ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቦ ይመችህ ምርጥ ነህ !!!! ደስተኛ ህይወት እየኖርክ ነው :: ሙዚቃው ይቅርብህ ግብርናህን አጠናክረው :: ሙዚቀኞቻችን ጭንቀት ላይ ናቸው ::: ጫት ሀሽሽ እና መጠጥ ሱሰኞች ናቸው :: ግማሾቹ ዘፋኞቻችን አብደዋል :: ዘፈን ይቅርብህ ::: በተረፈ ፈጣሪ ይርዳህ :: ከነቤተሰብህ ጤና ፍቅር ሰላም እመኝልሀለሁ ::
what's wrong with you have some respect for artists
የኔ አባት ልጅነታችን የምናይብህ ዋቤ በዚህ መልኩ ሳይሆን የተሻለ ይገባሀል አለሁ እንበለው
ETV ዛሬ ቁም ነገር ሰራችሁ። ዋቢ ለልጅህ እፅልያለሁ። እመቤቴ ትዳብስልህ
ወይኔ አገሬ እንዴት ደስ እንደ ሚል በናፍቆቱ ልሞት ነው
ዋቤ በስር ለጆሮ በጣም የሚመስጡ ሙዚቃዎችን ተጫውቶአል ከማስታውሳቸው ውስጥ ለምሳሌ፣ አዲ ኖድኽ የንማጀ ንቅነት፣ ገረ ንማኽ ሳሬም፣ አልሞ ናማጅየኖ ገረ፣ የመስቀር ኧተንሸ ባንፏና ነረ አንቸን ባሬም ባንኸሬ ያሁኖቹ ዘመነኞች ቢያንስ በ ዩትዩብ ለቀውለት ተጠቃሚ ቢያደርጉት አሪፍ ነበር
ሶሬሳ በጣም ደስ ይላል
እድሜህን ያርዝመው ዋቢ በስር አዬዞህ ባለህበት በርታ እንዴ አይነት ሁኔታ ይገጥማል ዋናው ጤና መሆን ነው በዚ አጋጣሚ የኢትዮጵያ አርቲስቶች እርዱት? ቢያስ ሙዚቃዎቹ በኢቲቢ አስጭኑለት?
ETV ዎች የዋቢን አድራሻ ፖስቱልን መረዳት አለበት
ejeg betam desss ylegnal bireda ebakachun enitebaber......0961135320 wabi besir contact
@@meseretdesalegn5233 thank you
@@meseretdesalegn5233 Mesiye bezi guday lanagrish efeligalew 0911303050(Addisu)
በመላው ጉራጌ ስም በጣም እናመሠግናቹዋለን ትለያላቹ
የአነጋገሩ ስርአቱ ደስ ይላል :::
በጣም ወላሂ አደበተ ርቱ ነው
መሲዬ ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ዋቢን ስላቀረብሽልን😘😘😘👌👌👌👍👍👍
በጣም እናመስግንሻለን እና ኢቲቪ መዝናኛ እናመስግናለን
ye allah siyasazin allah afiya yargat yareb
ምኑ ነው የሚያሳዝነው ሀገሩ ላይ እያረሰ እራሱን እያስተዳደረ እንጂ እንደ ሌሎች ተሰዶ በሰው ሀገር ባይተዋር ሆኖ ክብሩን ጥሎ አይደለም ያለው
@@benana2574 ye liju huneta betam cheger west ketotal enam leniredaw ygebal
አንዲህ ነው ትህትና !
ስንት የሰው መኖር የማይስደስተው አለ ሰሞኑ መተ ብለው ፖስተው አዝኜ ነበረ እንኳንም ኖርክ ወንድሜ
Des silu wobi 😭❤
*ወጣት ነክ እኔ ሳልወለድ ነው ሙዚቃ የጀመረከው*
ፈታ ብሎ ነው ሚኖረው ታድሎ
I am help wabe besir
Tirefo abo zerma wabe wow❤❤❤❤❤
*ይቅርብህ ሙዝቂ እንደዚ መኖር ይሻላል*
Mesiye konjite betam enameseginalen lela ken endemitmeleshi tesfa alegn.
er zefenochun yutub lai magignet alchalnim ebakachu yet nw magignet yichalal?
ወይኔ እድህ ወጣት ሆኖ በህይወት አለ ማለት ነው በጣም ድስብሎኛል ባካል ስላየሁህ ዋብዬ ኑርልን ለዛውም አረቅጥ ጎረቤቴ ሳላቅህ ይገርማል 🌷💕💕💕ሶሬሳ ጉራጌ እጃሁ ሙጥጥ አይዥን እፍ ናፍቆቴ ጨመረ ሳያቹ "ሰርተው ይበላሉ አይሆኑም ባለጌ እጃቸው ይባረክ ኢትዮ ጉራጌ ❤❤ጋዜጠኞችም ይህ ሁሉ መንገድ ተጉዛቹ ስለጠየቃቹት ከልብ እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
በጣም ደሥ ይላል።
❤️❤️❤️❤️
😭😭😭😭😭👍👍👍
ለምን. ሙሉ. ዘፈን. ልቀቁት
Yohe zefagn Wabi Abdurehman nuw?? Benatachu ngerugn esu betammm techegro ebetukonuw yalew. Esunm eyut pls, ye hager habt nachewko zefagnoch
ka
Weyne echin gazetegna endet endewededkwat
አቦ ይመችህ ምርጥ ነህ !!!! ደስተኛ ህይወት እየኖርክ ነው :: ሙዚቃው ይቅርብህ ግብርናህን አጠናክረው :: ሙዚቀኞቻችን ጭንቀት ላይ ናቸው ::: ጫት ሀሽሽ እና መጠጥ ሱሰኞች ናቸው :: ግማሾቹ ዘፋኞቻችን አብደዋል :: ዘፈን ይቅርብህ ::: በተረፈ ፈጣሪ ይርዳህ :: ከነቤተሰብህ ጤና ፍቅር ሰላም እመኝልሀለሁ ::
what's wrong with you have some respect for artists
የኔ አባት ልጅነታችን የምናይብህ ዋቤ በዚህ መልኩ ሳይሆን የተሻለ ይገባሀል አለሁ እንበለው
ETV ዛሬ ቁም ነገር ሰራችሁ። ዋቢ ለልጅህ እፅልያለሁ። እመቤቴ ትዳብስልህ
ወይኔ አገሬ እንዴት ደስ እንደ ሚል በናፍቆቱ ልሞት ነው
ዋቤ በስር ለጆሮ በጣም የሚመስጡ ሙዚቃዎችን ተጫውቶአል ከማስታውሳቸው ውስጥ ለምሳሌ፣ አዲ ኖድኽ የንማጀ ንቅነት፣ ገረ ንማኽ ሳሬም፣ አልሞ ናማጅየኖ ገረ፣ የመስቀር ኧተንሸ ባንፏና ነረ አንቸን ባሬም ባንኸሬ ያሁኖቹ ዘመነኞች ቢያንስ በ ዩትዩብ ለቀውለት ተጠቃሚ ቢያደርጉት አሪፍ ነበር
ሶሬሳ በጣም ደስ ይላል
እድሜህን ያርዝመው ዋቢ በስር አዬዞህ ባለህበት በርታ እንዴ አይነት ሁኔታ ይገጥማል ዋናው ጤና መሆን ነው በዚ አጋጣሚ የኢትዮጵያ አርቲስቶች እርዱት? ቢያስ ሙዚቃዎቹ በኢቲቢ አስጭኑለት?
ETV ዎች የዋቢን አድራሻ ፖስቱልን መረዳት አለበት
ejeg betam desss ylegnal bireda ebakachun enitebaber......
0961135320 wabi besir contact
@@meseretdesalegn5233 thank you
@@meseretdesalegn5233 Mesiye bezi guday lanagrish efeligalew 0911303050(Addisu)
በመላው ጉራጌ ስም በጣም እናመሠግናቹዋለን ትለያላቹ
የአነጋገሩ ስርአቱ ደስ ይላል :::
በጣም ወላሂ አደበተ ርቱ ነው
መሲዬ ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ዋቢን ስላቀረብሽልን😘😘😘👌👌👌👍👍👍
በጣም እናመስግንሻለን እና ኢቲቪ መዝናኛ እናመስግናለን
ye allah siyasazin allah afiya yargat yareb
ምኑ ነው የሚያሳዝነው ሀገሩ ላይ እያረሰ እራሱን እያስተዳደረ እንጂ እንደ ሌሎች ተሰዶ በሰው ሀገር ባይተዋር ሆኖ ክብሩን ጥሎ አይደለም ያለው
@@benana2574 ye liju huneta betam cheger west ketotal enam leniredaw ygebal
አንዲህ ነው ትህትና !
ስንት የሰው መኖር የማይስደስተው አለ ሰሞኑ መተ ብለው ፖስተው አዝኜ ነበረ እንኳንም ኖርክ ወንድሜ
Des silu wobi 😭❤
*ወጣት ነክ እኔ ሳልወለድ ነው ሙዚቃ የጀመረከው*
ፈታ ብሎ ነው ሚኖረው ታድሎ
I am help wabe besir
Tirefo abo zerma wabe wow❤❤❤❤❤
*ይቅርብህ ሙዝቂ እንደዚ መኖር ይሻላል*
Mesiye konjite betam enameseginalen lela ken endemitmeleshi tesfa alegn.
ዋቤ በስር ለጆሮ በጣም የሚመስጡ ሙዚቃዎችን ተጫውቶአል ከማስታውሳቸው ውስጥ ለምሳሌ፣ አዲ ኖድኽ የንማጀ ንቅነት፣ ገረ ንማኽ ሳሬም፣ አልሞ ናማጅየኖ ገረ፣ የመስቀር ኧተንሸ ባንፏና ነረ አንቸን ባሬም ባንኸሬ ያሁኖቹ ዘመነኞች ቢያንስ በ ዩትዩብ ለቀውለት ተጠቃሚ ቢያደርጉት አሪፍ ነበር
er zefenochun yutub lai magignet alchalnim ebakachu yet nw magignet yichalal?
ወይኔ እድህ ወጣት ሆኖ በህይወት አለ ማለት ነው በጣም ድስብሎኛል ባካል ስላየሁህ ዋብዬ ኑርልን ለዛውም አረቅጥ ጎረቤቴ ሳላቅህ ይገርማል 🌷💕💕💕ሶሬሳ ጉራጌ እጃሁ ሙጥጥ አይዥን እፍ ናፍቆቴ ጨመረ ሳያቹ
"ሰርተው ይበላሉ አይሆኑም ባለጌ
እጃቸው ይባረክ ኢትዮ ጉራጌ ❤❤ጋዜጠኞችም ይህ ሁሉ መንገድ ተጉዛቹ ስለጠየቃቹት ከልብ እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏