ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው ።የማይጠገብ ነው ከልቡ ለሰማው መንግስቱን ይመለከታል በሀሳቡ።ሌላው ቀስ በሉ የምትሉት በቤተክርስቲያናችን የሸብሸቦ መዝሙር ትንሽ ፈጠን ፈጠን ሊል ይችላል ይሄንን ማወቅ አለብን ።እኛ ለእግዚአብሔር መዝመር ያቃተን እነርሱ ሲዘምሩ የምንነቅፍ ትንሽ እራሳችን ብናይ መልካም ነው።እግዚአብሔር የማይሰማቸው የሚመስላችሁ አላችሁ ለዘማሪያኑ በሙሉ ዝማሬ መላአክት ሰማልን ።በርቱ
like new fexan shebshabo yalachew mezmroch alu awo indene dese yemele ina tilke mister yeyaze mezmure new
ቆንጆ መዝሙር ነዉ ግን በጣም ተዋከበ። የህብረት ዝማሬ ረጋ ሲል ነዉ የሚያምረዉ።
What an engaging and relieving song. Kalehiwot Yasemalign
የተዋህዶ መዝሙር አይደለም
እሄን መዝሙር ስሰማ የጌታ መምጣት ናፈቀኝ😢❤❤
እኔም
🥰🥰🥰🥰🥰
Enem nafekegn
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤት ተዋህዶ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🔵💠መድሃኒታችን እግዚአብሄር በቅዱስ አገልግሎታችሁ አገራችንን ብሎም አለምን ይቀድስልን!
መዝሙሩ ጡሩ ነው ትንሽ ፍጥነቱን ቀነስ በተረፈ በርቱ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን።
ይታያል በጉ🥺🥰 ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይህ መዝሙር ያሬዳዉ ነው?
በጣምምምምምምምም ደስ የሚል ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት የሚያስናፍቅ በህፃናት ውብ አንደበት መስማት አእምርን በደስታ ይሞላል። የቤተክርስትያናችን እንቁ ለልጆች በቤቱ እደጉ❤
እረ
እስይ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቱልን ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛለችሁ አሜን❤
የአማኝ ጉልበቱ ፀሎቱ አዎ ሃይልን ታደርጋለች ግን ፀሎቱ ብቻ ሳይሆን ፆምና ስግደቱም እንደሆነ ይታወቅ። ይህ ቢጨመርበት ደስ ይል ነበር። ህብረ ዛማሬው አዋቂ ባልሆንም ይሄድ ይሄድና ወጣ የሚልበትን ቢስተካከል ጥሩ ነው። ሽብሸባው የረጋ ነው ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይርዳን የተሻለ ነው። እየተማማርን እየተስተካከልን ወደ እውነተኛው እርሱን ደስ ማሰኘት ነው መሄድ ያለብን። ዋናው የመዝሙር አገልግሎት አላማው ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ማስደሰት ማወደስ ማመስገን ነው። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ግልብ ቃል አትጠቀምም እንጂ ቃሉ በደንብ ነው የምትሰብከው። ይህ ማለት ኡየሱስ ክርስቶስን ጓደኛ አስመስሎ የሚገልፅ ቃልን አትጠቀምም። የኢየሱስን ስም ካባ አልብሳ ነው የምትጠራው። ይህ ማለት ለአምላኳ ያላትን ክብርና ቦታ ከፍታ ያሳያል። መድሃኒት ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት የክርስቶስ ኢየሱስን ክብር የሚያጎላ ዓለምን ያዳነ ርሱ መሆኑን የሚመሰክር ድንቅ አጠራር ነው። መልመድ አለብን ስንጠራው መጠንቀቅ አለብን። አ3ንዲያውም ዘንዳንዴ እንደ ታላቅ ወንድም አይደለም እንደ ታናሽ ወንድም የሚጠሩ እንዳሉ በመናፍቃኑ በረት እያየን ነው። እናንተ ግን ሌሎች ሰዎችን ለማስደሰት ሳይሆን ከልብ እግዚአብሔር የሚከብርበትን ቃል በግጥም ቀይራችሁ በጥንቃቄ ጌታችንን ደስ ለማሰኘት ዘምሩ። በተረፈ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እርሱ ያግዛችሁ አሜን።
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
ትንሽ ፈጠነ መያዝ አልቻልኩም ግጥሙን ግን ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን❤
በጣም. ደስ. የሚል. መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካቹ
ተዉ የራሳችንን ስሜት ብቻ የሚያስደስት ዝማሬእየመጣነው ምናለ እረጋ ብላችሁ ብዘምሩ ወይስ የኦርቶዶክስ ልጆች አይደላችሁም ተው እብደት ለማንም አይጠቅምምም እግዚአብሔር ስናመሰግን ረጋ ያሬዳዊዝማሬ ብንጠቀም😢😢😢😢😢
ተወልደና ሆ ድንግል የሚለውስ የማን ቤት መዝሙር ይመስልሃል...ከሱ እና ከዚህ የቱ ይፈጥናል?
❤❤ድንቅ ዝማሬ ናፍቆታችን ነው የኛ ወደብያለእርሱ አይጠግብም የኛ ርሀብ❤❤❤
እልልልልልልልል አንኮን ለጌታችንና መዳኒታቸን እየሱስ ክርስቶሰ ልደት አደረሰን..0አሜንንንንንንን❤❤❤❤
መዝሙሩ ምንም አልፈጠነም ዝምበሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የፈጠነው የሥላሴ ድንቅ ሥራ ነው።እግዚአብሔር ጥቃቅን ቀበሮዎች የወይኑን ቦታ የሚያበላሹትን ይይዛቸዋል።ሰግተው እኮ ነው ።
በጣምምምም ደስስ የሚል መዝሙር የጌታን ዳግም ምጻት የሚስታውስ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል ።❤❤❤❤😊
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ኡፍፍፍፍ የህይዎት ምግብ ነው ዝማረው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ተባረኩ❤❤❤❤
ለምንድነው የሚፈጥነው ቀስ ተብሎ ቢዘመርዝር ደስ ይል ነበር የሌላ ቤት መዝሙር ይመስላል
ነውና
Maheberu man endhone ateresa wendema😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ::
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑራችሁ። ፈጠነ የምትሉ ሰዎች ከዚህ በላይ እንዴት ይዘምሩ ልጆች ናቸውና ከምንተች እናበረታታቸው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዘወትር በማይጠገብ ነፍስን በሚያጠግብ መዝሙር ስላረካችሁን ብሩክ ሁኑልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዉዶች በርቱ ኃያሉ አግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኮሜንት ከምፃፍህ በፊት አስትውል?፡ተሃድሶ የሚባለው ጴንጤ ከሆንክም ራስህን አጋልጥ
የጊወርጊስ ልጆች በርቱ አብረን እናደምቀዋለን እግዚያቤሄር ከናተጋ ይሁን።።ደ።
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤አንዳንድ አቃቂር በማውጣት የተጠመዳችሁ ኮሜንተሮች ግን ተጠንቀቁ እግዚአብሔር "ዜማው ትንሽ ፈጠነ፣ ሽብሻቦ ልክ አይመስለኝም እና አልቀበላችሁም" አይልም....የቤተክርስቲያን ልጆችን እንዲህ እየገፋን ከቤተክርስቲያን እንዲርቁ ማድረግ ተገቢ አይደለም የነሱ መጥፋት እዳው እኛ ላይ ነው የሚሆነው።🙏
😂menafeqanen ayemeleketem zem bel
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new segawene yabezalashu kefu hulu ayagenashu ayeleyashu ❤❤❤❤❤
አባቶች እባካችሁ ፍኖት ፅድቅ የሚያደርጋቸውን ነገሮች ተከታተሉ የልጆቹ ሽብሻቦ ልክ አልመሰለኝም ፍኖተ ጽድቅ ብዙ መማር አለበት
እነርሱ እንደኛ አቃቂር በማውጣት አልተጠመዱም....እግዚአብሔርም ሽብሻቦ ልክ አይመስለኝም አልቀበላችሁም አይላቸውም...የቤተክርስቲያን ልጆችን ጥቃቅን ነገር እና የመሰለንን እየለቃቀምን ከቤተክርስቲያን እንዲርቁ ምክኒያት ባንሆን መልካም ነው
This is transformation.may God bless you all.
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
መዝሙሩ ጥሩነው በተለይ አርጋታ ቢኖርው አርፋነው በርቱ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ❤ 🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
Wow I love you mezmur
እጅግ የሚያምር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ተባረኩ ❤❤❤
እልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክትን ያሰማል
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ደስ ይላል ምፃአትን የሚያስታዉስ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ግን ግን ዜማ ጭፈራ ሆኖ ያሬዳዊይ ዜማን ለምን ተዋቹህት ይህ በቅዱስ ያሬድ ዜማ ቢሆን አቤት ዉበቱ አስተካክሉ ዉዶቸ
ይታያል በጉ❤
❤❤❤ ዜማው ትንሽ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወጣ ያለ ነው ቢስተካከል መልካም ነው መቀዥቀዡ
የመለአክት ዝማሬይምስልኛል ሳዳምጠው እግዛብሄርን እንመስግን
ዝማረ መላእክት ያሰማልን ። ጸጋው ይብዛላችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው
ተው ጎበዝ ፍኖተ ጽድቆችም እንዲህ ነው የጀመራቸው
ይህው ይሄ ቤት ኮ የፍኖተ ፅድቅ ነው
Amen 🙏🙏🙏🙏
ከታች የላኩላችሁን ሊንክ ተጫኑና ተማሩበት እባካችሁ? የመዝሙር መምሕራችሁን አስቀይሩ? ደባል የዘፈን ጭብጨባም አለባችሁ! ተዋሕዶ ዝማሬ ስትበላሽ መስማት ያመኛል። የጴንጤ ዝማሬ የዘፈን ፍጥነት አደራጋችሁት። ያሳፍራል
😂😂😂😂 መጥራት የፈለከውን ሳትጠራ እና ሳትነካ ማለፍ አትችልም..አንተ አቃቂሩ ላይ focus አድርግ እነርሱ በመንፈስ ሰማያተ ሰማይ አልፈው በጉ ፊት እግሩ ስር ተገኝተዋል።እግዚአብሔር እንዳንተ ግብዝ ስላይደል "ጭብጨባችሁ ደባል አለው...በንጥል ስላላጨበጨባችሁ አልቀበላችሁም ሂዱ ከዚህ" አይላቸውም።
ከነቀፋና ነገውርነት መቼ ነው የምትወጡት ይህ ማህበር ተዋሕዶ የሚገባትን የዝማሬ ጥራት በሚገባ እያቀረበ ያለ አገልግሎት ነው ። እስከመቼ የተዋሕዶ እንቅፋት ትሆናላችሁ ።ፍኖተጽድቅ ከዚህም በላይ መስራት አለበት
ዘመናችሁ ይባረክ🙏😍😍
😢ድንቅ የህብር ዝማሬ ግን ዜማው ቢታሠብበት
ጌታ ዘመን ይጨምርላችሁ
መዝሙሩ የምረ ነበረ ገን ቸኮላቹህ
እግዚኣብሄር ሃይማኖታችን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ፀሎት ነው የሚያዋጣው ትክክል ወንድሜ ።
ወይ መታደል እዴት ደስስስስ ይላል❤❤❤❤👌👌👌👌
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለከበረ ስሙ ለኢየሱስ ይሁን
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን
እልልል ፈጣሪ ይክበር ይመስገን 💒❤️😭🙏
እልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ትንሽ ፍጥነቱን ቀነስ አድርጉትበተረፈ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል
መላእከተ ዝማሪ ያሰማልናን
All Mezemur for the glory of God🙏
ተባረኩ❤❤❤❤
አባቶች ነው ሚገርሙን። ኧረረረረረረ ይሄ የእኛ ድምጽ አይደለም። የተሃድሶ ነው።አንድ ቀን ሁሉም ይጠራል ፍኖተ ጽድቅ ተሃድሶዎች
መዝሙር መዝሙር ነዉ አለቀ
@KisanetHalefom በትንሹ አእምሮሽ ብታ አታስቢ ቅሳነት። ንኹሉ ነገር ሥርዓት አለዎ። አብገዛኺ እኳ ንኹሉ ነገር ሥርዓት ከምዘለዎ የአምን። መእተውን መውጽኢ።ወለድኺ ተዛርብሉ። አሓትኽን አሕዋትክን ትንከባኸብሉ፣ ምስ ሰብ ትገብርዮ ርክብ፣ ኩሉ ሥርዓት የድልዮ እዩ። ነገራት ትገብሩሉ ኹሉ ሥርዓት ክህልው አለዎ። በዚ አረኣእያ ኸዓ ቤተኽርስቲያን ሕሰብያ።ሥርዓት ዘይብሉ ኹሉ ጸይቂ እዩ ዝኸውን።ስለዚ ሥርዓተ ቤክ አይትጽልኢ። ስድታት ከይንኸውን ስርዓት አዝዩ እዩ ዘድልየና።ያሬድ ማህሌታይ አበይ ከይዱ ንደርፍ? በረከቱ ይደርብን። 🤲
Zmarew betam fetno ashebashebachew hulu tekeyrual. Desylalko gn yegnan yizet silek demo taemun yatal
ተባረኩ🙏
ደስሲሉ በማሬም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤አሪፍ ነው ❤❤
ቅዱስ፡ ጊዮርጊስ ፡ ልቦና፡ ይሰጣችሁ
አሜንዘሜሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባተኩ Eebifamaa I'm blessed by all hymn song you releasing ❤️🥰🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏❤
Love it❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላህክትን ያስማልን
ያሬዳዊ ዝማሬ እንዲህ ዓይነት ፍጥነት የለውምና እባካችሁ ታረሙ? የዘፈን የጭፈራ ፍጥነት ሆነሳ? ያሬዳዊ ዝማሬ ዝግታና ፍጥነቱን ለማወቅ አምና የአእላፍ ዝማሬ ላይ! ' ሠላም ለኪ እያለ ' የዘመሩበትን የቅላፄና የከበሮውንም ይሁን የጭብጨባ ፍጥነቱን ልምምድ ብታደርጉ ትክክለኛውን ያሬዳዊ ዝማሬ ትካኑበታላችሁ። እግዚአ ሔር ይስጥልኝ። ዕድገቴ ሰነበት ትምህርት ቤት በዝማሬ ስለሆነ ነው።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💞 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🙏🙏
Emaberahan ebuzahan waldite amlake endazuwu kana legewa tebarakachu babetu tanurachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eseyi elll Zimare melaeikit yasemaln
ዘማር የመላእክቱን ያሰማላችሁ ቀስ ብታደርጉ በጣም ደስ
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባርኩ አንቂ ትውልድ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልል
Jesus loves you blessed song worship only jesus thanks to Orthodox ❤
ድንቅ ዝማሬ 🙏
ዘመኑን ዋጁት❤
እልልልል ያበራል ኢየሱስ ❤
Amen amen amen
Amen Amen Amen❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 1:56 ❤
አሜን አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ዘመናችሁ በፊቱና በቤቱ ይለቅ በመጽናት ቁሙይህ አገልግሎት የት ነው ቤተክህነት አዳራሽ ነው?
Ebifamaa❤❤❤❤❤
ድንቅ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
Afomiy ❤❤❤❤ and griam ❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤ Elelelele ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Elelelele🎉🎉🎉🎉🎉
ፍኖተ ፅድቅ ግን አላማው መዝሙርን ወደ ጭፈራ መቀየር ነው?
ተመሥገን❤❤❤
Amen amen amen zemare malket yesamelen
አልልልልልልል❤❤❤❤
Ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤
Elelelelelele ❤❤❤❤
Uuff das sitilu🎉🎉🎉 elelelele
WOW des ylal
👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️
እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው ።የማይጠገብ ነው ከልቡ ለሰማው መንግስቱን ይመለከታል በሀሳቡ።ሌላው ቀስ በሉ የምትሉት በቤተክርስቲያናችን የሸብሸቦ መዝሙር ትንሽ ፈጠን ፈጠን ሊል ይችላል ይሄንን ማወቅ አለብን ።እኛ ለእግዚአብሔር መዝመር ያቃተን እነርሱ ሲዘምሩ የምንነቅፍ ትንሽ እራሳችን ብናይ መልካም ነው።እግዚአብሔር የማይሰማቸው የሚመስላችሁ አላችሁ
ለዘማሪያኑ በሙሉ ዝማሬ መላአክት ሰማልን ።በርቱ
like new fexan shebshabo yalachew mezmroch alu awo indene dese yemele ina tilke mister yeyaze mezmure new
ቆንጆ መዝሙር ነዉ ግን በጣም ተዋከበ። የህብረት ዝማሬ ረጋ ሲል ነዉ የሚያምረዉ።
What an engaging and relieving song. Kalehiwot Yasemalign
የተዋህዶ መዝሙር አይደለም
እሄን መዝሙር ስሰማ የጌታ መምጣት ናፈቀኝ😢❤❤
እኔም
🥰🥰🥰🥰🥰
Enem nafekegn
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤት ተዋህዶ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🔵💠መድሃኒታችን እግዚአብሄር በቅዱስ አገልግሎታችሁ አገራችንን ብሎም አለምን ይቀድስልን!
መዝሙሩ ጡሩ ነው ትንሽ ፍጥነቱን ቀነስ በተረፈ በርቱ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን።
ይታያል በጉ🥺🥰 ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይህ መዝሙር ያሬዳዉ ነው?
በጣምምምምምምምም ደስ የሚል ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት የሚያስናፍቅ በህፃናት ውብ አንደበት መስማት አእምርን በደስታ ይሞላል። የቤተክርስትያናችን እንቁ ለልጆች በቤቱ እደጉ❤
እረ
እስይ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቱልን ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛለችሁ አሜን❤
የአማኝ ጉልበቱ ፀሎቱ አዎ ሃይልን ታደርጋለች ግን ፀሎቱ ብቻ ሳይሆን ፆምና ስግደቱም እንደሆነ ይታወቅ። ይህ ቢጨመርበት ደስ ይል ነበር። ህብረ ዛማሬው አዋቂ ባልሆንም ይሄድ ይሄድና ወጣ የሚልበትን ቢስተካከል ጥሩ ነው። ሽብሸባው የረጋ ነው ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይርዳን የተሻለ ነው። እየተማማርን እየተስተካከልን ወደ እውነተኛው እርሱን ደስ ማሰኘት ነው መሄድ ያለብን። ዋናው የመዝሙር አገልግሎት አላማው ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ማስደሰት ማወደስ ማመስገን ነው። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ግልብ ቃል አትጠቀምም እንጂ ቃሉ በደንብ ነው የምትሰብከው። ይህ ማለት ኡየሱስ ክርስቶስን ጓደኛ አስመስሎ የሚገልፅ ቃልን አትጠቀምም። የኢየሱስን ስም ካባ አልብሳ ነው የምትጠራው። ይህ ማለት ለአምላኳ ያላትን ክብርና ቦታ ከፍታ ያሳያል። መድሃኒት ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት የክርስቶስ ኢየሱስን ክብር የሚያጎላ ዓለምን ያዳነ ርሱ መሆኑን የሚመሰክር ድንቅ አጠራር ነው። መልመድ አለብን ስንጠራው መጠንቀቅ አለብን። አ3ንዲያውም ዘንዳንዴ እንደ ታላቅ ወንድም አይደለም እንደ ታናሽ ወንድም የሚጠሩ እንዳሉ በመናፍቃኑ በረት እያየን ነው። እናንተ ግን ሌሎች ሰዎችን ለማስደሰት ሳይሆን ከልብ እግዚአብሔር የሚከብርበትን ቃል በግጥም ቀይራችሁ በጥንቃቄ ጌታችንን ደስ ለማሰኘት ዘምሩ። በተረፈ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እርሱ ያግዛችሁ አሜን።
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
ትንሽ ፈጠነ መያዝ አልቻልኩም ግጥሙን ግን ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን❤
በጣም. ደስ. የሚል. መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካቹ
ተዉ የራሳችንን ስሜት ብቻ የሚያስደስት ዝማሬእየመጣነው ምናለ እረጋ ብላችሁ ብዘምሩ ወይስ የኦርቶዶክስ ልጆች አይደላችሁም ተው እብደት ለማንም አይጠቅምምም እግዚአብሔር ስናመሰግን ረጋ ያሬዳዊዝማሬ ብንጠቀም😢😢😢😢😢
ተወልደና ሆ ድንግል የሚለውስ የማን ቤት መዝሙር ይመስልሃል...ከሱ እና ከዚህ የቱ ይፈጥናል?
❤❤ድንቅ ዝማሬ
ናፍቆታችን ነው የኛ ወደብ
ያለእርሱ አይጠግብም የኛ ርሀብ❤❤❤
እልልልልልልልል አንኮን ለጌታችንና መዳኒታቸን እየሱስ ክርስቶሰ ልደት አደረሰን..0አሜንንንንንንን❤❤❤❤
መዝሙሩ ምንም አልፈጠነም ዝምበሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የፈጠነው የሥላሴ ድንቅ ሥራ ነው።እግዚአብሔር ጥቃቅን ቀበሮዎች የወይኑን ቦታ የሚያበላሹትን ይይዛቸዋል።ሰግተው እኮ ነው ።
በጣምምምም ደስስ የሚል መዝሙር የጌታን ዳግም ምጻት የሚስታውስ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል ።❤❤❤❤😊
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ኡፍፍፍፍ የህይዎት ምግብ ነው ዝማረው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ተባረኩ❤❤❤❤
ለምንድነው የሚፈጥነው ቀስ ተብሎ ቢዘመርዝር ደስ ይል ነበር የሌላ ቤት መዝሙር ይመስላል
ነውና
Maheberu man endhone ateresa wendema😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ::
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑራችሁ። ፈጠነ የምትሉ ሰዎች ከዚህ በላይ እንዴት ይዘምሩ ልጆች ናቸውና ከምንተች እናበረታታቸው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዘወትር በማይጠገብ ነፍስን በሚያጠግብ መዝሙር ስላረካችሁን ብሩክ ሁኑልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዉዶች በርቱ ኃያሉ አግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኮሜንት ከምፃፍህ በፊት አስትውል?፡ተሃድሶ የሚባለው ጴንጤ ከሆንክም ራስህን አጋልጥ
የጊወርጊስ ልጆች በርቱ አብረን እናደምቀዋለን እግዚያቤሄር ከናተጋ ይሁን።።ደ።
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤
አንዳንድ አቃቂር በማውጣት የተጠመዳችሁ ኮሜንተሮች ግን ተጠንቀቁ እግዚአብሔር "ዜማው ትንሽ ፈጠነ፣ ሽብሻቦ ልክ አይመስለኝም እና አልቀበላችሁም" አይልም....የቤተክርስቲያን ልጆችን እንዲህ እየገፋን ከቤተክርስቲያን እንዲርቁ ማድረግ ተገቢ አይደለም የነሱ መጥፋት እዳው እኛ ላይ ነው የሚሆነው።🙏
😂menafeqanen ayemeleketem zem bel
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new segawene yabezalashu kefu hulu ayagenashu ayeleyashu ❤❤❤❤❤
አባቶች እባካችሁ ፍኖት ፅድቅ የሚያደርጋቸውን ነገሮች ተከታተሉ የልጆቹ ሽብሻቦ ልክ አልመሰለኝም ፍኖተ ጽድቅ ብዙ መማር አለበት
እነርሱ እንደኛ አቃቂር በማውጣት አልተጠመዱም....እግዚአብሔርም ሽብሻቦ ልክ አይመስለኝም አልቀበላችሁም አይላቸውም...የቤተክርስቲያን ልጆችን ጥቃቅን ነገር እና የመሰለንን እየለቃቀምን ከቤተክርስቲያን እንዲርቁ ምክኒያት ባንሆን መልካም ነው
This is transformation.may God bless you all.
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
መዝሙሩ ጥሩነው በተለይ አርጋታ ቢኖርው አርፋነው በርቱ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ❤ 🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
Wow I love you mezmur
እጅግ የሚያምር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ተባረኩ ❤❤❤
እልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክትን ያሰማል
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ደስ ይላል ምፃአትን የሚያስታዉስ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ግን ግን ዜማ ጭፈራ ሆኖ ያሬዳዊይ ዜማን ለምን ተዋቹህት ይህ በቅዱስ ያሬድ ዜማ ቢሆን አቤት ዉበቱ አስተካክሉ ዉዶቸ
ይታያል በጉ❤
ይታያል በጉ❤
❤❤❤ ዜማው ትንሽ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወጣ ያለ ነው ቢስተካከል መልካም ነው መቀዥቀዡ
የመለአክት ዝማሬይምስልኛል ሳዳምጠው እግዛብሄርን እንመስግን
ዝማረ መላእክት ያሰማልን ። ጸጋው ይብዛላችሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው
ተው ጎበዝ ፍኖተ ጽድቆችም እንዲህ ነው የጀመራቸው
ይህው ይሄ ቤት ኮ የፍኖተ ፅድቅ ነው
Amen 🙏🙏🙏🙏
ከታች የላኩላችሁን ሊንክ ተጫኑና ተማሩበት እባካችሁ? የመዝሙር መምሕራችሁን አስቀይሩ? ደባል የዘፈን ጭብጨባም አለባችሁ! ተዋሕዶ ዝማሬ ስትበላሽ መስማት ያመኛል። የጴንጤ ዝማሬ የዘፈን ፍጥነት አደራጋችሁት። ያሳፍራል
😂😂😂😂 መጥራት የፈለከውን ሳትጠራ እና ሳትነካ ማለፍ አትችልም..አንተ አቃቂሩ ላይ focus አድርግ እነርሱ በመንፈስ ሰማያተ ሰማይ አልፈው በጉ ፊት እግሩ ስር ተገኝተዋል።
እግዚአብሔር እንዳንተ ግብዝ ስላይደል "ጭብጨባችሁ ደባል አለው...በንጥል ስላላጨበጨባችሁ አልቀበላችሁም ሂዱ ከዚህ" አይላቸውም።
ከነቀፋና ነገውርነት መቼ ነው የምትወጡት ይህ ማህበር ተዋሕዶ የሚገባትን የዝማሬ ጥራት በሚገባ እያቀረበ ያለ አገልግሎት ነው ። እስከመቼ የተዋሕዶ እንቅፋት ትሆናላችሁ ።
ፍኖተጽድቅ ከዚህም በላይ መስራት አለበት
ዘመናችሁ ይባረክ🙏😍😍
😢ድንቅ የህብር ዝማሬ ግን ዜማው ቢታሠብበት
ጌታ ዘመን ይጨምርላችሁ
መዝሙሩ የምረ ነበረ ገን ቸኮላቹህ
እግዚኣብሄር ሃይማኖታችን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ፀሎት ነው የሚያዋጣው ትክክል ወንድሜ ።
ወይ መታደል እዴት ደስስስስ ይላል❤❤❤❤👌👌👌👌
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለከበረ ስሙ ለኢየሱስ ይሁን
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን
እልልል ፈጣሪ ይክበር ይመስገን 💒❤️😭🙏
እልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ትንሽ ፍጥነቱን ቀነስ አድርጉት
በተረፈ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልል
መላእከተ ዝማሪ ያሰማልናን
All Mezemur for the glory of God🙏
ተባረኩ❤❤❤❤
አባቶች ነው ሚገርሙን። ኧረረረረረረ ይሄ የእኛ ድምጽ አይደለም። የተሃድሶ ነው።
አንድ ቀን ሁሉም ይጠራል ፍኖተ ጽድቅ ተሃድሶዎች
መዝሙር መዝሙር ነዉ አለቀ
@KisanetHalefom በትንሹ አእምሮሽ ብታ አታስቢ ቅሳነት። ንኹሉ ነገር ሥርዓት አለዎ። አብገዛኺ እኳ ንኹሉ ነገር ሥርዓት ከምዘለዎ የአምን። መእተውን መውጽኢ።ወለድኺ ተዛርብሉ። አሓትኽን አሕዋትክን ትንከባኸብሉ፣ ምስ ሰብ ትገብርዮ ርክብ፣ ኩሉ ሥርዓት የድልዮ እዩ። ነገራት ትገብሩሉ ኹሉ ሥርዓት ክህልው አለዎ።
በዚ አረኣእያ ኸዓ ቤተኽርስቲያን ሕሰብያ።
ሥርዓት ዘይብሉ ኹሉ ጸይቂ እዩ ዝኸውን።
ስለዚ ሥርዓተ ቤክ አይትጽልኢ። ስድታት ከይንኸውን ስርዓት አዝዩ እዩ ዘድልየና።
ያሬድ ማህሌታይ አበይ ከይዱ ንደርፍ?
በረከቱ ይደርብን። 🤲
Zmarew betam fetno ashebashebachew hulu tekeyrual. Desylalko gn yegnan yizet silek demo taemun yatal
ተባረኩ🙏
ደስሲሉ በማሬም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤አሪፍ ነው ❤❤
ቅዱስ፡ ጊዮርጊስ ፡ ልቦና፡ ይሰጣችሁ
አሜንዘሜሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባተኩ Eebifamaa I'm blessed by all hymn song you releasing ❤️🥰🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏❤
Love it❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላህክትን ያስማልን
ያሬዳዊ ዝማሬ እንዲህ ዓይነት ፍጥነት የለውምና እባካችሁ ታረሙ? የዘፈን የጭፈራ ፍጥነት ሆነሳ? ያሬዳዊ ዝማሬ ዝግታና ፍጥነቱን ለማወቅ አምና የአእላፍ ዝማሬ ላይ! ' ሠላም ለኪ እያለ ' የዘመሩበትን የቅላፄና የከበሮውንም ይሁን የጭብጨባ ፍጥነቱን ልምምድ ብታደርጉ ትክክለኛውን ያሬዳዊ ዝማሬ ትካኑበታላችሁ። እግዚአ ሔር ይስጥልኝ። ዕድገቴ ሰነበት ትምህርት ቤት በዝማሬ ስለሆነ ነው።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💞 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🙏🙏
Emaberahan ebuzahan waldite amlake endazuwu kana legewa tebarakachu babetu tanurachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eseyi elll Zimare melaeikit yasemaln
ዘማር የመላእክቱን ያሰማላችሁ ቀስ ብታደርጉ በጣም ደስ
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባርኩ አንቂ ትውልድ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልል
Jesus loves you blessed song worship only jesus thanks to Orthodox ❤
ድንቅ ዝማሬ 🙏
ዘመኑን ዋጁት❤
እልልልል ያበራል ኢየሱስ ❤
Amen amen amen
Amen Amen Amen❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 1:56 ❤
አሜን አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ዘመናችሁ በፊቱና በቤቱ ይለቅ በመጽናት ቁሙ
ይህ አገልግሎት የት ነው ቤተክህነት አዳራሽ ነው?