"ወንፊት እና መክሊት" - በዚህ ዘመን - ፓስተር ዶ/ር ገዛኢ ዮሃንስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ሖይ ስትመጣ ከፊትሕ እንዳልታጣምሕረትሕ ይታደገኝ

  • @redeatetadesse5633
    @redeatetadesse5633 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ አስበን ምህረት ይብዛልን ዝቅ ብለን እንደፈቃድህ እንድንመላለስ ለአክሊል እንድንተጋ እርዳን

  • @KalkidanShitaye-galale
    @KalkidanShitaye-galale วันที่ผ่านมา

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዴት እግዚአብሔር እኔን እንደረዳኝ ያንተን መልእክት ሰምቼ በጣም ጌታ እየረዳኝ እያጽናናኝ እየመከረኝ እየገጸጸኝ እያስተማረኝ እየባረከኝ ነው ካወኩህ አንድ ሳምንት ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቼ፣በዚህ ገጽ በኮሜንት መስጫው ላይ የላክሁላችሁት ለብዙ ዓመት ከጌታ መን/ቅዱስ የተቀበልኩትና ለቤ/ክ. ለክርስቲያኖች እንዳሰማ (፣እንዳደርስ) የተሰጠኝ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ነው!! እባካችሁ የእግዚአብሔርን ድምጽ ሰምታቹ በእውነተኛ ንስሐና እርቅ በማድረግ ከጌታ ጋር ታረቁ!! እላለሁ፣ ጠላት ዲያቢሎስ ከቀድሞ በበለጠ ቤ/ክ. (ክርስቲያኖች )እያዳከመና ከጌታ እየለየ ያለበት ሰዓት ስለሆነ ወገኖቼ ንቁ.!!!

  • @KalkidanShitaye-galale
    @KalkidanShitaye-galale วันที่ผ่านมา

    ከአስር አመት በፊት ወደ ሰማይ ወስዶኝ የእግዚአብሔር መንግስ ገብቼ ግን ሀዘን ውስጥ ሆኜ በጣም ስቆጭ አየሁ ሳለቅስ ለምን ለእኔ አይሰጠኝም ስል አየሁ ለሰዎች የሚያብረቀርቅ የሚያምር ነገር እየተሰጠ ለእኔ ሳይሰጠኝ ቀረ ከዛ ድምጽ ሰማሁ ይህ አክሊል ነው ለደከሙ ላገለገሉ በእውነት ዋጋ ስለወንጌል ለከፈሉ የሚሰጥ ነው አለኝ እኔን መልሰኝና እንደነሱ በቅንነት አገለግልሀለሁ ብዬ ስለምነው መለሰኝ ጌታ አድኖን ሽልማትም ሊሰጠን ይፈልጋል በቅንነት እንድናገለግል ጌታ ይርዳን መልእክቱ ትክክል ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልን

  • @show8133
    @show8133 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፓስተር❤❤❤❤❤

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 ปีที่แล้ว +1

    ተባተክ

  • @zetseatwoldesillaae3287
    @zetseatwoldesillaae3287 ปีที่แล้ว +1

    እዚ መልእኽቲ ብትግርኛ ድገመልና ብብዙሕ ተባረኽ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ በቃልህ እንድንኖር እርዳን ተዘጋጅተን እንድንጠብቅህ አግዘን የእንደገና አምላክ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 ปีที่แล้ว +1

    አው ይሄ ዘመን የፈጠነ ብዙ ክፋት የሞላበት ነው ግን ለአማኝ ደግሞ በተሰጠው እድል ተጠቅሞ በእውነተኛ ንስሀ ፍሬን በማፍራት መምጣቱን የምንጠባበቅበት ዘመን መሆን አለበት።❤❤❤❤❤ተባረኩ ዶ/ር ፓስተር ገዛኢ

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጋሽዬ ❤

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኽ

  • @yoseftamiru6358
    @yoseftamiru6358 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ቅዱስ ይርዳን..ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tadessekebede8509
    @tadessekebede8509 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር♥♥♥♥♥♥♥

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወንድሜ ገዛኢ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ማራናታ! አሜን ጌታችን ሆይ ቶሎ ና!

  • @totalhappiness7682
    @totalhappiness7682 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarkot Dr gezai

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 ปีที่แล้ว +3

    እውይ የሚያስፈራ ዘመን ነው እጅግ ያስደነግጣል ከትናትና ዛሬ እጅግ በጣም ቅርብ ያለበት ግዜ ነው እቤት መመለስ ይሁንልን ፖስትር ዘመንህ ይባረክ ዘመኑ ገና ይመስላቸው ብዙ እሉ መንቃት ይሁንልን እቤት ያስፈራል እሁንስ ብዙ ታግሶናልና እባ ሊመጣ ነው እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እሜን ማራናታ ጌታ ቶሎ ና

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ያብዛልህ ምክሩን። አሜን ጌታ ሆይ ተሎ ናናና ። መንገዴንም አንተ ያዘው!!

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  ปีที่แล้ว

      አሜን ነገራችንን መንገዳችንን ህይወታችነም ሁለንተናችን በየእለቱ ለእርሱ መሰጠት ይገባናል

  • @kukuab1795
    @kukuab1795 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክዎት!

  • @ehitetadese8512
    @ehitetadese8512 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ገዛኢ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት እግ/ር ያግዘን ስለ ሁሉ ነገር ዝቅ ብለን የጌታን ትዕዛዝ ለመቀበል ያብቃኝ በጣም አስፈሪ ዘመን ነው እንስማ እድል ተሰቶናል እንጠቀም 🙇🙇🙏

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና እብክህ አስበን ዛሬም ከስፍራህ አልታጣ

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  ปีที่แล้ว

      አሜን ሲመጣ ከእምነት ሰፍራችን በሐጢያት ተይዘን ወይ ተኝተን ተደክመን እንዳያገኘን እንጠንቀቅ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว

    Slame pro gezai ❤tebareku

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 ปีที่แล้ว

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል...ጌታ ይርዳን ድምፁን ሰምተን መመለስ ይሁንልን

  • @tewabechdemesse528
    @tewabechdemesse528 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @GenetSol
    @GenetSol ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎና

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 ปีที่แล้ว

    May God bless Gezai Yohannes because God is sending messages to him!

  • @TOM-ng7fq
    @TOM-ng7fq ปีที่แล้ว

    አተ ጌታን በአይንሕ ያየሕ ሰማይን በአይንሕ አይተሕ የመጣሕ ጌታ የባረከሕ የተባረክ ሰው ላተ የደረሰልሕ ጌታ ለእኔም ዬድረስልኝ ካለሁበት የሀይጥያት ባርነት ነጻ እድሆን ይታደገኝ ዘድ

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  ปีที่แล้ว

      እሱ ጌታ አያዳላም የአንድ ሰው አምላክ ለተቀበሉት በሰሙ ለሚያምኑ ሁሉ ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ክብሩ ለርሱ ይሁን ።የጌታ ፍቃድ ይፈጸም ።ሃሌሉያ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ በምህረቱ ወደራሱ ይመልሰን በጣም ያስፈራል ኦ አምላኬ እርዳን እርዳን አግዘን😢 ጌታ እግዚአብሔር ❤ይባርክህ ፓስተር ገዛኢ ሁሌም ባንተ ጌታ ወደ እርሱ እንድንመለስ እየለመነን እያስታወሰን ስለሆነ ❤❤❤

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  ปีที่แล้ว

      አሜን የማሰጠንቀቅና የአደራ ቃል እንድንናገር ቸጠርተናል ኢየሱስ ይመጣል እንድንል

  • @LeulAdane-zk7kg
    @LeulAdane-zk7kg ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታዬን እጠብቀዋለሁ

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 ปีที่แล้ว

    Jesus is coming soon❤🎉😊🤲🤲🙏amen bless uuu

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ቶሎና ማራናታ

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 ปีที่แล้ว

    Taberk my Dear Blessed Brother pastor Dr Gazi 🙏 thank you holy spirit 🙏 Amen glory to God Assssy Jesus name 🙏 Jesus is coming soon Amen 🙏 🙌

  • @YishakAlemu-u9j
    @YishakAlemu-u9j 5 หลายเดือนก่อน

    Pastrye tebrku ene bersu tmihrt tebrkylew

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርኮት::

  • @tsehaishiferaw636
    @tsehaishiferaw636 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ገዛኢ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! አምላካች ያህዌ/ ኤሎሂም ቤ/ክ. (ህዝቡን) ከመናገር ዝም ብሎ አያውቅም፣ እርሱ በስራው ጻዲቅ ነው።

  • @bsratghide501
    @bsratghide501 ปีที่แล้ว

    ዘኽብረኩም ዝናፍቀኩም ባባ ገዛኢ ነይ አምላኽ ሰብ ብጎይታ አዝየ የ ዝፈትወኩም ጎይታ የሱስ ብአኹም ሓሊፍ ዝዛረቦ ከሰምዕ ብሓንቀዉታየ ኩል ግዜ ዝጵበየኩም አነ ውን ጎይታ የሱስ ከም ዝመጵእ ቅድሚ ሰሙን ወጋሕታ ናይ ብሓቂ ከም ዝተወደአ ድምጲ ሰሚዐ ነረ ሕጂ ኸአ ብቂ የሱስ ክመጵእ ዪ ማራናታ ጎይታ የሱስ ቶሎ ንዓ

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  ปีที่แล้ว

      ተባረኪ እዚ ጎይታ ይመጽእ አሎ ዝብል ምለክታውን ዝውዳአሉ አዋን ይመጽአሎ ተኪእልኪ ደዊልኪ አዛርብን ብዛእባ ድሰማዕኪዮ ድምጺ

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ጌታ ነው ይመጣል!'

  • @YishakAlemu-u9j
    @YishakAlemu-u9j 5 หลายเดือนก่อน

    Ya abte betase geta eyesus ybarkachw

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወንድሜ ሁሌ ስለምታካፍለን የማንቂያና የመጽናናት ቃል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። 21:57

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 ปีที่แล้ว +1

    Amen hallelujah ❤❤❤

  • @mulunehnegussie6363
    @mulunehnegussie6363 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed

  • @Estifanosbelachew-wm8fv
    @Estifanosbelachew-wm8fv 6 หลายเดือนก่อน

    Eshi min enarg❤

  • @yosiefsahle8016
    @yosiefsahle8016 ปีที่แล้ว

    God bless you ,bab Gezaei

  • @Professor_AD
    @Professor_AD ปีที่แล้ว

    አባባ ተባረኩ❤

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj ปีที่แล้ว

    ጌታ ይመስገን

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 ปีที่แล้ว

    Tabrke.this is amazing

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይብዛለት የመንፈስ አይኖን ከፍቶ ለወዳጆቹ ስላስተላለፈልን ማስጠንቄቅያ መልዕክት

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 ปีที่แล้ว

    Maranatha 🤲🤲🤲

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 6 หลายเดือนก่อน

    Jesus is coming

  • @we_love_coffee
    @we_love_coffee 5 หลายเดือนก่อน

    Hizkiel 15

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ኢየሱስ ይመጣል