"የንጥቀቱ መለከት ሊነፋ ነው" - ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ - ዶ/ር አምሳሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • Gezai Yohannes Elshaddai
    ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ - ዶ/ር አምሳሉ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 100016172732 -
    አቢሲኒያ ባንክ - 54336845 -
    ስልክ ቁጥር +251939483577 - +251965192020
    Subscribe now for clips and new content: / @gezaiyohanneselshadda...
    #Gezai_Yohannes_Elshaddai #Gezai_Yohannes #Elshaddai #Wengel #gospel #tereka #protestant #protestant_perching #perching #Song #Sebket #Memure #this_week #docmentery

ความคิดเห็น • 116

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አባት ሆይ የሰላማችን አምላክ ናልን እልልልልልልልልልልልል ይሁንልን በምትመጣም ጊዜ ነቅተው ሙሸራውን እንደሚጠብቁት ሚዜዎች እንጂ ዘይታቼውን ጬርሰው ሙሸራው እንዳመለጣቼው ሰነፎች እንዳንሆን እርዳን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @Bos-oj5wh
    @Bos-oj5wh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታይባርካችሁ

  • @Asther567
    @Asther567 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeen
    Tebarekuuuu

  • @hiwotbezabh
    @hiwotbezabh ปีที่แล้ว

    I miss you lord 😢 come come come come come come come

  • @senaitbeyene4828
    @senaitbeyene4828 ปีที่แล้ว

    amen amen pastor gezai tebarekulege geta yemetale

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e ปีที่แล้ว

    አማን ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ሆይ ነቅተን እንድንጠብቅህ እርዳን ሁላችንም እርዳን ሲኦል አፏን ከፍታ ትቅር ማንም ወደ እሳቱ እንዳይሄድ ሁሉም ፍጥረት ንስሐ እንዲገባ ጌታ ሆይ

  • @hanazgeye4284
    @hanazgeye4284 ปีที่แล้ว +1

    Amen geta ybarkhe ytwededek❤

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው መፅሐፍ ቅዱስ የተናገረው ሁሉ እየተፈፀመ ነው ❤❤❤❤ በድንገት ጌታ ይገለጣል

  • @user-ut2vz2qe5z
    @user-ut2vz2qe5z ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ፓስተር ገዛኢ ሰላም ነው

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 ปีที่แล้ว +7

    የክርሰቶስ ኢየሱስን ደግም ምፃትን ስታበስሩ ስሰማ ነፍሴ ወደ አምላኳ ትጠጋጋለች ።መንቅያ ደዉል ናችሁ ተባራኩ።

  • @kidy2988
    @kidy2988 ปีที่แล้ว

    Pastorye geta abzito yibarkot

  • @Asther567
    @Asther567 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen❤

  • @user-ll8qx1bp3s
    @user-ll8qx1bp3s 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታዬን እጅግ አከብረዋለሁ የጌታ ምጽአት ትምህርት ጌታን ከመቀበለ በፊት ነው የጀመርኩት አሁን የሕይወተ ማዕከል ነው ተባረኩ በርቱ።

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm ปีที่แล้ว

    ቅዱሳን ፀልዩልኝ እናትና አባን ጌታእዲያሶርሰኝ 😢😢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    ድንቅ መልዕክት ነዉ ተባረኩ

  • @weynkab1923
    @weynkab1923 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 ปีที่แล้ว +1

    Amen!!!

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 ปีที่แล้ว

    Amen Maranta

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w 2 หลายเดือนก่อน

    Both of my brother God bless you and your family because of open my eyes and heart Jesus is Lord maranata❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamir2235
    @tamir2235 ปีที่แล้ว +10

    ወገኖቻችን በኑሮ ሩጫ ሳያስተውሉ ዘመኑ እንዳያልቅ እንዳይቀደሙ ስለምታነቁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @yosiefsahle8016
    @yosiefsahle8016 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU BABA GEZAEI

  • @bezabehabebe1753
    @bezabehabebe1753 ปีที่แล้ว

    ክርስቶስ በድል ይመጣል በርሱ የሚያምኑትን ሊወስድ ይመጣል

  • @maranata1484
    @maranata1484 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ። ጌታ ይርዳን

  • @deraworkbasha3776
    @deraworkbasha3776 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረኩ

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e ปีที่แล้ว

    አባቶቼ ተባረኩ

  • @askaleasmelash9073
    @askaleasmelash9073 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ጌታ ይመጣል

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ አምላኬ እየሱስ ማራናታ ቶሎ ና

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም ጊዜዉ አልቆአል እዉነት ጌታ ይመጣል

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ማራናታ ጌታችን ሆይ ና ❤
    ተበረኩ የጊዜው መልእክት ነው ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @habesha214ethiopia2
    @habesha214ethiopia2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @sabenakoricho9285
    @sabenakoricho9285 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣምአናመሰግናለን

  • @addisukarafo4364
    @addisukarafo4364 ปีที่แล้ว

    Tebarek Dr. des yemil wekitawy melikit newu. E/her tsegawun yabizalachu::

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 ปีที่แล้ว +9

    ኣሜን ጌታ ሆታ ሆይ ቶሎ ና🤲
    ይህ ኣለም ኣድክሞናል ኣሳርፈን
    ማራናታ የኔ ውድ እየሱስ ቶሎ ና
    ❤🤲😭😭😭
    ስለናንተ እግዚአብሔርን ኣመሰግነዋለሁ ተባረኩ👏

  • @shimegide307
    @shimegide307 ปีที่แล้ว +4

    ዕውቀት ከማጣት የተነሳ እንዳንጠፋ እውቀት ያስፈልገናል። በአሁኑ ዘመን ብዙ አማኘ አንቀላፍቷል ጥሩ አድርጋችኋል እናመሰግናለን።

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 ปีที่แล้ว +6

    ያባቴ ብሩካን የተባራካችሁ ናችሁ።

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 ปีที่แล้ว +2

    Geta hoy ante hulem ante neh amesegnhalehu , wondmoche EGZIABHER abzto yibarkachu.❤❤❤

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 ปีที่แล้ว

    Jesus caming soon

  • @user-od1ss9dq4j
    @user-od1ss9dq4j ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ድምፅ ሆናችሁ ዘመኑን መርምራችሁ የዘመን መጨረሻ እንጥፍጣፊው ላይ እንዳለን እንድንነቃ ቅዱሳንን ለመቀስቀስ በውጭ ያሉትን እንድድኑ ስለምታደርጉት ትጋት ጌታ ይባርካችሁ ፀልዩልኝ እንድበረታ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!!
    ( 2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!!ከአሁን በኋላ ግን የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን ብቻ አከብራለሁ!! እስራኤልንም (የእግዚአብሔርንም ህዝብ) በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚያስብ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከራ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣፣

  • @tilahunkassa1741
    @tilahunkassa1741 ปีที่แล้ว +3

    Maranatha!

  • @7Lyrics_Zone
    @7Lyrics_Zone ปีที่แล้ว

    Hallelujah ! .

  • @sebleasheberabebe4265
    @sebleasheberabebe4265 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen Goyta yrdan 👏👏👏👏👏👏👏

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 6 หลายเดือนก่อน

    Olmost I fil bad I do keeup awey for the truth 🫵🦁🫴💙Jésus kristos 🙏God Bless you brathers❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว +4

    Jesus marannata amen amen amen jesus my father help you thank you God coming back ❤😭

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ሃሌሉያ እየሱስ ይመጣል ።

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 ปีที่แล้ว +3

    Amen!! Getachen hoy tolo na!!

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ይምጣልን። እኛም ነቅተን እንድንጠብቀው ይርዳን።

  • @priscillayohannes6756
    @priscillayohannes6756 ปีที่แล้ว +4

    Amennnnnnnnnnn❤❤❤❤

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ
    እንናገራለን!!
    ዮሐ3÷16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    በልጁ የሚያምን ሂወት አለው!!

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 ปีที่แล้ว +4

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 ปีที่แล้ว +2

    Amenn haleluja geta yesus hoy tolo na.

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ግዜው ማለቁ ቃሉም ዘመኑም ይናገራል የልዑል የእግዚእብሄር መምጣት በናፍቆት ብንጠብቀውም መምጣቱትን ዘንግተው ላሉ የሚጠፋው ትውልድ ያሳዝናል ቤተክርስቲያን መሬት መሬታዊ ሆና ባለችበት ጌታ መምጣቱ ቅርብ ነው እሜን ማራናታ ጌታ ቶሎ ና እናንተ ብሩክና በርቱ ፅጋ ይብዛላችሁ ጤና እድሜ ይስጣችሁ ትውልድ እንዱነቃ እያዱረጋችሁ ስላላችሁ ተባረኩ

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በርቱ ማራናታ

  • @edidiyamodese1122
    @edidiyamodese1122 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @geletugg2888
    @geletugg2888 ปีที่แล้ว +3

    Wow, amazing.
    Yezarew yileyal, please, we need more.
    About rapture.

  • @ssd2867
    @ssd2867 ปีที่แล้ว +3

    Yes that's true , the rapture is near....😢

  • @banchayehutemesgen8793
    @banchayehutemesgen8793 ปีที่แล้ว +2

    Maranata geta yesus tolo na❤❤❤

  • @adanechmantose6102
    @adanechmantose6102 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ፡ ስለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን።

  • @eliastamirat3877
    @eliastamirat3877 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ እንድንነቃ እና ወንጌልህን በሚገባ እንድንናገር እርዳን
    እንንቃ እንንቃ እንንቃ በዘመን ማለቂያ ላይ ነን በሀይል እንስራ

  • @Tsehay-wd6qd
    @Tsehay-wd6qd ปีที่แล้ว +2

    ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎና

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah Hallelujah 😭😭😭😭❤ geta hoye tollu naaa marranata geta hoye tollu naaa

  • @woldehana832
    @woldehana832 ปีที่แล้ว +7

    Be blessed brothers.Jesus is coming soon.

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah!!! IYESUS Yimetal. Ye Aabate Brukanoch Enkuwan Be Dehina Metchu!!

  • @meseretgirma6404
    @meseretgirma6404 ปีที่แล้ว +4

    haleluya

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወገኖቺ ተበረኩ። ጌታ ሆ ተሎ ናናና አሜን ማራ ናታ!!

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 ปีที่แล้ว +2

    Amen God bless you two

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታዬ ናፍቀኸናል ትሎ ናናና

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 ปีที่แล้ว +2

    Gezai wondme tebark wodahalew

  • @AMER0521
    @AMER0521 ปีที่แล้ว +4

    May God bless you abundantly servants of God. Please keep teaching us more.

  • @ArfaseGamtesa-eo5nn
    @ArfaseGamtesa-eo5nn ปีที่แล้ว +1

    አሜን ማራናታ ጌታ ቶሎና

  • @hirutmehretu8120
    @hirutmehretu8120 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @elroemengistu2432
    @elroemengistu2432 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ የሚገርም ትምህርት

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን🙏📖❤

  • @muluwork8658
    @muluwork8658 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว +1

    telk ewuqet geta yibarkachu ewunt new geta beqerb yimxal ine rase heyaw meseker neng bzu hilm asayitongal khulu gin yegrmeng helm ine tenxqe kzan lejoches biye setyiq lejochen bziw edme ayewachew 5 ena 3 nachew yegbang bekerb yimxal helmu endrayi nebr yewunt new inem emskralew biye mekra bzabng ahun eyalf new geta yibark selzi enzgaj geta yirdan tbarku ❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!!❤

  • @mimi.jiesusiscoming7793
    @mimi.jiesusiscoming7793 ปีที่แล้ว

    Twbareku 🎉🎉🎉betitikikil linefa nwe ke 2020 gemiro sile nitket 5 raey ayichalew betam betam bekirbu Eninetekalen lebizu kidusan lebeteseb lewdag lemifeligugn silik katachugn higalew kidusan tewesedu ketebale enem alehubet eyenegerkugn new linihid new
    Linihid new eyalkugn wengelin kemechem yebelete eyenegerku new zaren erasu alaminim 5 tegnaw yayehut redi adrgognal

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች በጣም ኢንተረስቲንግ የሆነውን የመጨረሻው ዘመንን መልእክት ይዛችሁ ቅዱሳንን እያነቃቃችሁ ስለሆነ ። በጣም ተባርኬያለሁ አንዳንድም አዲሰሸ መረዳት አግኝቻለሁ። ከአንድ ቀን በፊት ኮሜንት አርጌ ነበር ስለ ሰባተኛው መለከት አነፋፍ በራእይ ምእ 8 ላይ አንደኛ መለከት በመከታተል
    ይነፋል እሰከ አምስተኛ መለከት ስናጠናው በጣም ታላላቅ መቅሰፍቶች የሰውን ሲሶ ይገደላሉ የተፈጥር ካታስትሮፍ ነው ይህን አላብራራችሁም ገና የሚፈፀም ነው ማለት ነው እናንተ ግን ያነሳችሁት እየተፈፀመ ያላችሁት የኤፍራጠስ ወንዝ መድረቅ ነው ከዛ ሰባተኛውን መለከት ያነሳችሁት ። እና ተጨማሪ ማብራሪያ ብትሰጡን ሙሁ መረዳት ይኖረናል ።በተጨማሪም ሰባተኛው መለከት ከተነፋ በሁላ የሚሆነውን ክንዋኔ በሰፊው ብታብራሩልን በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ
    ተባረኩ

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ! ያለንበትን ዘመን ገፀታ ስለጠቆማችሁን ፣
    የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆይ! ከዚህ ጋር ዋናውን አሳሳቢ ጉዳይ እንየው:-
    ምልክቱን የተቀበሉ ሁሉ መነጠቅ አይችሉም ለመነጠቅ እንድንችል ግን በቅድሚያ አሁን በዙሪያችን ከቦን ያለውን ፣ በዓለም ሁሉ እየሰማንና እያየን ያለውን በራዕይ 13 ላይ በማስጠንቀቂያ የተነገረንን ለመግዛትና ለመሸጥ የተባለውን! የአውሬውን ምልክት አለመቀበል ነው ! መጠንቀቅ ነው፣እምቢ ማለት ነው! ምናልባት በተለያየ ሁኔታ ከምልክቱ ጋር የተነካካን የመሰለን ሰዎች ካለን ደግሞ ቶሎ አሁኑኑ ንስሐ መግባትና መተው ነው ፣ አሁን በሕይወት እስካለን ድረስ የጌታ የምህረት በሩ ክፍት ነውና! እንግዲህ ምልክቱን የተቀበሉ ሁሉ ወይም ንስሐ ያልገቡና ያልተመለሱ ከሆኑና በድንገት ጌታ ሲመጣ መነጠቅም ሆነ ከጌታ ጋር ሺህ አመት መንገስ አይችሉም !! በራዕይ 14: 9-12 እና በራዕይ 20 : 4 መሠረት!
    ስለንጥቀት መቼ እንደሚሆን እባካችሁ ጌታ ኢየሱስ በማቴዎስ 24 :21 -31ላይ በቅደም ተከተል ያስቀመጠልንን ብቻ በትኩረት መመልከት በቂ ነው ፣ ንጥቀት የሚሆነው
    1ኛ- ከታላቁ መከራ በኋላ ፣
    2ኛ- ጌታ አየሱስ (የሰው ልጅ) በሰማይ
    እየታየ ፣ የምድር ወገኖች ሁሉ እያዩትና
    ዋይ ዋይ እያሉ፣ ከመጣ በኋላ
    3ኛ- በዚያን ጊዜ መላዕክቱ ከታላቅ መለከት ድምፅ
    ጋር ይልካቸውና ከ4ቱ ነፋሳት ለእርሱ
    የተመረጡትን ይሰበስባሉ (ንጥቀት) ይሆናል
    ማለት ነው።
    ስለዚህ ንጥቀት ከታላቁ መከራ በኋላ ጌታ ኢየሱስ በሚገለጥበት ቅፅቨት ነው!
    እዚህ ላይ ማስተዋል ያለብን በታላቁ መከራና ፣ በእግዚአብሔር ቁጣ መካከል ያለውን ትልቅ ልዩነት ማወቅ ነው።
    - ታላቁ መከራ አውሬው ቅዱሳን እንዲገዙለት ፣ እጅ እንዲሰጡት ብሎ በቅዱሳን ላይ የሚያደርሰሰው ታላቁ መከራ ነው።
    - የእግዚአብሔር ቁጣ እግዚአብሔር በአውሬውና በተከታዮቹ ፣ እንዲሁም የአውሬውን ቁጥር በተቀበሉት ለይ የሚያፈሰሰው የእግዚአብሔር ቁጣ ነው።
    - ከጌታ መገለጥና ከንጥቀት በኋላ በአውሬውና በተከታዮቹ ፣ እንዲሁም የአውሬውን ምልክት በተቀበሉት ላይ የሚፈሰው የእግዚአብሐሔር ቁጣ ነው በዓለም ሁሉ ላይ የሚሆነው የፈተና ሰዓት ነው ማለት ነው ።
    በዚህ የእግዚአብሔር ቁጣ ውስጥ ኢየሱስን በማመን እስከሞት ፀንተው የአውሬውን ምልክት እምቢ በማለት ያልተቀበሉት ቅዱሳን ( እውነተኛዋ ቤተክርስቲያን) በእግዚአብሔር ቁጣ ውስጥ አያልፉም!!! ለእግዚአብሔር ቁጣ አልተመረጡምና!!
    1ኛ ተሰሎንቄ 5 : 9
    ቃሉን ጠብቀዋልና፣ የጌታን ስሙንም አልካዱምና፣ በታላቁ መከራ ውስጥ የትዕግሥቱን ቃል ስለጠበቁ በዓለም ሁሉ ላይ በሚደርሰው የእግዚአብሔር ቁጣ ውስጥ አያልፉም!!!
    ራዕይ 3 : 8 - 10
    እንግዲህ ስለዲጂታል ካልን አሁን አየሆነ እኮ ነው እንዴት ነው በእኛ ጊዜ አይሆንም ብለን እራሳችንን የምናታልለው ??? እንዴት እኛ አንኖርም ማለት እንችላለን??? ከላይ ጌታ በቃሉ በማቴዎስ 24 ላይ በግልፅ የነገረንን እንዳየነው ንጥቀት ከታላቁ መከራ በኋላ ነው!! ስለዚህ አስቀድመን እራሳችን አሁን ዙሪያችንን ከከበበን ከአውሬው ምልክት በጣም እንጠንቀቅ ፣ ከዚያ ቀጥለን ነው ወንጌል ደግሞ ለምንመሰሰክርላቸውም ሁሉ የአውሬውን ምልክት መጠንቀቅ እንዳለባቸው ፣ የትንቢቱን መፈፀምና ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ከቁጣው እንዲያመልጡ ጌታን መቀበል እንዳለባቸውና ደግሞም የአውሬውን ምልክት እንዳይቀበሉ መንገር ያለብን ።
    -እንግዲህ አሁን የውርርድ ጊዜ ነው ተዝናንተን ንጥቀት ብቻ የምንጠብቅበት ጊዜ አይደለም! በቅድሚያ ለመነጠቅ ብቁ እንድንሆን ነቅተን ዙሪያችንን የምንሰሰልልበት ጥንቃቄ የምናርግበት ወቅት ነው!!!
    በመሠረቱ የቅድመ መከራ ንጥቀት ጌታም ሐዋርያትም እንደዚያ አላስተማሩም፣ ይህ አስተምህሮ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ በአንድ የሮማ ካቶሊክ ቄስ ሆን ብሎ በብዕር ስም በከተፃፈ መፅሐፍ የፕሮቴሰታንትን ቤተክርስቲያን Infiltrate ለማድረግና በፍፃሜው ቀን በአውሬው ሚስጢራዊ ሥራ ላይ ቤ/ክ እንዳትነቃና እኛ ስላልተነጠቅን ይህ እርሱ አይሆንም በማለት ምልክቱን እንዳትጠራጠር ለማደናገር በብዕር ስም በከተፃፈ መፅሐፍ በመነሳት ወደ ብዙ ቲዎሎጂ ት/ቤቶች ሠርጎ ገብቶ የተዛመተ አሳሳች አመለካከት ነው ። የዚህን ሰፊ ታሪክ ለማወቅ የምትፈልጉ ይህን የማስቀምጥላችሁን ቪዲዮ እዩት
    Watch "The History of the Pre Tribulation Rapture Doctrine from 1830 until now...4345818 43458199" on TH-cam
    th-cam.com/video/2scNlHF0o0w/w-d-xo.html

  • @HG-ww6fm
    @HG-ww6fm ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 ปีที่แล้ว +1

    We are the last generations .

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekii

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 ปีที่แล้ว +1

    God Bless You!!

  • @Betamo11
    @Betamo11 29 วันที่ผ่านมา

    Belesings

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว +1

    🙏❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว

    Amen tebareku gate yebarkh ❤❤

  • @selamwengilnew6213
    @selamwengilnew6213 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን

  • @shimegide307
    @shimegide307 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም በአፋርና በአማራ ደላንታ ወገኖች እየተሰደዱ ነው። የኢትዮጵያም ይወራ

  • @solomonmengesha5110
    @solomonmengesha5110 ปีที่แล้ว

    God bless you all,
    Please God give us your grace to ready us for your final day.
    Maranata Geta hoy tolo na!!!
    🎉🎉🎉

  • @kokobhabtom2259
    @kokobhabtom2259 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen glory to God Assssy 🙏 Assssy Jesus is coming soon 🙏 hillylyil hillylyil marantha marantha marantha Amen hillylyil hillylyil hillylyil hillylyil hillylyil 🙌🙏taberki men of God bless you my dear Blessed Brother Dr pastor Gazi ❤

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 ปีที่แล้ว

    Maranta Geta hoye tolo na

  • @eyorusalemeyasu4774
    @eyorusalemeyasu4774 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marthachernet451
    @marthachernet451 ปีที่แล้ว +3

    ማራናታ🙏
    Who is the singer at the end
    Beautiful voice and God bless you all🙏

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ በዘመኑ የሚያስፈልግ የሚያነቃ እንድንዘጋጅ የሚያደርግ ትምህርት

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ያልገባኝ እና በሚቀጥለው ሳይቆራረጥ በትምህርት መልክ ብታስተምር ዶር አሁን እንዳላችሁት ስድስተኛው መለከት ተነፍቶ ባለበት ዘመን ላይ ነን ማለት ነው እንዳላችሁት እኔ ድሮ ይገባኝ የነበረው መለከት የሚነፋው ቤተ ክርስቲያን ከተነጠቀች በሁላ የሚከናወን ክንዋኔ እንደሆነ ነው መረዳቴ የነበረው ። እንደዛ ካላችው ከአንደኛ መለከት ጀምሮ በምድር የተከናወነውን ክንውን ብታስረዱን ግልፅ ይሆናል ። እንደው ቢቻል ዶር ራእይን በ online አከታትለህ ብታስተምር