💪💪💪

  • @SamsungM-ku3dy
    @SamsungM-ku3dy 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @abdutiktwk4802
    @abdutiktwk4802 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጉዲነው