Thank you for your clear and detailed explanation. Please continue the steps necessary to record and upload on the TH-cam channel from your 2nd video and up to the end.
Mesrst eyefelege gn endet creat madreg weym TH-cam channel mekfet slemayak bzu sew eyefelege gn ayseram yalew ena kechalk endet mekfet edemichal btastemr(how to creat the Chanel) tru ymesleghal.
ትራይ ፖድ የሌላቸሁ ከፍያለ ነገር ፈልጋቸሁ ስልካቹን በልብስ መቆንጠጫ አሲዛቸሁ መጠቀም ትችላላቹ እኔም ሰልፊ ኢስቲክ ከመግዛቴ በፊት እንደዛ ነበር ምጠቀመው፡፡
በጣም ጎበዝ ነህ እና ቀጥልበት ወንድሜ 🙏💚💚❤❤🌹
ልዩ ነህ ትችላለህ ስልህ በኮንፊደንስ ነው❤
PART 2
እናመሠግናለን ወድማችን ቀጥልበት❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
❤❤❤youtube ስራ በጣም አድካሚ ስራ ነው ይሄው ሁለተኛ አመቴ ግን ገና ክፍያ ላይ አሁን ገና ዶላር መቁጠር ጀመረ እስቲ ቻናሌን ገምግምልኝ ያንተ ምርጥ ስራ ነው።
How to monetize because I have a TH-cam channel with more than 1000 sub. and more than 4000 views. Say about eligibility especially ethiopia!!!!
@@Mule2025 ሁሉንም አሁን ገና ነው የተሟላው
@@Mule2025 you need 4000 watch hour not viwes
@@Mule2025ሀገር ቀይር ሴቲንግ ወስጥ ገብተህ
እንዴት ነው ብር ከዩቱብ የምትቀበለዉ?
ማሻአላህወንዴም ግልጥነህ አካፈፉቱን ሰረልኝ ኢቱቢ እኔምልክፈት
Good job brother 👍
Thanks for the visit
thank you yoni
ውድ ወንድሜ ቅኑና ግልፅ ነህ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ላልከፈቱ እንዲከፍቱ እያነሳሳህ ነውና ደግሜ የፈጣሪ ፀጋ አይለይህ እለሀለሁ ግን ዩቱብ ቻናል ለመክፈት ስንት ያስከፍላል አብራርተህ ንገረን
and yonaa we need part 2 see You ❤❤❤❤
ስለኢዲትግ እና እንዴት የሌሎች ፎቶዎችን እያወራን በምሐል እነሰደምናስገባ ፕሊስ እና እንዴት ቢዲዎ እንድንጭን አሳየን ፕሊስ
Migbe masrat. Falegalew gen endet. Edet Marge alchelem
ምርጥ ሰው ትለያለህ
አገላለፅህ ተመቸኝ። ጎበዝ!!
Thank you for your clear and detailed explanation. Please continue the steps necessary to record and upload on the TH-cam channel from your 2nd video and up to the end.
#Thank you men part2❤❤❤
ምርጥ ሰው❤
የኔ ወንድም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀጥልበት ብሮ እኔ ገና ጀማሪ ነኝ ከ ጀመርኩት ገና 4 ቀኑ ነው እና ስለ ጌሞች ነው መስራት ምፍልገው ና ምክር ካለህ እስቲ ፕሊስ
እውነት ለመነገረ ጎበዝ ነህ ወንድሜ በዝው ቀጥልበት
ጀግና በርታልን
Please part 2 thanks.
Arif nw bro እናመሰግናለን ምርጥ video ነዉ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ገና ዛሬ አየሁህ😀አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል
Part 2
Perfect
Part 2
እባክህን አከፋፈቱን አሳየን እኔ ለመክፈት እፈልጋለሁ ግን አልሆነልኝም 😢😢
you make me to keep it up for my vision. thanks bro
❤❤❤❤Good Work Bro
ክፍል 2
Yonas - Thank you for the info. I am planning to become a new youTuber . Its helps.
Part 2 thanks
አሜን ብለናል
Part 2🙏🙏🙏🙏🙏
አንተ ልጅ ምርጥ ነህ
please explain to us about ads...in detail.
Yoni betami new yemiwediki ❤
Inshallah bkerbu ekfetalhug hagerm lgeba💞new betam konjo adergh glsehwal mashallah
Part 2 ❤
Ena betama efeligale 🙏🙏🙏
Yoni pls part 2
እናመሰግንአለን አሁኑኑ ነውየምከፍተው❤
ደስ የሚል እና ግልፅ የሆነ ትምህርት ነዉ ጀማሪ ነኝ ለእኔ ጠቃሚ ነዉ አመስግናለሁ ቤተሰብ እንሁን ደምሮኝ🥰🙏
Thank you so much part2
ሚገርም ነው እኔን ነው የገለፂህኝ ወድሜ እኔ ይቱብ ለመስራት ያለኝን ጉጉት ልንገርህ አልችልም ግን ፍራቻ እሚባል ነገር ከሀላ አስቀረኝ ምን እደማርገው አላቅም 😢
endet subscribe laggn
እኔ በጣም ብዙ ቪዲዮ የመሥራት አቅም አለኝ ስለ ብዙ ሀይማኖቶች ውሸት ከነማስረጃው አቃለሁ ግን ፈራሁ የፀጥታ ጉዳዩ
please part two because i am a begginer i don"t what i have to content
#ጎበዝ ወንድሜ !
የተለያየ ነገር መስራት አልችልም
ቅንና ጎበዝ አስተማሪ ነህ እናመሰግን አለን ገና ጀማሪ ነኝ ትብብርህ አይለየን
እናመሰግናለን!
Part two❤❤❤😢😢😢
Thank you please part 2and 3
ያለ ድምፅናምስል ቻነል መፍጠር ይቻላል
Part 2 please 🙏
እንዴት ጎግል ላይ ክሬት እንደሚደርግ ቪድዬ በደረጃ ብትስራልን እንተ መልካም ውንድማችን የምትሉ በላይክ እሳዬን
Part two.....
Parte two😊😊
Part 2🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😔😔😔😔
በእናት እኔ እፈልጋለዉ ግን ምንም አልተሳካልኝም እና ላይቨ የምትገባበትን ስአት ብትነግርን ጥሩ ነበር ወንደሚ
Parti 2 🙏
We need it part 2
Mesrst eyefelege gn endet creat madreg weym TH-cam channel mekfet slemayak bzu sew eyefelege gn ayseram yalew ena kechalk endet mekfet edemichal btastemr(how to creat the
Chanel) tru ymesleghal.
Betam mesrat yemifelgew sira new wiste ligelsachew yemifelgachew hasaboch endalug awkalew gn yene contetnt mn tebilo new miteraw alawkim
Good Video
ሁላችሁም ሻንጣ channelን መጎብኘት ይኖርባችኃል :: ትልቅ chnnel ነው :: ትልቅ ቦታ ላይ ስደርስ ስማቸውን ከማነሳቸው ሰዎች ቀዳሚው ነው::
Go on bro part 2
በኢትዮጵያ view br yseral ende?
Part 2👍
አሳየን 🎉🎉🎉🙏🙏🙏
wow it's amazing bruv 10q
Betam arif part 2 yesera befetenet 😊
Keep up bro p2
ere part two yisera yoni
አሰራሩን አሳየን❤
Please part 2
TH-cam lemejemer 3 ken new yekeregn ena it is really helpful
Hi @rehobothmasresha ልጸሪበት ያሰብሽውን የዩቲዩብ ሃሳብ ከ channel Description ላይ አይቸው ወድጄዋለሁ እንደዚህ አይነት ትምህርታዊ ቻናል ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ብዬ አስብ ነበር ግን ለምን እስካሁን አልጀመርሽም?
pt2
Ere bro saysh endezi atmesyignm neber yemr demo yaweranewn screenshot adrgewalew block btaregegnm
Part two😊
Ok brother tnx
Yoo buddy You have to make like this and it's helpful for teenagers BTW thanks Ma boy ❤❤❤
Thanks
@@yonasmoh😊
😊
@@yonasmoh😊
0😊😊
Part 2 please 🥺
Nice video yoni
Part 2....
እናመሰግን አለን
ዋውውው አርፍ።ትሚህርት።ነው።
በድምፅ መስራት አልችልም?(ያለ ካሜራ)
እሺ ወንድም
Part 2 please ?
Genezebe kageyewue behala endate nw menawuetawue be sulaye vidio betesera arife nw bro
Next yisera
pleas part 2 we need it😊
TH-cam channel አለኝ። ያውም ሁለት channels. የሁለቱም content የተለያየ ነው። አንደኛው ላይ ከ ሃያ በላይ ቪድዮ ለቅቄያለሁ። ግን እስካሁን 42 subscribers ነው ያለኝ። ሌላኛው ደግሞ 14 subscribers አለው። ግን ተስፋ ያስቆርጣል።
part 2 pleas
በጣም ቅን ልጅ ነህ
ርጋታህ ደስይላል
Part2
ምርጥሰው ጥሩ ምክርነው❤
thanks part 2
አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
Part two!
Pt 2