"ዋለልኝ ለምን ለምን ሞተ?!” | የልጆቻችን ኢትዮጵያ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 174

  • @gd8933
    @gd8933 5 ปีที่แล้ว +6

    የሚደንቅ ቃለ ምልልስ ነው:: እናመሰግናለን አቶ ያሬድ!! የበሰለ ትነታኔ ከሚነበብ የሀገር ፍቅር ጋ!!! ጃዋርን ለመሰሉ ለነዚህ ጥራዝ ነጠቅ ሀገር አፍራሽ ባንዳ ጋሎች በደንብ ስላስረዳህልን እናመሰግንሀለን!!!!

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว +3

      Gezaw, please leave race and duregator word out of this. There are mean spirited people from every race and color.

    • @gd8933
      @gd8933 5 ปีที่แล้ว

      @@ritaa6260 you are right......

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว +1

      @@gd8933 you are welcome my brother.

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 5 ปีที่แล้ว +21

    እነዚህ ሁለቱ በጣም አደንቃቸዋለሁ ፣intelligent discussion 💯👌

    • @alfredoadam1703
      @alfredoadam1703 3 ปีที่แล้ว

      dunno if anyone gives a damn but if you're bored like me during the covid times you can stream pretty much all of the new movies on instaflixxer. Have been binge watching with my brother for the last couple of weeks :)

    • @luccaimmanuel7664
      @luccaimmanuel7664 3 ปีที่แล้ว

      @Alfredo Adam Definitely, been using InstaFlixxer for years myself :D

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 5 ปีที่แล้ว +35

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሌላ እንቶ ፈንቶ የሚወራበት ቦታ የአድማጩ ቁጥር ብዙ ነው እነዚህን ሰዎች የሚያዳምጠው ሰው ከሚያስረዱት ቁምነገር አንፃር ሲወዳደር በጣም ትንሽ ነው ያሳዝናል ምን አይነት ማህበረሰብ በ27 አመት እንደተፈጠረ

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว

      Gontel Belay, i am amazed too. i believe what they r talking is more than a kitchen table conversation. Also, many people are being blind due to racism. It takes an open mind and positive outlook to get it. BTW the panelists are great educators. I wish Dr. E listens more like today than cutting off Ato Yared.

    • @አንድእንሁን
      @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +2

      Gontel Belay እኑአም ድንቅ የሚለኝ ህብረተሰባችን ምን እንደነካው ነው። እነዚህ ሰዎች እያጠሩልን ያለው ነገር እጅግ ብዙ ነው። ወጣቱ ምን መስማት እንዳለበት የተምታታ ይመስለኛል።

    • @abrihambetta7021
      @abrihambetta7021 5 ปีที่แล้ว +2

      Exactly

    • @eluelu6166
      @eluelu6166 5 ปีที่แล้ว +2

      አፌ ቁርጥ ይበልልህ/ሽ።

    • @esatinternational1104
      @esatinternational1104 5 ปีที่แล้ว +1

      we have to share this

  • @muledele5262
    @muledele5262 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ይቀጥል የምንማረው እንዲህ ካሉት ሰዎች ጋር ጆሮ ሰጥተን ስንወያይ ብቻ ነው ዘር ላይ ያነጣጠረ ብቻ ከሆነ ግን ሌሎች ሚዲያዎችም ከናንተ ይማሩ ይቀጥል ይህ ዲስከሽን so interesting I like it let us go forward together keep it up

    • @gezualeme5856
      @gezualeme5856 5 ปีที่แล้ว

      For Dr. Ersido with humble respect I will suggest a book called "winners takes all " by Anand Giridharadas.

    • @gezualeme5856
      @gezualeme5856 5 ปีที่แล้ว

      For Dr. Ersido with hamble respect I will refer to you a book called "winners takes all "by Anand Giridharadas.

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 5 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ውይይት ነው እግዚአብሔር ሰላማቹሁን ይብዛላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋለልኝ የሚባል ሰይጣን ተፈጥሮብን ነው እነ መለስ የሚባሉ ጭራቖች ሊራቡ የቻሉት።i totally agree with you guys

  • @MyD1010
    @MyD1010 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ተወያዬች በሌሎች እርእሶች በተለይ በሥራ ፈጠራ ላይ የምታነሱት ሃሳብ ድንቅ ነው፣ በእዚህኛው በዋለልኝ መኮንን ላይ በተነሳው ሃሳብ ላይ ግን ብዙ እርቀት የሚያስኬድ ምርምር እና ጥናት የሚፈልግ ጉዳይ ነው እንጂ በተለይ ከአንደኛው ወገን እንደተነሳው እና እንደተሰጠው አይነት ድምዳሜ ላይ በቀላሉ መድረስ አይቻልም ብዬ አስባለሁ፣ ዛሬ ላይ ሆነን የዛኛውን ዘመን ሃሳብ ለመተቸትም ሆነ ለማጣጣል በቂ የሆነ ጥናት ማድረግ ይኖርብናል፣ የዋለልኝም ሆነ የእርሱን ትውልድ ሥራዎች ለማጥናት የሞከሩ ብዙዎች ባይኖሩም ጥቂቶች ሞክረዋል፣ ድምዳሜው ግን መደፍጠጥ ከሆነ አሁንም የሃሳብ ጨቋኝ ያስብላል፣

  • @temesgentsegaye2048
    @temesgentsegaye2048 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይይታችሁ:በጣም:ተመችቶኛል፣ዋለልኝ:የሚባለውን:አሸባሪ:በደንብ:ገልፃችሁታል፣ግን:ተደማመጡ፣ጉራማይሌ:ቋንቋ:በተቻለ:መጠን:አትጠቀሙ:ሌላ:መግለጫ:ቃል:ከአላጣችሁ:በስተቀር፣በተረፈ:ውይይቱ:በብሰለት:የተሞላ:ስለሆነ:በሰፊው:ብትቀጥሉበት:ደስ:ይለኛል።

    • @girmawoldemariam7107
      @girmawoldemariam7107 5 ปีที่แล้ว

      ውነት ብለሀል ዋለልኝ የሻቢያ ተላላኪ ነው

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you! We need more people like you.

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +7

    Interesting. I could listen to you the whole day. KEEP IT UP 👍🏼

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 5 ปีที่แล้ว +6

    ያሬድ የበስለ ተወያይ ነው ሊመስገን ይገባል።

  • @miheretuwuide1583
    @miheretuwuide1583 5 ปีที่แล้ว +2

    ተማርን በሚሉ መሃይማን መማርንና ማወቅን እዳልጠላሁት ሁሉ መማር እንደ እናንተ ከሆነ እውነትም ያኮረል ትውልድንም ያንፃል! በርቱልን
    ኢትዮጲያ ሃገሬ መሃፀነ ለምለም ናት!

  • @መክትደረሰ
    @መክትደረሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አርሴዶና አቶ ያሬድ የሰጡት ትንተና እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።
    1ኛ፣የዋለልኝ አድናቂዎች፣እነ ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀኝ፣ ተሰብስበው የተሳሳተ መረጃ ለጀነሬሽኑ ሲያስተላልፉ የነበረውን በአንድአፍታ ቀርቦልን እነሱን በፈረንጆች በ29 ኖቬምበር 2019 ተችተናል። አሁን ግን እነዚህ ምሁሮች ያንን ትችት በማስረጃ አብራርተውታል እናመሰግናለን።
    2ኛ፣ጋዜጠኛው የብሄር ጭቆናን ከመደብ ጭቆና ሊለየው ሲፈልግ ባጭሩ ይሰማል። ይህን አባባል እነ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴና መድሀኔ ታደሰ ከአመት በፊት ሲሉት ነበር። የብሄር ጭቆናና የመደብ ጭቆና የኮሚኒዝም የኮሌክቲቭ አስተሳሰብና ፣ሁለቱ ማለት ቀልቀሎና ስልቻ፣ከፋፋይ አግላይ፣የሰው መብት ገፋፊ አስተሳሰቦች ናቸው።
    3ኛ፣ በውይይቱ ወደ መጨረሻው አካባቢ ስለ ዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ስለ አሊባባ፣ስለ ሞኖፖል፣ስለ ስራ አጥነት፣ስለ ነፃ ገበያ፣ስለ ኮምፒቲሽን፣ስለ መንግስት ጣልቃ ገብነት በትንሹ ተነስቶ ነበር።
    በተመሳሳዩ ይህ ውይይት በኤል ቲቪ በ06 ዲሴምበር 2019 ወጥቶ ነበር። በዛም ልይ ሀሳብ ስራ አጥነትን በተመለከተ ሰንዝረናል። ይኸውም
    መንግስት በትክክል ስራውን ከሰራ፣ለሚቀጥሉት 40 አመታት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ቴክኖሎጂ፣ ዲጂታላይዜሽን፣የሞኖፖሎች ኢንቨስትመት፣ስራን፣ኮምፒቲሽን፣ሀብት ይፈጥራል ብዬ አስባለሁ።

    • @mesfinmekonnen7583
      @mesfinmekonnen7583 5 ปีที่แล้ว +1

      ስለምን ትንሽ ስዓት ብትጨምሩና ብትወያዩ ስንት የማይረባ ነገር እየተላለፈ ።በጣም ትምህርት ስጭ ነበር በርቱ!!!

  • @solomonteffera1570
    @solomonteffera1570 5 ปีที่แล้ว +1

    Guys, i am addicted listening to you

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +7

    "ዋለልኝ ለምን ለምን ሞተ" የሚለውን የያኔ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥያቄ የዕውነት ይመስለኝ ነበር። አውሮፕላን ላይ በጥይት ሰው መትቶ እንደተገደለም አላውቅም ነበር። አሁን አሁን ግን ካደመጥኩት ሁሉ ዋለልኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች የቀኝ ገዥዎች ቂም መወጫ ለመሆን ሲጣደፍ ሳያውቅ ሳይመረምር በደምፍላትና በግልፍተኝነት የኮሙኒስት አቀንቃኝ ሆኖ መሞቱን ሳውቅ ደሞ ለዋለልኝ ያለኝ ምልከታ ወደ ነጌቲቭ ወርዷል። ስለዚህ አውሮፕላን ጠልፎ ህዝብን ሊጨርስ ያለን መጥፎ ምሳሌ እንደ ታላቅ አርዓያ የሚያነሱ ሁሉ ቅዠታሞች መሆናቸውን ያሳብቅባቸዋል።እዚህ ላይ ለመጨመር ዋለልኝ አንድ ከወዳጁ ቆሞ የሚያወጋን ሸንቃጣ ጸረ-ጠላፊ ነው ብሎ በመጠርጠሩ ኢትዮጵያዊን " እጅ ወደላይ " ሲለው ወጣቱም(ባሁን ሰዓት በአሜሪካ የቨርጂኒያ ነዋሪ ናቸው፥ ደርግን ሸሽተው ከሃገር የወጡ) በቀላሉ እጁን ሳያነሳለት ሲታገሉ የዋለልኝ ሽጉጥ ተቀባብሎ ስለነበረ ጥይቱ የሚተናነቀውን ዋጣት እጅ ከሎሚው ላይ ቀንጥሶ ሲጥለው ጸረ-ጠላፊው በካራቴ ዋለልኝን ጣለው ፣ ማርታ መብራቱ የተባለችው ሌላኛዋ ጠላፊ ሽጉጥ ደግና ከኋላ ስትንቀረፈፍ ጸረ-ጠላፊው ከርቀት ባንድ ጥይት ቀልቧታል። ወዲያውኑ ዋለልኝንም እዛው ጨርሶት ሌሎችን ወደማደን ተንቀሳቅሶ አዳነች የምትባለው ብቻ ስትተርፍ ሌሎች ስድስቱን ቦምብ የወረወረውን ጨምሮ ጸረ-ጠላፊው ወዲያውኑ ጨርሷቸዋል።ምክንያቱም አየር ላይ ስለሆኑ ሁለተኛ ዕድል መስጠት ማለት አጠቃላይ ያውሮፕላኑን ተሳፋሩዎች መጨረስ ማለት ስለሆነና ጠላፊዎቹም ምን እንደታጠቁ ማወቅ ስለማይቻል ጸረ-ጠላፊዎቹ በሰለጠኑት መሰረት ህጋላፊነታቸውን ተወጥተዋል። ትክክል ናቸው!!!ቢያንስ ለጊዜውም ቢሆን አደገኛ የናት የሃገር ጡት ነካሾችን መቀነሳቸው ታላቅ አርበኝነት ነው። ዕንደውም በህይወት ያሉ ካሉ ኢትዮጵያውያን ልንሸልማቸው ይገባናል።በዚህም የተነሳ አውሮፕላኑም በቦምቡ የመቀደድ አደጋ ቢደርስበትም በአብራሪው ጀግንነት ከ40 ሺህ ጫማ ከፍታ ላይ ለማሳረፍ ችሏል። ስለዚህ አንድ ተራ የሃገር ጠላት መጠቀሚያ የነበረን ዋለልኝ የተባለ የጊዜው አይሲስ የሚያቆለጳጵሱ የስብዕና ችግር ያለባቸው መሆን አለባቸው።አለበለዛም በዕብሪትና ማን አለብኝነት የራስን የዘረፋና የሌብነት ዕቅድ ለማስፈጸም የምትደረግ የተረኝነት አባዜ ነው ልትሆን የምትችለው።

    • @kassahunbayekedagn300
      @kassahunbayekedagn300 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል አስቀምጠኸዋል የዛን ዘመን ታጋይ ነን የሚሉ የፈረንጅ ስራ አስፈጻሚዎች ናቸው።

  • @samiya6526
    @samiya6526 5 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ዋለልኝ ታሪክ መስማት ይመስጠኛል ከዚህ bfite art tv ላይ ደረጄ ሀይሌ ብዙ እንግዶች ጋብዞ አዳምጫለሁ እዚህ ላይ ጊዜዪን ነው ያቃጠልኩት ፣ ትንተና ቁምነገር ይጨበጥበታል ሌላው ቢቀር ስለ አማማቱና ዘሮፕላን ውስጥ የነበረው ግብ ግብ በደንብ ማቅረብ ነበረባቹ ካጠፋው ልጥፋ

  • @asnakewbewketubelete4108
    @asnakewbewketubelete4108 5 ปีที่แล้ว +1

    Interesting discussion!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር የምታነሳቸው ሃሳቢች ብዙ ጊዜ የውጭ ኦንላይን ንግዶችና አገልግሎቶች ላይ ወጣቱ ተሳታፊ የሚሆንበትንና ለራሱም ለሃገሩም የሚጠቅምበትን ስለሆነ በታላቅ ክብር ነው የምንገነዘበው። ለመንግስት አካላት አወያይተህ አካሄድ ቢመቻች ትልቅ ውጤት እንደሚያስመዘግብ ዕሙን ነው።

  • @isanahmi8298
    @isanahmi8298 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ኢትዮጵያችን በሆዳቸው ባደሩ ሙሁራኗቷ አሁን ላለችበት ሁኔታ በቅታለች በዚህ ሰዓት እናንተን የመስለ በሁሉም ነገር ሙሉ የሆናቸው ድንቅና ማራኪ በሆነ አቀራረብ እውነተኛ ትንታኔ በናንተ ኢትዮጵያን በማየታችን እጅግ በጣም እንኮራባችኃላን በርቱ።

  • @The_Man_from_toronto24
    @The_Man_from_toronto24 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይቱ እጅግ በጣም ድንቅ ሆኖ ሳለ አወያይ ሆኖ የተሰየመው ሰው ግን አንዱን ሃሳብ ሳይቋጩ ሌላ ጥያቄ በማንሳት በጥያቄ ላይ ጥያቄ በመጨመር ውይይቱን አንዛዝቶታል:: ለወደፊቱ የአንዱን ጥያቄ መልስ እልባት ሰጥተህ ወደ ሌላ እለፍ:: ተናጋሪዎቹ ንግግራቸውን እስኪጨርሱ ጊዜ ስጣቸው:: በሌላ ጥያቄ አታቋርጣቸው:: ምንም እንኳን ተያያዥነት ሊኖረው ቢችልም::

  • @abanav57
    @abanav57 5 ปีที่แล้ว +1

    ፕርግራሙ በተለይም የዛሬው የመወያያ ሃሳብ ድንቅ ነው።
    ይሁን እና ዋለልኝ ምንም እንክዋን ያመነበትና የሄደበት አቅጣጫ የተሳሳተ ቢሆንም የግለሰቡን intellectuality ዝቅ አርጎ ማቅረብ በሃላችን እና የኛ ኢትዮጵያዊዎች ባህል የሆነበት ዘመን ነው ያለነው።
    ዛሬ ዘመኑ አውቀትን ለማካበት ቴክኖሌጁው ቀላል አድርጎታል ፣ ዋለልኝ እና በጊዜው የነበሩት ታጋዮች በናንተ እና በማንኛውም አዋቂ የሚጣጣሉና እና የሚናቁ እንዳልሆኑ መታወቅ አለበት። ታሪክ ሰርተው የሄዱ ጀግኖች ናቸው።ንጉስን እንደአምላክ ከማየት ለማላቀቅ ሞክረዋል በጊዜውም ተሳክቶላችዋል።
    ምንም እንክዋን ለዛሬው ተረኞች ማጎብደድ እና ከፍ ከፍ ማድረግ የሃገራችን የሙሁሮች ጠባይ ቢሆንም።
    የእነኝህ ግለሰቦች ርእዮት አለም ከናንተ ይለያል ? Yes
    ርእዮተ አለሙ ለፓለቲካ መሪዎቹ እንደሚሆን ተደርጎ ተጠምዝዞ ተጽፍዋል ? አዎ
    መምታት ካለባችሁ በሚያሰምን ሁኔታ ጥሩ።
    እውቀታቸው እና ችሎታቸው ግን ከናንተ በጅጉ ይሻላል።
    ብሄር የለም የሚለውን ሃሳባችሁን በጣም አስማማለሁ፣
    በጊዜው ብሄርን በተመለከተ በአብዮተኞች ወይም በታጋዮች በኩል ከፍተኛ ውይይት እና ልዩነትም ነበር። በዚህም ምክንያት አንጃ ነት እና የፓርቲወች መፈረካከስ እንደነበረ ታውቁታላችሁ ይሁን እና የግለሰቡን ችሎታ እና እውቀት ለማጣጣል የምታደርጉት ሙከራ ሚዛናዊ አይደለም።
    የበሃል ልብሰን በተመለከተ እንደውም እንደ ኢትዮጵየ ህዝብ የሚለብስ የለም።
    በስራ እና casual ቦታ እንደምሳሌ ያቀረባችሁቸው ሀገሮችም አለባበሳቸው እንደኛው ነው።
    Struggle የሚለውን መጽሄት የምታወሩት እና የምታጣጥሉት ወደ ኸዋላ ተመልሶ በዛ ጊዜና ሁኔታ ላይ ቆማችሁ ከማየት የልቅ ከ50 አመት በህዋላ ባለው በዛሬው ጊዜ ተንተርሳችሁ ለማየት ነው የምትሞክሩት። እነኝ መጽሄቶች በጅ የሚሳሉ እና የሚታተሙትም በጊዜው ከሚገኙት ማሳተሚያ ቤቶች ዝቅ ያለ እንደነበረም መዘንጋት የፈለጋችሁ ትመስላላቸሁ።
    የስትራግልነ መጽሄት ከቨር በተመለከተ ይዘቱን እና the target and the motive ከማየት ይልቅ የሰነዘራችሁት ቃላት እናንተንም ዝቅ ያደርጋል።
    ለወደፊት ይሄንን አይነት attitude ይዛችሁ ባትቀርቡ ይመረጣል።

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u 5 ปีที่แล้ว

    ሰዎቹ ጥሩ ተወያይ ናቸው ኢሄን ቀዥቃዣ ጋዜጠኛ ግን መላ ቢፈልጉለት ጥሪ ነው።

    • @mounttossa9136
      @mounttossa9136 3 ปีที่แล้ว

      Betam...Both of them are great individuals

  • @zemenlezemen6160
    @zemenlezemen6160 5 ปีที่แล้ว +7

    ውይይቱ አሪፍ ነው ግን አንድ ሰው ሃሳቡን ተናግሮ ሳይጨርስ ባታቋርጡ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

    • @frewabebe6891
      @frewabebe6891 5 ปีที่แล้ว

      በቂ ነዉ - ሁሉ መዘርገፉ ያሰንፈናል:: የተቀበልነዉን መርምረን የየራሳችንን የዳበረ ግንዛቤ እንድንይዝ ከረዳን..

  • @Makuye
    @Makuye 5 ปีที่แล้ว +2

    You guys are amazingly brilliant. I love the way you are talking even! So lovely! I live to listen to you! Keep it up! 💚💛❤️👌👍🙏

  • @lamrof
    @lamrof 5 ปีที่แล้ว

    ደቂቃ 28:20 አንጀት የሚያርስ ድንቅ የሆነ ንግር አዳመጥኩ። «እኛ ኢትዮጵያውያን ከዳያስፖራውና ከልሂቃኑ ለዚህች አገር ተስፋ መጠበቃችን ስህተት ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን ብድቅ ብለን የልጆቻችንን ኢትዮጵያ ጉዳይ እጃችን ላይ ማምጣት አለብን።» ስማ ወገኔ ሆይ !

  • @gebermichaeltibebu4162
    @gebermichaeltibebu4162 5 ปีที่แล้ว +2

    Please, listen one another it helps us to get your opinions but your discussion is wonderful . thanks!

  • @zekariasworku6387
    @zekariasworku6387 5 ปีที่แล้ว +8

    በዛሬው ውይይታችሁ ያነሳችሁት በጠቅላላ ማለት እችላለሁ ልዪ ነው👌🏽

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 5 ปีที่แล้ว +1

    wow! GOD BLESS!

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ ግሩም ውይይት ነው። በርቱ። እንደዚህ አይነት ውይይት ለአገር ብዙ ጥቅም ይኖረዋል። በተለይ የዋለልኝ ጉዳይ እንቅጩን መናገራችሁ ደስ ብሎኛል።

  • @እሱእንዳለ
    @እሱእንዳለ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ስለዚህ ዋለልኝ ስለሚባል ስው ማወቅ እፈልግ ነበር አመሰግናችዋለው

  • @malcolmx1280
    @malcolmx1280 3 ปีที่แล้ว

    these channel is the best one. i dont no why many ppls doesnt watch these than galamale of others

  • @tesfut2863
    @tesfut2863 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ድብን አለ ምንም ሳይገባው አገሩን የገደለ

  • @tesfut2863
    @tesfut2863 5 ปีที่แล้ว +5

    በሳሎች ተባረኩ

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ጓደኛህ ሲናገር ሃሳብህን ማስታወሻ ያዝና ምንም ሳታስቀር ከሱ በኋላ ከነትችትህ ሙሉ ሃሳብህን ብንሰማ። ምክንያቱም አንተም ጋር ያለውን ጓደኛህም ጋር ያለውን ሳይቆራረጥ ለመስማትና ሙሉ ሃሳብ እንዲኖረን ይረዳል ብዬ ስላሰብኩና ጠቃሚ ሃሳብ እንዳያመልጠን ነው።

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow helam asetemar nahcew ewedahcehalew 👏👏👏

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 5 ปีที่แล้ว +6

    መለስ ዜናዊ በህይወት ኖሮ ይቺን ቪድዮ ቢያዳምጣት ኖሮ መርዝ ሳያስፈልግ በደም ግፊት ይሞት ነበር፡፡

  • @YET64
    @YET64 5 ปีที่แล้ว

    Great discussion

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው።

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 ปีที่แล้ว +4

    "ke intellectual ke diaspora lezich hager tesfa metebek sehetet newu" WOW

  • @million3056
    @million3056 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ዋለልኝ የመጨረሻ ሰዓት ከታች ያለውን link በመጫን ይስሙ። th-cam.com/video/bcDWWEZePbw/w-d-xo.html

  • @berehanbehonegn136
    @berehanbehonegn136 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋለልኝ የሞተው በወንጀል ተግባር ተሰማርቶ የኢትዮጵይ ሀብት የነበረ አውሮፕላን ለመጥለፍ በውስጡ የነበሩት ተሳፋሪዎች ለከፍተኛ አደጋ ምን አልባትም የሞት አደጋ ወንጀል ለማድረስ ሲል ተሳፋሪዎችን ለማትረፍ ሲባል በተተኮሰበት ጥይት ተመቶ ነው::

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 5 ปีที่แล้ว

    በውነት የናንተ ውይይት ጥሩ ነው ነፃ ሆናችሁ እቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ በተለያዩ ጉዳዮች እምታደርጉት ንግግር ይመስላል ስትተራረቡ እራሱ ጏደኛሞች የሚያደርጉት ቀለል ያለ ምክር ለበስ ነው ደስ ይላል ውይይታችሁን እንድንናፍቅ አድርጋችሁናል ቀጥሉበት እባካችሁ?

  • @yisehakuk
    @yisehakuk 5 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ኤርሲዶ የሚመጣልህን ሃሳብ ያዝ አድርገህ ለመቆየት ሞክር እንዳንድ ጊዜ ሌላውን ሰው ታቋርጣለህ:: እኔም ተመሳሳይ ችግር አለብኝ:: በተረፈው ቀጥሉበት በጣም የሚያስተምር ነው:: እናመሰግናለን

  • @lamrof
    @lamrof 5 ปีที่แล้ว

    ራሰበራው ሰውዬ የሚናገረው ፍሬ ነገር ሆኖ ሳለ፣ ሳይቸግረው ወደ እማይችላት እንግሊዝኛ እንደሚሄድ አልገባኝም። እኛ እዚህ አሜሪካ ለረዥም አመታት ለኖርነውና የዓማርኛን ልዕልና ለመሰከረነው ስቅጥጥ ያደርገናል። ሲጀመር እንግሊዝኛው ያስቃል፣ ሁለተኛ ይህ መናኛ ቁርጥርጥ ያለ አስቂኝ እንግሊዝኛ እንዲህ ጥሩ አይምሮ ካለው ሰው አፍ ሲወጣ በአዳማጭ ዘንድ የሚጣረስ ስሜት ያሳድራል።

  • @yedesdeswebetu2860
    @yedesdeswebetu2860 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you, all your discussion on Ideas are really enlighting. But I still insist the moderator must come with good preparation and questions with substance, otherwise, he can't escape the criticism of ቁንጽላዊነት...

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว

      I like that "ante lij selehonk new.".

  • @ketemayerga5623
    @ketemayerga5623 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow 🔥🔥🔥

  • @kedirmohammedidris8140
    @kedirmohammedidris8140 4 ปีที่แล้ว

    የሀገራችን የፀጥታ ኃይል የእነ ዋለልኝ መኮንን ላይ እርምጃ ከወሰዱ ጀግኖች መማር አለባቸው። ገና ለገና ከኦፕሬሽን በኃላ ተጠያቂነት ብለው መሸማቀቅ የለባቸውም።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up 👍

  • @abz8493
    @abz8493 5 ปีที่แล้ว

    " ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን እያሉ ነፃነቱን ከሚነፍጉት ሞራለ ቢሶች፣ ነፃነቱን በተስፋ የሚጠብቅ ዜጋ ከቁራ መልክተኞችም ከራሱም በፍፁም ነፃ አይወጣም።
    ምክንያቱም ወደዚች ምድር ሲመጣ በቅድመ አያቶቹ የተከሰሰ አጥንትና የፈሰሰ ክቡር ደም ነፃነቱ ከትውልድ ትውልድ ሲወራረድ እንደመጣ ሊዘክሩለትና ሊያስተምሩት በማይሹ የባህድ የሚስጢር ኪስ የእናት ጡት ነካሾች በለጋ አዕምሮው ያልበር ማንነትና ጥላቻ በተቀነባበረ መልኩ ሲግቱት ነፃ ሆኖ የመፈጠሩ ስብዕና በዕቡ ጉግማንጉጎች እኩይ አስተምሮ እንደማይታደለው አስረግጦ ባለመናገሩ ነው።
    ይኸንንም አይቶ እንዳላየ የሚያይ፣ እስኪያልፍ ያለፋል እያለ፣ የሚተክዝን ዜጋ፣ ትግስትና አርቆ አስተዋይነቱን፣ እንደ ፍርሃት በመቁጠር፣ ጥበት፣ የበታችነት ስሜትና ስብዕና የተጠናዎታቸው ፣ ራዕያቸው ከሃገር ልዑዓላዊነት፣ ከወገን ደህንነትና፣ በሳላም ውሎ ማደር ይልቅ፣ በጎጥ ዙሪያ፣ የልዮነት ሹርባ እየጎነጎኑ፣ ድርና ማግ ሆኖ ሚኖር ህዝብን፣ በማይቆም የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መክተትና፣ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላምና ብልፅግና ማይሹ ባህዳንን፣ እኩይ ተልዕኮ ማስፈፀምና፣ ባፈናቀሉት ወገን ስም፣ ምፅዋት መሰበሰብና፣ የህገወጥ መሳሪያ ደላላ ሆኖ፣ የስልጣን ዘመንን ማራዘምና፣ ቀፈትን መሙላት ነው።
    ለዚህም ተልዕኳቸው ደግም፣ ለምን እንዴት ስለምን፣ ወዴት ለማን ብለው የማይጠይቁ፣ ሩጠው ያልጠገቡ፣ የነገ ሃገር ተረካቢዎችን ህይወት፣ እስቀማስቀጠፍ እኩይ ሴራ ያሴራሉ። "
    ***********************
    ፍቅር እስክንገዛ
    ★★★★★★
    እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
    እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
    ብላ ስትነግረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
    መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
    በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
    ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
    በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
    ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ አምባገነን፣ ለሴራው ልገዛ
    እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።
    በየአቅጣጫው ለሚፈናቀሉ፣ በየትምህርት ተቋሙ ለሚሞቱ፣ የብሄር ፖለቲካው ሰለባዎችና ለኢትዮ ኤርትራ ተጎጅዎች።
    ***************************
    የአዳም ዘር እንደምን አለህ???
    ★★★★★★★★★★★
    በአያቶችህ ቅን ባህሪ፣ ፍቅራቸው ተኮትኩተህ
    ግን በእስተርጅናህ የማስተውል፣ ስብዕና የሸሸህ
    የብሄር ዱለት ዶልተህ፣ በቅጥፈትህ ያነታረክህ
    ማህይም የምትባል፣ በእውቀትም የበለፀግህ
    ገንዘብ ዕንቁ በስም መግነን፣ ከፍቅር በላይ የተመኘህ
    በዚች ምድር ላይ፣ መቸ መጥተህ
    መቸ እንደምታልፍ ማተነብይ፣ በእጅግ ማወቅ የተሳነህ
    ያለ ጥሪት እንደመጣህ፣ ማትቀበር ከነዝናህ ቅራቅቦ የቤት ዕቃ፣ አልማዝ ዕንቁ፣ ወድ ንብረትህ
    ወዳጀ የአደራ በግ፣ የአዳም ዘር አንደምን አለህ።
    ***************************
    እናርጅና እንጥበብ
    ★★★★★★★
    ቄሮ ፋኖ ዘርማ፣ ወጣት እያስቀጨን
    ከሞት ከሽረቱ፣ ወሳኙ ፍልሚያ ላይ፣እኛ እየተደበቅን
    በብሄር በሄረሰቡ፣ በስሙ ቀፍለን
    በግፍ ሚፈስ ደሙ፣ ስም ዝና እያካበትን
    ወንዝ ማይሻገር፣ ጎጥ ዕራይ ተለመን
    የነገን ናፋቂ፣ ህልም ተስፋ እየነጠቅን
    ወንበር አደላድለን፣ ሀገርን ያስወሸምን
    ከዘመን ማዕዱ፣ አትርፎ የቸረን
    በእድሜ ባለፀጎች፣ በጥላቻ ያበጥን
    ለምርኩዝ አብቅቶን፣ የማንል ተመስገን
    በሰማዕታቱ ገደል፣ በስማቸው ምለን
    በመጦሪያ ዘመን፣ በራስ ቃል የረከስን
    አደራ የበላን፣ ቃል ኪዳን አፍረሰን
    ከኸርማን ኮኸን ጋር፣ በእናት ሀገር ያሴርን
    ወገን የምንቀጥፍ፣ ካዝና እያስበርን
    አብራክ በዕዳ ምናስር፣ ከአብራክ
    እየዘረፍን
    በታሪክ ውስጥ አልፈን፣ ትውልድ አይዘክረን
    ገባ ገባ በሉ፣ በጎጥ እንቧደን
    እንቆቅልሽና፣ የአፍ መፍቻ ተረቱን
    ምናውቅልህና፣ ደግሞ የላም በረቱን
    እንቀይረውና፣ በእኩይ ተንኮላችን
    ለሚመጣው ትውልድ፣ የተዛባ ዶሴ፣ ታሪክ እናነብንብ
    በእዳ የተያዘ፣ የተዘረፈ ሃገር፣ በዕቡ እናስረክብ
    በመጦሪያ ዘመን፣ እንናርጅና እንጥበብ
    ውስኪ እየተራጨን፣ በደም እንታጠብ።
    *************************
    " Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born."
    Doris Lessing, the Golden note book.
    *********************
    ሗላ ቀር ይሉናል
    ★★★★★★
    የቅኝ ገዥወቻችሁ፣ እንዲፈፀም ቃሉ
    ታሪክ ምታውቁ እንጅ፣ ለታሪክ ማትውሉ
    ስልጣን ፈላጊዎች፣ ገባ ገባ በሉ
    እስኪ ደስ ይበለን፣ ከልብ ተማማሉ
    ብለው አማምለው፣ ብሩህ ተስፋዎችን
    በለጋ አዕምሮቸው፣ ግተው ቂም በቀለን
    ያልነበር ማንነት፣ በብዙው ሚጠላ
    አዳውረው አዳምጠው፣ በመፍተል በመላ
    ጎጥ አምላኪ እንዲሆን፣ አገር እንዲጠላ
    ለትውልዱ ቀርፀው፣ እኩይ ፍልስፍና
    ከመሳሪያ ጋራ፣ ተዘርቶ ማይበቅል፣ ስንዴ ሰፈሩና
    እኛ ስንቧጨቅ፣ እነሱ ይዘርፉና
    በርሃብ ጦርነት፣ እጅግ ተጎሳቁለን፣ ስንወድቅ ከጎዳና
    ፈጥኖ ደራሽ ሁነው፣ በአዲስ ስብዕና
    ብድር ለማበደር፣ ከፊት ይቆሙና
    ጥሬ ሃብት ለመዝረፍ፣ ይሽቀዳደሙና
    ህልማቸው ሲሰምር፣ በአንክሮ ያዩና
    በእኛ አጎብዳጅነት፣ ባህሪ ተደንቀው
    ሗላ ቀር ይሉናል፣ የምፀት ሳቅ ስቀው።
    ********************
    ምናሳፍር ፍጡሮች

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +5

    I love you guys but please don’t interrupt each other as its difficult to follow what you are saying.

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 ปีที่แล้ว +3

    "ke university ena high school jemero yenebere tera besheshek lezi astewatso aladeregem belachehu tasebalachehu?" VERY TRUE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 5 ปีที่แล้ว

    Thanks to Dr.Ersido ,Mr.Sebesibe and Andafta media the over all program of such discussion can be considered as an online education and lecture that the new Generation of Ethiopia has got an opportunity to learn from and update his knowledge to the new world thinking than the legacy of Walelegn Mekonne ethnic politics & selfe determintion .

  • @biniyamgirma5971
    @biniyamgirma5971 5 ปีที่แล้ว +1

    Er yebahil libese rasu yetu new bezaw mahiberesebe kirena kulefe yetesera. Thanks for recommending ato sebesebe book I love it.kechalachu gabezut nurulegn

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አርሴዶ ልክ ነህ፣ አሁን ሰርተን ልዩነትን ማጥፋት ባለብን ግዜ ላይ ልዩ ዓይነት intellectualism የተፈጠረ ይመስላል፣ኁዋላ ቀርነት ነው፣አሁን ሰለነዋለልኝ እያነሱ የህዝብ ዓዕምሮን መበረዝ ምን ይሉታል?

  • @felekeshebeta3756
    @felekeshebeta3756 5 ปีที่แล้ว +1

    ተደማመጡ። አንዳችሁ የጀመራችሁት ሀሳብ ሳትጨርሱ ጣልቃ አትግቡ።
    አቶ ያሬድን ያላስጨረሳችሁት ሀሳቦች አሉ።ተመልሳችሁ ብታይዋቸው መልካም ይመስለኛል እነዚህም አንደኛው ከአድዋ ድል በሁዋላ ፈንጆች ስለፃፍዋቸው መፅሀፍቶችና ስለ ተናገሩ ሰዎች ተናግረው ሳይጨርስ ወደ ሌላ ወሰዳችሁዋቸው።
    ሁለተኛው የእነ አሊ ባባ አይነቱ ጉዳትም እንዳለው እያብራሩ ስለነበረ ይጨርሱት።በነገራችን ላይ ይህንን ቴክኒዮሎጂ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ጀምሮት ነበር ይባላል።

  • @1benyam1
    @1benyam1 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ውይይት ነው ቀጥሉበት፡ ግን ሰፋ ያለ ጊዜ ብትወስዱ ደስ ይለኛል፤ ቶፒኮቹ በጣም አሪፍ ናቸው፡ ግን በሀምሳ ደቂቃ ሚፍታቱ አይደሉም እና ልጅ ቢኒ አስብበት አወያይ ስለሆንክ ባንድ ኪሎ ፌስታል መቶ ኪሎ መጠቅጠቅ እንዳይሆን፤ በደንብ ስትከራከሩ ባይ ደስ ይለኛል፤

  • @ethiopiaethiopia8772
    @ethiopiaethiopia8772 5 ปีที่แล้ว +3

    መንጋ
    ጩኸት ከለለው የዚህ አይነት ውይይት አይመቻችሁም
    ገባ ገባ በሉና አብረን እንጠጣ?

  • @abz8493
    @abz8493 5 ปีที่แล้ว

    ማፍቀር ለተሳነው ሃገሩ ሸቀጥ ናት
    ★★★★★★★★★★★★
    ዕልፍ ሰማዕታት፣ በደም በአጥንታቸው፣ ገድል እየሰሩ፣ ያቆዩትን ሃገር
    በሃገሬው ተስፋ ላይ፣ በእውኑም በህልሙም፣ እያለመ መንበር
    በጎጡ ተጠምዶ፣ ትውልዱን ለሚያምስ በቋንቋ በብሄር
    በእይታው ልክ ጠቦ፣ አንድነት ሰባኪን፣ አስፊውን ለሚያጠብ
    ሃገሩ ጥገት ናት፣ በብሄርተኛ ዓይን በጉግማንጉግ ምናብ
    እንደ አሜሪካ ላም፣ ቀን ሌት ምትታለብ።
    ስለምን ከማይል፣ እስከ ግበረ አበሩ፣ እያለመ ወንበር
    በትውልድ ህልም ላይ፣ ቁማር ለሚቆምር
    በጥቅም ተጠምዶ፣ ወገኑኑን ለሚያምስ በክልል በሰፈር
    በእከከኝ ልከክልህ፣ በአምቻ ጋብቻ፣ በወንዝና መንደር
    በእይታው ልክ ጠቦ፣ አብራከ ተስፋ ሚነጥቅ፣ ታታሪን ለሚያሰንፍ
    የዜጋውን ዕራይ፣ ሃገር ማበለፀጉን፣ ጥረቱን ለሚነቅፍ
    በሰማዕታቱ በአበው ታሪክ ደምቆ፣ ቅድመ አያት ለሚዘልፍ
    ለልጅ ልጅ እንዲያወርስ፣ ከተሰጠው ሀገር፣ አኩሪ ታሪክ ሚቀጥፍ
    ጠኔ ከሚያላጋት፣ ከታረዘች ሃገር፣ በስም ተመፅውቶ፣ ያለ ሃፍረት ለሚዘርፍ
    ያለ ርህራሄ፣ በዘቀጠ ሞራል፣ የብሄር ጭብል ለብሶ፣ ልዩነት ለሚለፍ
    በጎጠኛ አዕይምሮ፣ በጉግማንጉግ መዳፍ
    በአስመሳይ አንደበት፣ ሚዛን ያልጠበቀ፣ ትርክት የወለደው፣ ማኒፌስቶ ቢፃፍ
    በጩኸት ተሞልቶ፣ በአሽቃባጭ ዘጋቢ፣ ምን ቢኮለታተፍ
    በበቀል ተቋጥሮ፣ ዘመን የማይመጥን፣ ወንዝ የማይሻገር፣ ዕራይ ለተለመ
    ሀገሩ ሸቀጥ ናት፣ በተዛባ ትርክት፣ ማፍቀር ለተሳነው፣ ወስጡ ለታመመ።
    በቸርነቱ ይጎብኘን!!!

  • @mesfina.4153
    @mesfina.4153 5 ปีที่แล้ว

    ስለዋለልኝ ያቀረባችሁት ተመችቶኛል። እንዲህ ነው እውነቱ መነገር ያለበት። እንዲያውም በቅርቡ በደረጀ ሀይሌ ፕሮግራም ላይ አይሮፕላኑ ሲጠለፍ የነበሩ ሰው መፀሀፍ ፅፈው አቅርቧቸው ነበር እና ስለአሞሟቱ ይናገሩ የነበረው ፓለቲከኞቹ ሲነግሩን ከነበረው ሙሉ በሙሉ የተለየ ነበር። በርቱ የውሸት ትርክቶችን እንደዚህ አጋልጡ።

  • @Humanity-info
    @Humanity-info 5 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ኤርሲዶ ፕራግራማችሁ አስተማሪ በመሆኑና የማስበውን የምታስቡ የምናገረውን የምትናገሩ አይነት ሆኖ ስለተሰማኝ እከታተላችኋለሁ ወደፊትም እከታተላለሁ። አንዳንድ ቃላትና አመለካከት ላይ ኝ ትንሽ ጥንቃቄ ብታደርግ ጥሩ ነው፡፡ ይቅርታ ብትጠይቅም መልካም ነው። በዚህ ከቀጠልክ ቦዲ ጋርድ ሊያስፈልግህ ነው!!! ዋለልኝን የወቀጣችሁበት ሎጂክ እና ፋክትስ ተስማምተውኛል።አብሬያችሁ ብኖር ኖሮ እኔም አፍንጫ አፍንጫውን ነበር የምለው። በ18 ዓመቴ ልቤን ነስቶኝ የገባሁበት የኮምኒዝም አምልኮ 6 አመት በእስር ሲያንገላታኝና አንተ ዛሬ ከዶ/ርነት ወደፕሮፌሰርነት የምትሯሯጥበትን እድል ሳላገኝ የቀረሁት በነፍስ አጥፊነት ወይንም በወንጀለኛነት ስሜት ሳይሆን በታጋይነት ነው። ታሪኩ ረጅም ነው። ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይለቅም እንደሚለው ሳይሆን በህጻንነቴ የተመኘሁለት የህዝብ ዴሞክራሲያዊ መብት አልተከበረም በሚልም እስካሁን ካለሁበት ዳያስፖራ ስለሃገሬ ጠዋት ማታ እያሰብኩ ነው። ከዚህ አነጋገርህ እንደምረዳው ዳያስፖራው ነፍሰ ገዳይ ነው! በሃገሩ ጉዳይ አይመለከተውም ወይንም አንተና እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ወይንም ደግሞ ቀደም ብሎ ደም የሌለበትንና ደረቅ ደረቁን ይረግጡ የነበሩ ሰዎች ብቻ ስለዛች ሃገር ማሰብ የሚችሉት ማለት ስህተት ይመስለኛል። እንዳው ሳየው ነገሩ አብዮቱ ፈንድቶልህ "እብድና ዘበናይ የልቡን ይናገራል" አይነት ሆኖ ነው እንጂ ቀደም ብሎ የተጓዝክበት የትምህርትና የህይወት ልምድህ ይህን ሳያሳውቅህ የቀረ አልመሰለኝም። በውርጋጥነት ዘመናችን በውል ሳናውቀው "አለም በሁለት ተከፍላለች ወደፊት ግን ..." እያልን እናቦካው የነበረው ኮምኒዝም ዛሬ ተሳክቶለት ቢሆንና የካፒታሊዝም አራማጆችን ድራሻቸውን አጥፍተን ዶ/ኤርሲዶም ኩሊው የዋርካውም እኩል የሚበሉበት የሚጠጡበትን ስርዓት በፈጠርን። አንተም ዛሬ ኮምኒዝም የመጣልህ ነህና ከውጤቱ ተቋዳሽ በሆንክ። ህልማችን ይኸው ነበረ። መኖር እየተቻለ ዋለልኝም ሆነ እኔ "ያልበላንን ባላከክን" ። ፕሮፌሰር እከሌ እየተባልን ደልቶን በህይወት በኖርን ነበረ። ወያኔ ህዝባችንን ሲያሸው የት ነበርክ ለሚለው ጥያቄ ያንተን ምላሽ ባላውቅም እኔና የያኔው የታጋይነት ልክፍት ያለቀቀን ዳያስፖራዎች ቢያንስ ላለፉት 22 እና 23 አመታት ጊዜያችንንና ገንዘባችንን ህዝባችን በሃገር ቤት ለሚያደርገው ትግል ስንከፍልለት፣ ስናስተባብር በየመንግስታት ቢሮው ስንጮህ ከርመናል። ዛሬ እነከበቡሽ ጥልቅ ብለው "ዋለልኝ ለምን ለምን ሞተ" እያሉ ድላችንን ቢቀሙንም እኛ ዳያስፖራዎች ለዓመታት የነከበቡሽን ወሽመጥ በመቁረጥ ሃይላንድ ውሃ ምላሳቸው ላይ አንጠልጥለንባቸዋል። ጊዜ ሲኖርህ አንድ ጥሩ ተሞክሮ ያለው ዳያስፖራ ፈልግና አንድ ጥግ ላይ በዳይቡሹ ቡና አንብበው። ይነግርሃል። በተረፈ ዛሬ አብዮቱ ስለፈነዳልህ እየተነሳህ አታፈንዳን። ስትዳኘን ያኔን ሆነህ ብትዳኘን ስትፈርድብንም ያኔ ልክ በጊዜው እንደነበርክ ሆነህ ብትፈርድብን ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር። ሃገራችን ወደፊት ማደግ ሲገባት የኋሊት የጎተተንን ኮምኒዝም ያመጣብን ደርግ ነው የሚል የመሃይም ድምዳሜ ውስጥ እንደማትገባ ተስፋ አደርጋለሁ። ደንቆሮውን ወታደር ጎትቶ ኮምኒዝም ውስጥ የጨመረው የተማረው ነው ከማለት አልፌ እንዳው እኮ ፈርዶበት ነው እንጂ ወታደር እኮ የንጉስ ባለሟል ነው። "ንጉሱ ለዘለዓለም ይኑሩ" ብሎ ኮፍያውን ወደሰማይ እንዳሽቀነጠረው ከንጉሱ ጋር አብሮ አየገደለ ማዕረጉን ከፍ እያደረገ፣ ጫንቃውን እንደኮርማ እያሰባ ከሞት ከእስርና ከስደት ነጻ ሆኖ በኖረ እስከማለት እደፍራለሁ። ቁርሱን በልቶ ምሳውን ከማይደግም ቤተሰብ የወጣውና በሞት የተለየው፣ በእስር የተንገላታውና በየበረሃው ለትግል የነጎደው ወጣት በዋለልኝ በራሪ ወረቀት ወይንም በማናቸውም የፖለቲካ ፕሮግራም ምክኛት ቢሆንም በነፍስ ቆርጦ ለሌላው ለመሞት ራስን አሳልፎ መስጠት የሚያኮራ ተግባር ነውና ባናወድሰውም በቆረጣ አየት አርገን እንኳን ብናልፈው የተገባ ይሆናል ብዬ እምናለሁ። በሌለ የብሄር ጭቆና ረሃብተኛ ሰብስበው በመሸፈት መከራ ያበሉንን 7 የትግራይ ወሮበሎች ግን አይጨምርም።
    መልካም ፕሮግራም

  • @ayeleasfaw783
    @ayeleasfaw783 5 ปีที่แล้ว +1

    Do you know where the Majesty bring the child to learn the contemporary learning

  • @korechogeleta9138
    @korechogeleta9138 5 ปีที่แล้ว

    Guys,God bless you!!!!You exposed these modern ignorants from the sixties!!!!

  • @JoJo-uo9ep
    @JoJo-uo9ep 5 ปีที่แล้ว +1

    የተብራራ መረጃ ደረጀ የሚያቀርበው ፕሮግራም ላይ የአይን እማኝ አቅርቦ የተናገሩት አለ ተመልከቱት አርትስ ቲቪ ላይ በነገራችን ላይ የሚለው ፕሮግራም ላይ ለመረጃ ያክል ነው ።

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian air lines is hijacked 3 times by crazy people walelign and his group, the one crashed in Comoros, the c/o pilot in Italy which landed in Swiss land.I'm sorry for Ethiopia.

  • @temesgenafework7280
    @temesgenafework7280 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል:: ዋለልኝም ተናግራል እኮ የጋራ ውጤት ነው ብላል፡፡ ሌላው እኔ እንጃ ሲአኤ አለበት ሚባለው ውሸት ይመስለኛል ዋለልኘኝ ንግግሩን ሲያጠቃልል እምፔራሊዝም ይውደም ብላል ሌላው ደግሞ የኮሚኒዝም አፍቃሪ ነው ዋለልኝ

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 5 ปีที่แล้ว

    ዕውነታውን ሥለነገራችሁን እነመሠግናለን

  • @berhanumekonnen146
    @berhanumekonnen146 5 ปีที่แล้ว

    እኔ በብዙ ነገር ከአቶ ያሬድ ጋር እስማማለሁ ዓለምን እየተቆጣጠሩት ያሉት ዲጅታል ወርልድ አብዮት እንዳያስነሳ እሰጋለሁ ዓለም በጥቂት ግለሰቦች ቁጥጥር ስር እየገባች ነው ስለዚህ የሰው ልጅ መሸሽያ እንኳን እንዳይኖረው ሶስተኛ ዓለም ሀገሮችን ለመቀራመት መምጣታቸውን እንዳትረሱ የጉልቱን ተውት ነጋዴ በኢትዮጵያ አይኖሩም እነ አማዞንና አሊባባ ስራ ከጀመሩ ሁሉም ወደዲጅታል ይቀየራል
    የምታስፈራ ዓለም እየመጣች እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ::

  • @ጄሩሳሌም
    @ጄሩሳሌም 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ እና ጠቃሚ ውይይት ነው' ዶክተር ኦርስዶ ነገሮች በጣም የገቡህና የምትሰጠው ማብራሪያ ሁሉ በጣም ነው የሚያስደስተኝ፣ ያረድም ጥሩ መረጃ እና አስተያየት ስለነገርከን እናመሰግናለን! በርቱ የውሸታም ፖለቲክስ ገና ይገለጣል!!!!

  • @felekeshebeta3756
    @felekeshebeta3756 5 ปีที่แล้ว

    "50 ዓመት ይቺ ሀገር ተሰቃይታም የማያምኑ"

  • @teddybel1539
    @teddybel1539 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ድብን አለ

  • @alexamanu9423
    @alexamanu9423 5 ปีที่แล้ว +2

    እ/ር ጨምሮ ጨምሮ አይምሮአችሁ ይክፈት ህዝቡ እናንተን ቢያደምጥ ከሰፈረት የብሄር ሴይጣን ይፈወስ ነበር።

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519 5 ปีที่แล้ว +2

    Dr Arsido, human beings do not live by bread alone. It looks like you just live to earn money and fill your stomach. You can air out your view, but doesnt have the right to insult a nation.

    • @kedirmohammedidris8140
      @kedirmohammedidris8140 4 ปีที่แล้ว

      ብሄር የሰደበ የለም። የቀረው ሙዚየም ማስቀመጥ ነው። በዘረኛ ዘመዱ የሞተበት እነኳን አይሳደብም።

  • @dan125874
    @dan125874 5 ปีที่แล้ว

    can you put the name of the polish writer and the book itself here please

  • @dagemsolomon8797
    @dagemsolomon8797 5 ปีที่แล้ว

    anyone, please let me know the full name of yared , the journalist didn't introduce them

    • @1melkt
      @1melkt 5 ปีที่แล้ว

      Yared Haile Mesqel

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 5 ปีที่แล้ว

    Thanks to The real dr. Ersado for your description of what ethnic poltics and the delusions of if in Ethiopian poltics the last 50 years especially the last 30 years and your best description of that ethnic and socity has no boundaries that big mistake of TPLF/EPRDF current federalism .

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 5 ปีที่แล้ว

    Let him write. how can we follow him till now

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 5 ปีที่แล้ว

    ከባለስልጣናት ግድያ ጀርባ ሁሌም መንግሥት ነው ያለው:: ግልፅና ግልብ ነው::

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 5 ปีที่แล้ว +1

    መልሱ፡ በደንብ ሳይዘጋጅ አውሮፕላን ሊጠልፍ
    ሲል ሞተ፡፡

  • @meneziwmera2287
    @meneziwmera2287 5 ปีที่แล้ว

    ግን ደግሞ በቆየው ዘመን የበላይና የበታች ሚባል ክፍፍል እንደነበር ፤ በተለይ በአፍ መፍቻ ቋንቋ የመማር ፤ራስን በራስ የማስተዳዳር ችግር እንደነበር መካድ አይቻልም ….
    እጅግ ስለኢትዮጵያ የሚያቀነቅኑ ግን ደግሞ ስለሌላው ማንነት ባህል ቋንቋ ጉዳይ ግድ ያልነበረው አካልም ብዙ ነበር ፤

  • @lamrof
    @lamrof 5 ปีที่แล้ว

    አሁን ያ ጂንስ ያደረገው የለበሰው ሸሚዝ ሰው ፊት፣ የህዝብ መድረክ ላይ መቅረብ ያለበት ነው? ምነው ጃል እንዲህ ያለ ቅጡን ያጣ ዝንጉርጉር ብልጭልጭ ነገር አድርጎ መቅረብ። ወግ ያለው ሸሚዝ በ60ብር ገዝቻለሁ አዲሳባ፤ እኔ ያለሁበት አሜሪካ እንኳ ብርቅ የሆነ።

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 4 ปีที่แล้ว

    Richard Greenfield ???????

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 ปีที่แล้ว +1

    The man in blue tigree new malet new yewalelingn credit lenech mestete yifeligal tebaboch confidence yelachewum

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 5 ปีที่แล้ว

    With the same good talking you should talk about Ermias Amelga too.

  • @BeteWoldeyohannes-sk2uo
    @BeteWoldeyohannes-sk2uo 9 หลายเดือนก่อน

    …The current self made/self serving petite bourgeoisie is the death of Ethiopia. A new form of cultural revolution is a must minus guns and bullets. In a country where less than 5% of its people have barely enough to eat… we got no business building more hotels than building schools, hospitals and clinics. When less than 3% of the students who took the matriculation passed the exam , it speaks volumes to the poverty of education in the 48:01 country. It’s little wonder that the country’s national export product over these past fifty years had been human cargo aka refugees. The current state of affairs in the country has already made nation wide civil unrest inevitable…

  • @0135827
    @0135827 5 ปีที่แล้ว

    I wish you guys can teach our politicians how to debate around the table with out firing a bullet or swinging a machete.

  • @BeteWoldeyohannes-sk2uo
    @BeteWoldeyohannes-sk2uo 9 หลายเดือนก่อน

    Guys.,. If you’re going to interview a guest refrain from interrupting !!! I lost interest in listening to this chitchat any further good bye!!

  • @E1472
    @E1472 5 ปีที่แล้ว +1

    It is too hard to follow your arguments when you guys are interrupting each other every few second.

  • @samiya6526
    @samiya6526 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋለልኝ መኮንን-አፈና ያልገታው የአመጽ ድምጽ
    ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
    -----
    ነገ ህዳር 29/2008 የብሄርና ብሄረሰቦች ቀን ሊከበር ነው፡፡ ይህ ቀን ለበዓሉ አከባበር የተመረጠው የኢፌዴሪ ህገ-መንግሥት የጸደቀበት ስለሆነ ነው ተብሏል፡፡ ታዲያ በዚሁ ቀን አንድ ታላቅ አብዮታዊ ተገድሎ ነበር፡፡ የሚገርመው ነገር በዚህ ዕለት የሞተው ሰውዬ በኢትዮጵያ ውስጥ የብሄርና ብሄረሰቦች መብት መከበር አለበት በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ የጻፈ ሰው መሆኑ ነው፡፡
    *****
    ህዳር 29/1964፡፡ ረፋዱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 708 ጄት አውሮፕላን ከአዲስ አበባ በአስመራ በኩል ወደ አቴንስ ሊበር ነው፡፡ በአውሮፕላኑ የሚጓዙ መንገደኞች ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል፡፡ ሰባት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ከአውሮፕላኑ ውስጥ ተሳፍረዋል፡፡ የበረራው ሰዓት ሲደርስ አውሮፕላኑ ከመሬት ተነሳ፡፡ ከሰማዩ ገብቶ መብረር ሲጀምር ግን ያልታሰበ ሁኔታ ተከሰተ፡፡ እነዚያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አውሮፕላኑን በቁጥጥራቸው ስር ማዋላቸውን አስታወቁ፡፡ እነርሱ ወደሚፈልጉት ሀገር እንዲበሩም አብራሪዎቹን አዘዟቸው፡፡ ተማሪዎቹ የጠለፋ እወጃውን ካሰሙ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ደግሞ ሌላ ያልታሰበ ነገር ተከሰተ፡፡ አውሮፕላኑን ከጠለፋ እንዲታደጉ የታዘዙ ኮማንዶዎች በቀጥታ በጠላፊዎቹ ላይ በማነጣጠር ተኮሱባቸው፡፡ ስድስት ጠላፊዎች ተገደሉ፡፡ አንዲት ጓደኛቸው ደግሞ በከባድ ሁኔታ ቆሰለች፡፡ የአውሮፕላኑ ወለል በሙታኑ ደም ታጠበ፡፡
    *****
    በዚያች ዕለት የሞተው ታዋቂው የተማሪዎች ንቅናቄ መሪ ዋለልኝ መኮንን ነበር፡፡ ከርሱ ጋር የተገደሉትም ማርታ መብራህቱ፣ ጌታቸው ሀብቴ፣ ተስፋዬ ቢረጋ፣ ዮሐንስ በፈቃዱ እና አማኑኤል ዮሐንስ ናቸው፡፡ እነዚያ ወጣቶች አውሮፕላኑን ለመጥለፍ የሞከሩት የስርዓቱ ክትትል መፈናፈኛ ስላሳጣቸው ነው፡፡ ዓላማቸው ወደ ውጪ ከኮበለሉት ጓደኞቻቸው ጋር በመቀላቀል ለስር-ነቀል ለውጥ የሚታገል ድርጅት መመስረት ነበር፡፡ ከድርጅቱ ምስረታ በኋላም ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው ትግሉን በየአቅጣጫው ለማፋፋም አስበዋል፡፡ ሆኖም እንደተመኙት አልሆነላቸውም፡፡ አውሮፕላን ለመጥለፍ ማቀዳቸው ቀደም ብሎ ተጠቁሞ ስለነበር የጸጥታው ክፍል በአየር ላይ አፍኖ አስቀራቸው፡፡
    *****
    ከላይ በተገለጸው አሳዛኝ ገቢር (ትራጄዲ) ህይወቱ የተቋጨው ዋለልኝ መኮንን በወሎ ክፍለ ሀገር የሳይንት (ቦረና) አውራጃ ተወላጅ ነው፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በደሴው ንጉሥ ሚካኤል ትምህርት ቤት አጠናቀቀ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱንም እስከ አስረኛ ክፍል ድረስ ደሴ ከተማ በሚገኘው ታሪካዊው ወይዘሮ ስሒን ት/ቤት ተከታተለ፡፡ አስራ አንደኛና አስራ ሁለተኛ ክፍልን ደግሞ የዘመኑ ምርጥ ተማሪዎች መማሪያ በነበረው በአዲስ አበባው በዕደማሪያም ትምህርት ቤት አገባደደ፡፡ በ1958 ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከገባ በኋላም እጅግ የተለየ አብዮታዊ ሆነ፡፡
    ዋለልኝ በ1959 በዩኒቨርሲቲው በተደረገው የግጥም ውድድር “ሙት ወቃሽህ መጣው” በሚለው ግጥም አንደኛ ወጥቷል፡፡ በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ህብረት ይዘጋጅ በነበረው የታገል መጽሔት ከማንም በላይ የነቃ ተሳትፎ ያደርግ ነበር፡፡ በህቡዕ የሚዘጋጁ ጽሑፎችንም እያዘጋጀ ያሰራጭም ነበር፡፡ በተለይ “አዞዎቹ” የሚባለው የስር-ነቀል ለውጥ ደጋፊ ተማሪዎች ስብስብ በአቋም ደረጃ የተስማማባቸውን ሀሳቦች በጽሑፍ እያቀናበረ የሚያዘጋጀው እርሱ እንደነበር በያኔው እንቅስቃሴ የተሳተፉትም ሆነ የዘመኑን ታሪክ ያጠኑ ምሁራን ይመሰክራሉ፡፡
    ከዋለልኝ ጽሑፎች መካከል ዝነኛ የሆኑት ሁለት ናቸው፡፡ አንደኛው ከላይ የጠቀስኩትና ህዳር 10/1961 በታተመው “ታገል መጽሔት” ላይ የወጣው “የብሄረሰቦች ጥያቄ በኢትዮጵያ” የሚል ርዕስ ያለው ጽሑፍ ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ በ1962 የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት የነበረው ጥላሁን ግዛው ሲገደል የአጼው ስርዓት በተማሪዎቹ ላይ ያደረገውን ዛቻ በመቃወም “ለአዋጁ አዋጅ” በሚል ርዕስ በህቡዕ ጽፎ የበተነው ጽሑፍ ነው፡፡ ዋለልኝ በጽሑፎቹ ሳቢያ በተደጋጋሚ ጊዜያት ታስሯል፡፡ በተለይ “ለአዋጁ አዋጅ”ን የጻፈው እርሱ መሆኑ ሲታወቅ በችሎት ፊት ቀርቦ አምስት ዓመት እስራት ተፈርዶበታል (ሆኖም ተማሪዎች ባደረጉት ከፍተኛ የተቃውሞ ጫና ከዓመት በኋላ ተፈትቷል)፡፡
    ከ1962 በኋላ ሁለት ክስተቶች የተማሪውን ንቅናቄ አቅጣጫ ቀይረውታል፡፡ እነዚህም በስርዓቱ የሚደረገው አፈና መጠናከር እና የድርጅት ምስረታ ጥያቄ መቀስቀስ ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንደ ቀድሞው ጊዜ የተቃውሞ ሰልፍ ከማድረግ ይልቅ የጥናት ክበቦችን እየመሰረቱ መወያየቱን መረጡ (የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በተቃውሞ ቀጠሉ)፡፡ ዋለልኝም በውይይት ክበቡ በሚያደርገው ጥናት ላይ አተኮረ፡፡ ከሀገር ተሰደው በአልጄሪያ ከሚገኙት እነ ብርሀነ መስቀል ረዳ ጋር በሚያደርገው የደብዳቤ ልውውጥ አማካኝነትም ሰፊ መሰረት ያለው ድርጅት ለመመስረት በሚደረገው ውይይትም ውስጥ ይሳተፍ ነበር፡፡ ህዳር 29/1964 በውጪ ካሉት ጓደኞቹ ጋር ለመቀላቀል ሲል አውሮፕላን ጠለፈ፡፡ ሆኖም ካሰበው ስፍራ ሳይደርስ በአውሮፕላኑ ውስጥ ተገደለ፡፡
    *****
    ከያኔው የተማሪዎች ንቅናቄ መሪዎች መካከል ዋለልኝ መኮንን ልዩ የሚያደርገው አንድ ነገር አለ፡፡ ይኸውም የተለያየ አመለካከት ባላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች እንደ ታላቅ ሰማዕት የሚታይ መሆኑ ነው፡፡ ደርግ፣ ኢህአፓ፣ ህወሐት፣ ኦነግ፣ ሻዕቢያ፣ መኢሶን፣ ወዘተ… ሁሉም ለርሱ በጎ አመለካከት ነው ያላቸው፡፡ ታዲያ በዋለልኝ ታሪክ ላይ የሚደረገው ሽሚያም በጣም የጠነከረ ነው፡፡ አንዳንዶቹ ታሪኩን ከራሳቸው ድርጅት ጋር ለማቆራኘት ይሞክራሉ፡፡ በወቅቱ የነበረው የርሱና የጓደኞቹ አሰላለፍ ሲገመገም ግን ዋለልኝ ኢህአፓን ከመሰረቱ ወጣቶች ጋር ተመሳሳይ የፖለቲካ መስመር የነበረው ሆኖ ነው የሚታየው፡፡ ኢህአፓን የመሰረቱትም የርሱ የቅርብ ጓደኞች ናቸው፡፡ በመሆኑም ዋለልኝ በህይወት ቢሰነብት ኖሮ የዚሁ ድርጅት አባል ይሆን ነበር ተብሎ ነው የሚገመተው፡፡
    *****
    ዋለልኝ መኮንን ከብዙ በጥቂቱ ይህ ነበር፡፡ ወደፊት ሰፋ ባለ ሁኔታ ስለርሱ እጽፋለሁ ብዬ አስባለሁ፡፡ እናንተም በበኩላችሁ የምታውቁትን እንድታጋሩን በአክብሮት እንጠይቃችኋለን፡፡
    ------
    ሰላም

  • @derejeshiferaw8334
    @derejeshiferaw8334 5 ปีที่แล้ว

    Dear Moderator had you had a chance to do your homework before this show you would have intervened and mentioned the autobiography book of Mr. Assefa Adefres's book ከ ባቹማ እስከ ቨርጂኒያ as he illustrated vividly the naive attempt of Walelign Mekonnen and his group hijacking Ethiopian Airlines. In the same book, the wonderful pilot Capitain Kesela (who safely land the aircraft from 40000 feet with two engines only) also mentioned on page 172. Dr. Arsido and Yared thank you for your ideas. We need this kind of discussion rather than sensational and/or fake news.

  • @teklaygebremariam4168
    @teklaygebremariam4168 4 ปีที่แล้ว

    ኣቤት ብቃት ኣቤት እውቀት
    ዋለልኝ ኮርጆ እንኳን ፅሁፉን ቢያቀርበው ልደት አዳራሽ ውስጥ የነበሩት ተማሪዎች ኢትዮጵያዊያን አልነበሩም
    እናንተ ክፍ ዝቅ እንደምታደርጉት እነሱ ለምን አልሞገቱትም እነርሱ ከናንት ያንሰ ንቃት ነበራቸው
    ስላለውና ስለፃፈው ነገር እንድ ዘለላ ዓረፍተነገር discuss ሳታደርጉ ይህ ሁሉ ውግዘት የውጭ ሰዎች እንደምን ይህንን ፅሑፍ ሊያቀርቡ ይችላሉ
    ደደቦች

  • @alemuordolo9476
    @alemuordolo9476 5 ปีที่แล้ว

    This is real dangerous discussion that can mislead innocent Ethiopians. Nonsense.

    • @gemechuuberiisoo698
      @gemechuuberiisoo698 5 ปีที่แล้ว

      ATO/ OBBOO Alemu: Mr. you are the one who have a problem. The deliberation is about a person who has been used by groups that have hidden motives. The question about nation and nationalities had not been even Stalin's idea it was Lenin who had been behind such failed social science jargon. Walelign was simply a title seeking echo chamber who never had any capacity to critically analyse what a third party fed him. So he was just a conduit conveying evil thought. Walelign abused Haile Silase Ist University's Academic freedom. He was cocky, vulgar. emotion driven, brute and purposeless soul who revolted against the Ethiopian Empire.
      Mr., Ethiopia is an integrated sovereign state since time immemorial. Years of living together, intermarriages,series of engagements and disengagements in war and peace , bridges built over time across our differences had made us bonded by blood. We share the same mitochondrial DNA. Therefore trying to establish ethnic linage is not easy and tapping that will only lead to polarization. What misguided Ethiopians who are proponents of ethnocentrism are doing is confusing vernacular difference for ethnicity. It was this complex phenomenon that Walelign, a college drop out and a parrot had attempted to justify the unjustifiable by extrapolating Stalin's deliberation on nation and nationalities. As far as I am concerned He was an ordinary criminal, trigger happy assassin and a traitor who had been used as the Trojan horse by archaic enemies of our nation to ethnically polarize and dismember our country. He may be darling of secessionists but for me he was historical scum, but may his soul rest in peace.

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 5 ปีที่แล้ว

    ውይይቱ ጫጫታ ብዛ፤ ተደማመጡ።

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ::ውስጥ:ውይይቱ:ሁሉ:ሁልጊዜ:ስላለፈው:ነገር:ብቻ:መሆኑ:ያሳዝናል:: ግን:ምናለበት:ሰለ:ወደፊቱ:ብታዎሩ? አንዳንዴ:ኢትዮጲያውያን:ምሁራን:ምን:ዓይነት:ጭንቅላት:ነው:ያላቸው: ያስብላል:: ይገርማል! ጋዜጠኞቹም:ባለፈ:ነገር:ላይ:ተቸክለው:የቀሩ:ናቸው::ሌላ:አዲስ:ነገር:አያውቁም::ጥሩና:የወደፊቱን:የሚያይ:ጠቃሚ:ውይይት:ማዘጋጀት:አይችሉም::
    No wonder that we are behind all nations in everything.

    • @ewnetashenafi791
      @ewnetashenafi791 5 ปีที่แล้ว

      Doubtful of your comments. Please follow up Dr. Ersedo Lendebo on many other issues. He is full of clear ideas on our past history, issue of nationalities, individual freedom and development.

  • @harunbeshir8443
    @harunbeshir8443 5 ปีที่แล้ว

    ሱፍ ያደረገው በጣም ደስ ይላል።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว

    በጉጉት የምጠብቀው ውይይት ነው

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +1

    STOP INTERRUPTING EACH OTHER. OOOOOOOOOOOOOO.

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 5 ปีที่แล้ว

    የምትሰሩት፣ የምታወሩት አጣችሁ የህዋት ቅጥረኞች ለመሆኑ እናንተሰ ካለፉት በምን ተሻላችሁ?? ሰለንግድ፣ሰራ ፣ እውቀት፣ እድገት አታወሩም እናንተም የቆረፈደ ወሬ በማውራት መጃጀት አማራችሁ ህዋትን ተከትላችሁ አድዋ ግቡ የሰው ዘር መሀል ምንም አት ፈይዱም !!!

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 4 ปีที่แล้ว

    ዋለልኝ ማለት የዘመኑ ጀዋር ማለት ነው ሽብርተኛ የሰላም ፅር ነው።

  • @tekestegebrehiwot1281
    @tekestegebrehiwot1281 5 ปีที่แล้ว

    motwal bilachu yefelegachuten awreu

  • @ግሩምዘላአለም
    @ግሩምዘላአለም 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ለውጥ እነ ዶክተር ኤርሲዶን የመሰሉ ኢትዬጵያኖች ስላመጣ ብቻ ነው ቁብ እምንሰጠው! እነዚህን ኢትዮጵያኖች ቦታቸውን ሲይዙ ኢትዬጵያ ትረጋጋለች! ገና ቦታቸውን አልያዙም!!!