ቤተክርስቲያኗን ያሳፈረዉ የግል አስተምህሮ ልዩነት አመጣ | እናት ቤተክርስቲያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Orthodox tewahido | አክሊለ | aklile
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
- #orthodox #ethiopianorthodoxchurch #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ተናገር
ቤተክርስቲያኗን ያሳፈረዉ የግል አስተምህሮ ልዩነት አመጣ | እናት ቤተክርስቲያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Orthodox tewahido | አክሊለ | aklile
ክርክሩ ደስ ደስ ደስ ይላል ምክንያቱም እውነት ወደ ሆነው እግዚአብሔር መንገድ ያመለክተናል ይህ እንዳይሆን ቋንቋቹን ምን ደበላለቀው!!!
ክርክሩ አስተማሪ እስካልሆነ ድረስ ባትለቁት መልካም ነው፤፤ ደግሞ በጸሎት ጀምሩ፤ በጸሎትም ጨርሱ
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን ወንድሞቼ፡ መጽሐፍ ቅዱስ በራሳቹ ኣትፍቱት እነ አክሊል፡ ከትርጓሜ መምህራን ጠይቁ፡ ከነርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን፡ ከነ ሊቀ ሊቃውንት እዝራ፡ ከነ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ እነዚ የመሳሰሉ መምህራን ኩጭ ብላችሁ ተማሩ። ቲኦሎጅ ምናምን ተምረናል ብላቹሁ ኣትደናገሩ፡ የኢትዮጵያ ቲኦሎጂ በሊቃውንቱ መመርመር ኣለበት። ወንድማቹ ከኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን።
አክሊል አስተዋይ
ችግሩ
1. የቤተክርስቲያን ትምህርትን በጥቅስ ብቻ ለመበየን መመኮር
2. ተዋረዳዊ (ሄራርኪካል) የሆነ አስተምህሮን በቡድን ውይይት ቅርጽ ቀይሮ እንደፈለጉ ሐሳብ መሰንዘር
3. ምንም ሳይማሩ አዋቂ ሆኖ መገኘት ናቸው፡፡
ቀዲስ ዲበኩሉ እዚህ ወርደው አይጨቃጨቁ
አክሊል በዚህ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጉዳዮች ላይ (በነገረ ሥጋዌ፣ ሥላሴ ወዘተ) ብዙ እንግዳት ትምህርቶች አሉት፡፡ ሐይማኖትና ፍልስፍና የመጽኸፍ ቅዱስ አረዳድ ችግር አለበት፡፡ አክሊል ከሶሻል ሚዲያ ርቀህ ጽሞና ብታደርግ ጥሩ ነው፡፡ ራስህን እንዳታጣ ተረጋጋ፡፡
ሚዲያ ላይ ወጥቶ መጨቃጨቅ ምን የሚሉት ነው, አክሊል ታላላቆቹን መስማት ነበረበት
አክሊል እውነተ ሰላለወ አነጂ ትግስተኛ ነው ታለቅ ስለሆኑ ሲየጣምሙ ዝም ይበል
አክሊል ትክክል ነው
ብርሃን ብርሃን ነው!!! ጨለማ ጨለማ ነው!!! ማለትን ማን ወሰደባችሁ ቃሉን ስለምን ፈራችሁት እግዚአብሔር የቅርብ እንጂ የሩቅ አይደለም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እኔ ምለው ግን አኬ እግዚአብሔር ለማለት እግዚያዬር ምትለው ነገር ምንድነው
Aklil kenzhe gar atchlachek.
አኬ እነዚህ አደፉርስ ናቸው።ማንም ቀስ ነኝ ያለ ሁሉ መማርም አለበት ትክክለኛ የሆነውን አስተምሮ መያዝ አለበት አባት ስለሆነ ፉፁም አይደለሞ። አኬ አክባሪህ ነኝ ጎበዝ
እሬ አኬ ምን ሁነው ነው በስመ አብ
በዝህ ደረጃ 😱
አክሊል እውነቱን ነው አክሊል ምን አጠፋ ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገርው ቄሱ ሰው ነው ሊሳሳቱ ይችላሉ የግድ አባታችናቸው ስለተባለ አይደለም አክሊልም እንደዛው አክልል አላጠፋም
Eghe swy kalkerkrna klchkchk aywkum.kmikrkru MTSELY YSJALAL
Enbch awkneg mltchun akum.abt khonu bwst mnager cechsl .krket lmn asfelg.
በቃችሁ ሁሉም አዋቄነኝ ሲል መጥፏ ነው
Aye miki yalalewun joroh keyet semaw, esti mejemerya madmet temar
ይሄ ብላቴና መካሪ ይስጠዉ
አክሊል ያለው ልክ ነው ፡ ኦርቶዶክስ ቤት ትልቅ ሰው ካልሆነና ፆፂሙን ካላስረዘመ ልክ መሆን አይችልም ። አኬ በርታ ለወንጌል እንጂ ለሀይማኖት አለመቆምህ ይደነቃል !
😂😂😂😂 ቤትሽን ሳታፀጂ ጴንጤ ጴንጤ ትያለሽ አዴሜ ።። አክሊለን መስማት ነበረባችሁ ቀሲስ ብሎ ጨዋታ የለም ቃሉ ብቻ እውነት ነው
Tikekel nk mikey
ዮቲበሮች ነገር ይዞ ለመሮጥ አትፍጠኑ ለምትጽፉት እርዕስ ተጠንቀቁ
የቂቤ ገበያ😢!
አሁን ከነዚህ እንኳን የእግዜሩን የምድሩንም መማር ይቻላል??
በዕውነት ለቤ/ክ እና ለምዕመኑ ከእነዚህ ወመኔዎች የበለጠ ጠላት አላት??🎉
ይሄ ህዝብ ባለጌ እንደሆነ በአንዳን ኮመንታተሮች አየው ያሳዝናል ብዙ ነብስ አድነዋል እነሱን እንዳትናገር
አርስታችሁ ምንድ ነው
አረ እፈሩ አሁን ምንድን ነው የምታስተምሩን ተዋህዶ እንዲህ አታስተምርም እናንተ እንዲህ እየሆናቺህ ለሰዳቢ ትሰጧታላችሁ